#ማስረጃ_3
በመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው
ሕይወትን የሚሰጥ መግደልም ማዳንም የሚችለው የባሕርይ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ራሱን በብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ላይ የገለጠ ሲሆን ፣ በተመሳሳይ መልኩ ይህንን ሕይወትነቱን በሙሴ መጻህፍት ያናገረው ርሱ እግዚአብሔር ሥጋን ተዋህዶ ዘላለማዊ ሕይወትን የሚያድል ርሱ እንደሆነ ሲናገር ፦
♣"አሁንም እኔ ብቻዬን እንደሆንሁ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ ፡#እኔ_እገድላለሁ_አድናለውም_እኔ_እመታለው_እፈውስማለው፣ ከእጄም የሚያድን የለም " (ዘዳ32:39)
♣"አብ ሙታንን እንደሚያነሳ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው ፡እንዲሁ #ወልድ_ደግሞ_ለሚወዳቸው_ሕይወትን_ይሰጣቸዋል... እኔም #የዘላለም_ሕይወትን_እሰጣቸዋለሁ፡ለዘላለምም አይጠፋም ፡ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም ።(ዮሐ5:21)
ስለዚህ በብሉይ ኪዳን ህይወት ያላቸው ነገሮችን የፈጠረ ህይወትም የሚሰጥ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው
Comment @zekidanemeheretbot
🕊👉@zekidanemeheret

#ማስረጃ_4
በመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው
በብላቴናነቱ በእግዚአብሔር የተጠራው ካህኑ ሳሙኤልም ሕዝበ እስራኤልን ሰብስቦ እግዚአብሔርን መከተል እንደሚገባቸውና፣ ያም መልካም እንደሆነ ነግሯቸዋል ፤ ዘመኑ ሲፈፀም ነቢዩ ሳሙኤል ይህንን የተናገረለት እግዚአብሔር ሰውን ሆኖ የሚከተለው የሕይወት ብርሃን እንደሚሆንለት ሲያስተምረን ፦
♥ "እግዚአብሔርን ብትፈሩ ብታመልኩትም ቃሉንም ብትሰሙ በእግዚአብሔርም ትዕዛዝ ላይ ባታምፁ እናንተና በእናንተ ላይ የነገሠው ንጉሥ #አምላካችሁን_እግዚአብሔርን_ብትከተሉ መልካም ይሆንላቹዋል ። "(1ኛሳሙ12:14)
♥"ደግሞም ኢየሱስ ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ፣ #የሚከተለኝ_የሕይወት_ብርሃን_ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው ። (ዮሐ8:12)

#ማስረጃ_6
በመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ(ዶ/ር)
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው
ከሕፃንነቱ ዠምሮ ጥበብ የተቸረው ፣ በ12ዓመቱ የነገሠው ሰሎሞን ፤ ቤተ መቅደሱን ሰርቶ በፈፀመ ጊዜ እግዚአብሔር ብቻ ሰዎች በልቡናቸው ያሰቡትን የሚያውቅ መሆኑን መስክሯል ፤ ዮሐንስ ወንጌላዊም በተመሳሳይ መልኩ የሰውን ሥጋ የተዋሐደው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ልቡና የታሰበውን ሁሉ የሚያውቅ መሆኑን አስረግጦ ሲተነትንልን ፦
♦#አንተ_ብቻ_የሰውን_ልጆች_ሁሉ_ልብ_ታውቃለህና ልቡን ለምታውቀው ሰው ሁሉ እንደ መንገዱ ሁሉ መጠን ክፈለውና ስጠው"(1ኛነገ 8:39)
♦"#ነገር_ግን_ኢየሱስ_ሰዎችን_ሁሉ_ያውቅ_ነበር ፤ ስለ ሰውም ማንም ሊመሰክር አያስፈልገውም ነበርና አይተማመናቸው ነበር ፤ #ራሱ_በሰው_ያለውን_ያውቅ_ነበርና" (ዮሐ 2:25) ። ስለዚህ የሰውን ልብ የሚያውቀው እሱ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው
comment @zekidanemeheretbot

#ማስረጃ_7
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው
በመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)
የባሕርይ አምላክ ለሆነው ለርሱ ብቻ ለልዑል እግዚአብሔር የአምልኮት ስግደት የሚገባው ነውና የሰማይ ሰራዊት እንደሚሰግዱለት ነህምያ የመሰከረ ሲሆን ፤ በተመሳሳይ መልኩ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ለሆነው ለሥግው ቃል ለክርስቶስ መላእክት የአምልኮት ስግደት እንደሚሰግዱለት ቅዱስ መጽሐፍ ሲገልጥልን ፦
✔ "አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ ሰማዩንና የሰማያት ሰማይን ሰራዊታቸውንም ሁሉ ምድሩንና በርሷ ላይ ያሉትን ሁሉ ባሕሮቹንና በእነርሱ ውስጥ ያለውን ሁሉ ፈጥረሀል ሁሉንም ሕያው አድርገኸዋል #የሰማዩም_ሰራዊት_ለአንተ_ይሰግዳሉ" (ነህ9:6)
✔"ደግሞም በኩርን ወደ ዓለም ሲያገባ #የእግዚአብሔር_መላእክት_ሁሉም_ለርሱ_ይስገዱ" (ዕብ 1:6)
"ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች #ያሉት_ሁሉ_በኢየሱስ_ስም_ይንበረከኩ_ዘንድ ነው ። (ፊሊጵ 2:10)
ስለዚህ ጉልበት ሁሉ የሚሰግዱለትና የሚንበረከኩለት #ኢየሱስ_ክርስቶስ እርሱ #እግዚአብሔር ነው

#ማስረጃ_8
በመጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው
ሀብተ ዝማሬ የተሰጠው ቅዱስ ዳዊት ፣ የእግዚአብሔር ሕግ ፍፁምና ርሱንም መጠበቅ እንደሚገባን በመዝሙሩ ሲመሰክር ፤ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስም ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት እግዚአብሔር ነውና ሕጉን መጠበቅ እንዲገባ እንዲህ ሲል ይመሰክራል ፦
❖ #የእግዚአብሔር_ሕግ_ፍፁም_ነው ነፍስን ይመልሳል ።(መዝ 19:7)
❖ #ከእናንተም እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም #የክርስቶስን_ሕግ_ፈፅሙ (ገላ 6:2)። ክርስቶስ ህግን የሰራልን እግዚአብሔር ነው

#ማስረጃ_9
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው
እግዚአብሔር በባህርዩ ምስጉን ነውና ርሱን ለማመስገን የተፈጠሩት መላእክት በአርያም እንደሚያመሰግኑት ክቡር ዳዊት ሲገልጥልን ፣ ባለራእዩ ዮሐንስንም ከነጽሮተ እግዚአብሔር ማዕረግ ደርሶ ዓለምን ለማዳን በቀራንዮ የተሰቀለው ደሙን ያፈሰሰው ስግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ምስጋና የባሕርይ ገንዘቡ የኾነ ነውና በእልፍ አእላፋት ቅዱሳን መላእክት በ24ቱ ካህናተ ሰማይ ሲመሰገን ያየውን ሲፅፍልን ፦
✔ " #እግዚአብሔርን_ከሰማያት_አመስግኑት በአርያም አመስግኑት ፤ #መላእክቱ_ሁሉ_አመስግኑት_ሰራዊቱ_ሁሉ_አመስግኑት " (መዝ 148-1)
✔ " #ሀያ_አራቱ_ሊቃናት_በዙፋን_ላይ_በተቀመጠው_ፊት_ወድቀው ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሀልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና #ክብር_ውዳሴ_ኀይልም_ልትቀበል_ይገባሀል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ " (ራዕ4-10)
"አየሁም በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ ፡ ቁጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር ፤ #በታላቅም_ድምፅ_የታረደው_በግ_ኃይልና_ባለጠግነት_ጥበብም_ብርታትም_ክብርም_ምስጋናም_በረከትም_ሊቀበል_ይገባዋል_አሉ " (ራእይ 11:12)