ስንክሳር ወግጻዌ ዘተዋሕዶ
829 subscribers
3.46K photos
103 videos
194 files
1.2K links
የየዕለቱ ስንክሳር እና ግጻዌ የሚቀርብበት ቻናል ነው፡፡

ለማንኛውም አስተያየት እና እርማት
@zetaodokos ላይ ይላኩልን።

👇👇የYoutube Channel ይቀላቀሉ👇👇
https://youtube.com/channel/UCupqpIYe_mMpSM7jMT3Njhw
Download Telegram
††† የካቲት 24 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አጋቢጦስ (ጻድቅ ኤዺስቆዾስ)
2.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሰማዕት (ዘጋዛ)
3.ቅዱስ ሚናስ ዘቆዽሮስ

††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት (መምሕረ ትሩፋት)
2.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
3.ቅዱስ ሙሴ ፀሊም
4.ቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ
5.ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ
6."24ቱ" ካኅናተ ሰማይ (ሱራፌል)

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፵፱፥፲
"ሡዕ ለእግዚአብሔር መሥዋዕተ ስብሐት ወሀቦ ለልዑል ጸሎትከ ትጼውዐኒ በዕለተ ምንዳቤከ አድኅነከ ወተአኲተኒ "
#ወንጌል_ማር፡ ፩፥፵--ፍ.ም
ዘቅዳሴ💒💒
#ሮሜ፡ ፲፫፥፩--፲፩
#፩ጴጥ፡ ፪፥፲፮--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፲፱፥፲፩--፳፩
#ምስ_መዝሙ፡ ፻፲፰፥፺፩
"ወበትእዛዝከ ይቀውም ዕለት እስመ ኲሎ ቀነይከ ሶበ አኮ ሕግከ ተመሐርየ ውእቱ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማር ፡ ፩፥፳፫--፳፱
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሠለስቱ_ምዕት_ግሩም ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
👑👑👑👑👑👑👑
††† የካቲት 27 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.አባ አንስጣስዮስ ርቱዓ ሃይማኖት (ዘአንጾኪያ)
2.አቡነ ዓምደ ሥላሴ

††† ወርኀዊ በዓላት
1.የጌታችንና አምላካችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በዓለ ስቅለት
2.አቡነ መብዐ ፅዮን ጻድቅ
3.ቅዱስ መቃርስ (የመነኮሳት ሁሉ አለቃ)
4.ቅዱስ ፊቅጦር ሰማዕት
5.ቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ
6.ቅዱስ ገላውዴዎስ ሰማዕት (ንጉሠ ኢትዮዽያ)
7.ቅዱስ ቢፋሞን ጻድቅና ሰማዕት

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፳፩፥፲፮
"ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን ወአኃዙኒ ማኅበሮሙ ለእኲያን ቀነውኒ እደውየ ወእገርየ"
#ወንጌል_ማር፡ ፲፭፥፳፪--፳፰
ዘቅዳሴ💒💒
#ሮሜ፡ ፮፥፭--፲፪
#፩ጴጥ፡ ፪፥፳፩--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፲፥፴፮--፵፬
#ምስ_መዝሙ፡፸፫፥፲፪
"እግዚአብሔርስ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒት በማዕከለ ምድር አንተ አጽናዕካ ለባሕር በኃይልከ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ዮሐ፡ ፲፱፥፲፮--፳፭
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
††† የካቲት 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
(ታላቁ ነቢይና ካህን መጥምቁ ዮሐንስ ሔሮድስ በግፍ አንገቱን ካስቆረጠው በሁዋላ ቅድስት ራሱ ለ15 ዓመታት ዙራ አስተምራ አርፋለች:: በዚህ ዕለትም በልሑክት (በሸክላ ዕቃ) የተገኘችበት በዓል ይከበራል:: በዓሉም "ተረክቦተ ርዕሱ" በመባል ይታወቃል:: )
2.አባ ሚናስ ሊቀ ዻዻሳት

††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ)
2.አባ ሣሉሲ ክቡር
3.ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት
4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት


💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፻፲፯፥፲5
"የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ የማነ እግዚአብሔር አልዐለትኒ የማን እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ"
#ወንጌል_ማር፡ ፩፥፬--፱
ዘቅዳሴ💒💒
#፪ቆሮ፡ ፬፥፯--ፍ.ም
#፪ጴጥ፡ ፩፥፲፱--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፲፫፥፳፬--፴፪
#ምስ_መዝሙ፡ ፻፲፯፥፲፰
"ገሥፆሰ ገሠጸኒ እግዚአብሔር ወለሞት ባሕቱ ኢመጠወኒ አርኅዉ ሊተ አናቅጽ ጽድቅ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማር፡ ፮፥፳፩--፴፬
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ወልደ_ነጎድጓድ ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
👆👆👆👆👆👆👆
=>መጋቢት 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.የቅዱሳን ሊቃውንት ጉባዔ (አሞር ደሴት ውስጥ)
2.ቅዱስ ሐኑልዮስ መኮንን (ሰማዕት)

=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጉዋድ (ወንጌላዊው)
2.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ
3.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
4.ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ (ሰማዕት)



💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፹፬፥፯
"አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ ወሀበነ አምላከክነ አድኅኖተከ አፀምእ ዘይነብበኒ እግዚአብሔር አምላኪየ"
#ወንጌል_ማር፡ ፱፥፲፮--፴፩
ዘቅዳሴ💒💒
#ፊልጵ፡ ፫፥፩--ፍ.ም
#፪ዮሐ፡ ፩፥፩--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፳፥፩--፯
#ምስ_መዝሙ፡ ፳፭፥፭
"ጸላዕኩ ማኅበረ እኩያን ወይነብር ምስለ ጽልሕዋን ወአኃፅብ በንጹሕ እደውየ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ፡ ፳፪፥፩--፳፬
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዲዮስቆሮስ ነወ መልካም በዓል ይሁንልን ።

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
††† መጋቢት 15 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ሰለፍኮስ ሰማዕት
2.እናታችን ቅድስት ሣራ ጻድቅት (ግብፃዊት)
3.አባ ሕልያስ ሰማዕት
4.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐዲስ

††† ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ
2.ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ አፈ በረከት
3.ቅዱስ ሚናስ ግብፃዊ
4.ቅድስት እንባ መሪና
5.ቅድስት ክርስጢና


💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፶፭፥፲፫
"እስመ አድኀንካ ለነፍስየ እሞት ወለአእይንትየኒ እምአንብዕ ወለእገርየኒ እምዳህፅ"
#ወንጌል_ማር፡ ፱፥፵፫--ፍ.ም
ዘቅዳሴ💒💒
#ኤፌ፡ ፭፥፳፩--ፍ.ም
#፩ዮሐ፡ ፭፥፲፬--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፳፮፥፩--ፍ.ም
#ምስ_መዝሙ፡ ፴፮፥፳፱
"ጻድቃንሰ ይወርስዋ ለምድር ወይነብሩ ውስቴታ ለዓለም ዓለም አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሃር ጥበበ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ፡ ፲፥፲፱
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘባስልዮስ ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።



††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
††† መጋቢት 25 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አንሲፎሮስ ሐዋርያ (ከሰባ ሁለቱ አርድእት)

††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት
2.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት
3.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት
4.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
5.አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)
6.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ

💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡
፵፱፥፳፪
"ለብዉ ዘንተ ኲልክሙ እለ ትረሰእዎ ለእግዚአብሔር ወእመ አኮሰ ይመሥጥ ወአልቦ ዘያድኅን መሥዋዕት ክብርት ትሴብሐኒ "
#ወንጌል_ማር፡ ፲፫፥፲፬--፳፬
ዘቅዳሴ💒💒
#፪ጢሞ፡ ፩፥፲--ፍ.ም
#፪ጴጥ፡ ፪፥፩--፯
#ግብሐዋ፡ ፳፥፳፪--፳፰
#ምስ_መዝሙ፡ ፲፰፥፫
#አልቦ_ነገር_ወአልቦ_ነቢብ_ዘኢተሰምዐ_ቃሎሙ_ውስተ_ኲሉ_ምድር_ወፅአ_ነገሮሙ_ወእስከ_አፅናፈ_ዓለም_በጽሐ_ነቢቦሙ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ሉቃስ፡ ፯፥፲፩--፲፰
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ዘሐዋርያት ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret