፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
2.18K subscribers
2.73K photos
39 videos
354 files
160 links
ይህ የ፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ህጋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
This is the official Channel of 6 kilo Gibi Gubae.
በግቢ ጉባኤው ላይ ያለዎትን አስተያየት ወይም ጥያቄ በ @fesehatsion12 ወይም @Hoping7 ላይ ይላኩልን።
Download Telegram
በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል መዝ 94(95)፥2

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ
እንኳን አደረሳችሁ?

ዓመታዊ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለሆነም ሁላችሁም ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን ምሽት 11፡00 ላይ ማኅበረ ቅዱሳን 3ኛ ወለል እንድትገኙ ስንል አደራ እንላለን!!

በዕለቱ የሚኖሩ መርኃ ግብራት
➡️ትምህርተ ወንጌል
➡️ያሬዳዊ ወረብ
➡️ተውኔት እንዲሁም
➡️የቀጣይ ዓመት የሥራ አስፈፃሚዎች ዕጣ ማውጣት ስለሚኖር ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ

📲Join & Share👥
                   👇👇👇
  Telegram @SidistKiloGibiGubae
  YouTube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR
"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!"
"በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ድል መንሳትን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን... ፣ዘወትር በጎ ምግባርን አብዝታችሁ ለእግዚአብሔር አበርክቱ፣ ስለ ጌታችን መድከማችሁ ለከንቱ እንዳይደለ ታውቃላችሁና❗️"
1ቆሮ 15÷57

❇️የክፍላት መዝግያ ስብሰባ❇️

እነሆ መስከረም 21 አሐዱ ብለን የጀመርነው የ2016 ዓ.ም የግቢ ጉባኤያችን አገልግሎት ወደ ፍጻሜው  እየሄደ ነው።
በዚህም መሠረት ዛሬ ግንቦት 9 ቀን ይፋዊ የክፍላት አገልግሎት መዝጊያ ባሉን ፲ የአገልግሎት ክፍላት ይደረጋል።
🛑የዓመቱን ሩጫ መለስ ብለን የምንመለከትበት
🛑ለመጭው አገልግሎት የምንጸልይበት
🛑ስለ ተመራቂ አባላት ሽኝት የምንመካከርበት እና ሌሎች ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።

እንዳይቀሩ!!!

⛪️ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን መጠለያ

ሰዓት: ምሽት 12፡45

ሁላችንም በሰዓቱ እንገኝ!

     ©፮ኪሎ ግቢ ጉባኤ
በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል መዝ 94(95)፥2

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ
እንኳን አደረሳችሁ?

ዓመታዊ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለሆነም ሁላችሁም ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን ምሽት 11፡00 ላይ ማኅበረ ቅዱሳን 3ኛ ወለል እንድትገኙ ስንል አደራ እንላለን!!

በዕለቱ የሚኖሩ መርኃ ግብራት
➡️ትምህርተ ወንጌል
➡️ያሬዳዊ ወረብ
➡️ተውኔት እንዲሁም
➡️የቀጣይ ዓመት የሥራ አስፈፃሚዎች ዕጣ ማውጣት ስለሚኖር ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ

📲Join & Share👥
                   👇👇👇
  Telegram @SidistKiloGibiGubae
  YouTube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR
🔔🔔🔔 የጉባኤው ቦታ ከቅድስት ሥላሴ ወደ ቤተ ክህነት አዳራሽ ተቀይሯል!!!

ቤተ ክህነት አዳራሽ : ከቅድስተ ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ፒያሳ ወደሚወስደው መንገድ ትንሽ ወረድ ብሎ (ከቤተክርስቲያኑ አጥር እንዳለቀ)
በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል መዝ 94(95)፥2

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ
እንኳን አደረሳችሁ?

ዓመታዊ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለሆነም ሁላችሁም ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን ምሽት 11፡00 ላይ ማኅበረ ቅዱሳን 3ኛ ወለል እንድትገኙ ስንል አደራ እንላለን!!

በዕለቱ የሚኖሩ መርኃ ግብራት
➡️ትምህርተ ወንጌል
➡️ያሬዳዊ ወረብ
➡️ተውኔት እንዲሁም
➡️የቀጣይ ዓመት የሥራ አስፈፃሚዎች ዕጣ ማውጣት ስለሚኖር ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ

📲Join & Share👥
                   👇👇👇
  Telegram @SidistKiloGibiGubae
  YouTube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR
በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል መዝ 94(95)፥2

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ
እንኳን አደረሳችሁ?

ዓመታዊ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለሆነም ሁላችሁም ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን ምሽት 11፡00 ላይ ማኅበረ ቅዱሳን 3ኛ ወለል እንድትገኙ ስንል አደራ እንላለን!!

በዕለቱ የሚኖሩ መርኃ ግብራት
➡️ትምህርተ ወንጌል
➡️ያሬዳዊ ወረብ
➡️ተውኔት እንዲሁም
➡️የቀጣይ ዓመት የሥራ አስፈፃሚዎች ዕጣ ማውጣት ስለሚኖር ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ

📲Join & Share👥
                   👇👇👇
  Telegram @SidistKiloGibiGubae
  YouTube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR
🌹🌹🌹እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹

ኢትዮጵያ ከመላእክት ጋር የሚዘምር ማሕሌታዊ ከካህናተ ሰማይ ጋር የሚያጥን ካህን የምታፈራ ሀገር ናት። ለሰማይ አገልጋዮችን ገና ሳይሞቱ የምትልክ፣ ከተዋጊዎች መካከል ወደ ድል ነሺዎች መልእክተኛ የምትልክ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ያለች ናት?

ቅዱስ ያሬድ በትሕትናው ከትል ተማረ። ትሑታንን ከፍ የሚያደርግ ፈጣሪም ከፍ አደረገውና ከመላእክት ጋር ዘመረ። ትልዋን ከዛፍ አውርዶ ቢጨፈልቃት ኖሮ ለአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ያልነጠፈው የምስጋና ጅረት በሀገራችን ባልፈሰሰ ነበር። ኃይል አለኝ ብለህ የምትጨፈልቃቸው ትሎች ሰማይ የሚያደርሱህ መምህራኖችህ እንዳይሆኑ ተጠንቀቅ ይላል የታሪኩ ተግሣፅ።

ቅዱስ ያሬድ እግሩን በጦር እየተወጋ እንኩዋን ዝማሬው ሰማያት ወስዶት አልተሰማውም ነበር። የእኛው ሲላስ የእኛው ጳውሎስ ቅዱስ ያሬድ ሆይ በዘመርክባት ሀገርህ ዛሬ ብዙ ጦር ተሰክቶባታል። ከአንተ ዜማ በቀር ዛሬም መጽናኛ የለንምና በምልጃህ አስበን።

ጥዑመ ልሳን ያሬድ: ሊቀ ጠበብት ያሬድ: ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ የቤተ ክርስቲያን ጌጥ!!

Telegram @SidistKiloGibiGubae
you tube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR
ፍልሰተ ዐጽሙ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም ዓመታዊ በዓል (ግንቦት ፲፪) አደረሳችሁ!!
Forwarded from ወይኩን ፈቃድከ
ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 13:2016 ዓ.ም የ3ኛ ዓመት ኮርስ አለ።

💒ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን መጠለያ
ሰዓት: ምሽት ከ1 ሰዓት ጀምሮ
📖የኮርሱ ዓይነት:የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

ማስታወሻ ደብተር መያዝ እና ጓደኛ መጋበዝ እንዳይረሱ

©፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

Join
                   
@SidistKiloGibiGubae
                   
"ዘወትር በንፁሕ ሕሊና እየሆናችሁ ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።" መ.ቀሌሜንጦስ 12:25

የአንድነት ጸሎት

🌿የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዘወትር ዓርብ ተሰብስበን የአንድነት ጸሎት የምናደርስበት መርሐግብራችን ነገም እንደተጠበቀ ነው‼️

🌿ስለዚህም ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቀሰን በመገኘት የጸሎት መርሐግብሩ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን!

👥ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ
ሰዓት: ጠዋት 12: 00

፮ ኪሎ ጊቢ ጉባኤ
ልዪ የሥነ ፅሁፍ መርሐግብር
ግንቦት 17/2016
ከቀኑ 10:00 ጀምሮ
በመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምህረት

#share
ዝክረ ማርያም ድንግል

የግቢ ጉባኤው ፴፱ኛ ዓመት ምሥረታ

ቦታ፡ መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን ዐውደ ምሕረት

ረቡዕ -ግንቦት 21 ከ 11፡00 ጀምሮ

የዕለቱ መርሐግብራት

❇️ጸሎተ ወንጌል
❇️ትምህርተ ወንጌል
❇️ወረብ
❇️ዝማሬ
❇️ቅኔ
❇️የሥራ አስፈጻሚዎች ርክክብ

የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎችና ምሩቃን በአንድነት እመቤታችንን እንዘክር የግቢያችንን ልደት እናክብር!!!

፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
አስታውሱ❗️❗️❗️
ዛሬ የግቢ ጉባኤያችን 39ኛ ዓመት ምስረታ ፤ይፍዊ መዝግያ እና የእመቤታችን ዝክር የሚካሄደው ከ11 ሰዓት ጀምሮ ነው። በጸሎተ ወንጌል የሚከፈት ሲሆን አንቱ የተባሉ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ተገኝተው ትምህርት ይሰጣሉ። ሌሎች መንፈሳዊ መርኃ ግብራትም እንደ ተጠበቁ ናቸው።
ማርፈድ በፍጹም አይቻልም።

መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት 11፡ 00 እንገናኝ
❗️❗️
Forwarded from ወይኩን ፈቃድከ
"ዘወትር በንፁሕ ሕሊና እየሆናችሁ ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።" መ.ቀሌሜንጦስ 12:22

የአንድነት ጸሎት

🌿የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዘወትር ዓርብ ተሰብስበን የአንድነት ጸሎት የምናደርስበት መርሐግብራችን ነገም እንደተጠበቀ ነው‼️

🌿ስለዚህም ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቀሰን በመገኘት የጸሎት መርሐግብሩ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን!

👥ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ
ሰዓት: ጠዋት 12: 00

፮ ኪሎ ጊቢ ጉባኤ
🍀"የሰው ልጆች ሁሉ አዋቂ ናቸው የሚባለው ስህተት ነው። አዋቂ ማለት መጽሐፍትን ጠንቅቆ ያወቀ ሳይሆን ከኃጢአት በመቆጠብ ነፍሱን የማይጎዳ፣ አምላክን በማመስገን በማያወላውል በቅድስና ሥራ መልካም በመሥራት ነፍሱን የሚመግብ ያ ሰው እሱ ብቻ አዋቂ ተብሎ ይጠራል።"

🌿🌿🌿ታላቁ_ቅዱስ_እንጦንስ
🌿🌿🌿መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!
ዛሬ ግንቦት 24/2016
ከቀኑ 9:00-11:30
እኅቴ ሆይ እኅትሽን ይዘሽ ነይ

ቦታ ፡መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን