#ጋዛ_እንዴት_አደረች?
አልጀዚራ የቀጥታ ስርጭት ከማታ ጀምሮ አዳሩን በሰበር ዜና ያሰራጫቸውን ዋናዋና ዜናዎች መራርጬ ወደ አማርኛ መልሼላችዃለሁ…መልካም ንባብ!
▶️የአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ #አቡ_ዑበይዳህ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
“ሰላም ለነዚያ ለጌታቸው ካልሆነ በቀር ጀርባቸውን በማያጎንብሱት ላይ ይሁን!” በማለት የጀመረው ሙጃሂድ አቡ ዑበይዳህ፣“ጥቅምት 7 ቀን የጠላት ምሽጎች እንደ ሸረሪት ድር ሲፈርሱ እና አንድ ተዋጊያችን ሶስት የጠላት ታንኮችን ሲያወድም የአሏህ እርዳታ በአይናችን አይተናል!”በማለት አክሏል።
▶️“ጠላት በመኖሪያ ሕንፃዎችና በሆስፒታሎች ላይ ማነጣጠሩ ውርደትንና ሽንፈትን እንጂ ሌላን አያመላክትም” ያለው የሙጃሂዶቹ ቃል አቀባይ ሙጃሂድ አቡዑበይዳህ አያይዞም
▶️“የጠላት ወታደራዊ እና የስለላ የበላይነት አለ የሚባልበት ዘመን አብቅቷል!እናም የጽዮናዊት የሽንፈት ዘመን ጀምሯል!”በማለት በኦክቶበር 7 ላይ ያስመዘገቡት ድል ትልቅ ሞራል እንደፈጠረላቸውና እስከመጨረሻው ለመዋጋት መወሰናቸውን እወቁልን ብሏል!ጠላት ከጠበቀው በላይ ሽንፈትን እንዲቀምስ እናደርጋለን በማለትም ዝቷል የጀግኖቹ የሚድያ ሀላፊ ጀግናው ሙጃሂድ #አቡ_ዑበይዳህ!
▶️የሐማስ ምክትል ሊቀመንበር ሳሌህ አል አሮሪ የፍልስጤም ተቃውሞ አሁንም የውጊያውን ሂደት እየተቆጣጠረ ነው እናም በዚህ ጦርነት ግቦቹን ከማሳካት ወደኋላ አይልም ብለዋል።
یَـٰلَیۡتَنِی كُنتُ مَعَهُمۡ فَأَفُوزَ فَوۡزًا عَظِیمࣰا
▶️ለአረብ መሪዎች ጠንከር ያለ መልእክት ያስተላለፈው አቡ ዑበይዳህ“እኛ የእናንተን ታንክ፣አውሮፕላንና ወታደር አንፈልግም…ቀቅላችሁ ብሉት አይነት…ነገር ግን ቢያንስ ቢያንስ ትንሽዬ ሀሞት ካላችሁ የእርዳታ ተሽከርካሪዎችን እንዲታንቀሳቅሱ እንጠይቃለን!”በማለት በአረቦች ደዩስነትና ተወዳዳሪ የሌለው ፍርሐት በጣም እንደተበሳጩባቸውና እንዳፈሩባቸው በሚያመላክት ንግግር ክፉኛ ተችቷቸዋል!
“እየሩሳሌምን ነፃ ለማውጣት እና የሀገሪቱን ክብር ለማደስ በታሪካችን ወሳኝ ጦርነት ገጥሞናል!”ያለው የጀግኖቹ ቃል አቀባይ ጀግናው ሙጃሂድ አቡዑበይዳህ
▶️“የፍልስጤም እስረኞች ከየእስር ቤቱ ካልተፈቱ በስተቀር የጠላት እስረኞችን መፍታት አይታሰብም!ጠላት የፍልስጢን እስረኞችን በአንድ ጊዜ ለመፍታት ከፈለገ እኛም ተዘጋጅተናል”በማለት ሰብኣዊ እርዳታ እንድገባ በሚል የፅዮናዊት እስረኞችን መልቀቅ ትክክልና ተገቢ እንዳልሆነ በገደምዳሜው ጠቁሟል!
▶️በጋዛ የሚገኘው የሃማስ እንቅስቃሴ ሃላፊ ያህያ ሲንዋር ለአል-አቅሳ ቲቪ እንደተናገሩት በተቃውሞው የተያዙ እስረኞችን በሙሉ ለመልቀቅ በወረራ የተያዙ እስረኞችን መፍታትን የሚያካትት የልውውጥ ስምምነት ለመደምደም ተዘጋጅተናል በማለት የአቡዑበይዳህን ንግግር ደግመዋል።
▶️የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ እስረኞቹን አስመልክቶ ለሐማስ መግለጫ በሰጠው መልስ“ሃማስ በእስራኤላውያን ላይ ጫና ለመፍጠር የስነ ልቦና ጦርነት እያካሄደ ነው!”ብሏል።
▶️በእየሩሳሌም የሚገኘው የእስረኞች ክለብ ሃላፊ ለአልጀዚራ ቀጥታ እንደተናገሩት ከጥቅምት 7 በፊት በእስራኤል እስር ቤቶች ውስጥ የነበሩት እስረኞች ቁጥር 5,200 ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል 400 ህጻናት እና 32 ሴት እስረኞች ይገኙበታል።
▶️ትላንት ቅዳሜ በብዙ መቶሺህዎች በተገኙበት የኢስታንቡል ሰልፍ ላይ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ጠንከር ያሉ ንግግሮችን በመናገራቸውና ሀማስ የነፃነት ታጋይ እንጅ ፈፅሞ አሸባሪ አይደለም…በዚህ አቋማችን እስራኤል ብትቀየምም የራሷ ጉዳይ…እንዳውም አሸባሪዋ ራሷ ፅዮናዊቷ መሆኗን ለዓለም ህዝብ እናሳውቃለን…በማለት በተናገሩት ንግግር ምክናየት የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቱርክ ጋር ያለንን ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮ እና ግንኙነት እንደገና እንገመግማለን!”በማለት ቲውተር(X)ላይ ፅፏል።ማን ሊጎዳ?
▶️በጋዛ ውስጥ የመንግስት ሚዲያ ኃላፊ“ፍልስጤማውያን ለወረራ ማስፈራሪያዎች አይንበረከኩም፣እስከ መጨረሻው እስትንፋስ ድረስ እንታገላለን!”ብሏል።
▶️የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ከግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ በስልክ ተወያይተዋል።
▶️ሃማስ በጋዛ ውስጥ 8 ሩሲያውያን-እስራኤላውያን እስረኞችን ለማግኘት እየሞከረ ሲሆን ላቭሮቭ “ለአስር አመታት የሚቀጥል አደጋ” እንዳለ አስጠንቅቋል።
▶️የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከሳዑዲ አቻቸው ጋር በጋዛ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ማስፋፋት ያለውን አደጋ እና አፋጣኝ የእርቅ ስምምነት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ተወያይተዋል።
▶️የኩዌት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስራኤል ወረራ በጋዛ ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት እና የአለም አቀፍ ህጎችን መጣስ ጥልቅ ስጋት እንዳለን እንገልፃለን ብሏል።
▶️የኳታር ኤሚር እና የኢራን ፕሬዝዳንት በፍልስጤም ስላሉ ለውጦች ተወያይተዋል!
የኦማን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወራሪው ሀይል በጋዛ ሊፈጽመው ያሰበውን የመሬት ወታደራዊ ዘመቻ ውጤቱ የከፋ እንደሚሆንና ከአካባቢው አልፎ በአለም ላይ ከባድ አደጋዎችን እንደሚያስከትል በድጋሜ አስጠንቅቋል።
▶️የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አፋጣኝ የተኩስ አቁም እንድደረግና አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ ለማምጣት ኮሪደሮች እንዲከፈቱ እንጠይቃለን ያለ ሲሆን አያይዞም እስራኤል በጋዛ ያደረገችውን የመሬት ኦፕሬሽን እናወግዛለን በማለት አክሏል።
▶️የኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስራኤል ጦር ወደ ጋዛ ወረራ ለማድረግ በያዘው አቋም ላይ ያለንን ጥልቅ ስጋት እና አስከፊ ሰብአዊ መዘዝ የሚያስከትል አደገኛ ሙከራ መሆኑን እንገልፃለን ብሏል።
▶️የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ሆስፒታል፣እንዴ UNRWAአይነት የእርዳታ ማእከል ወይንም ትምህርት ቤት ለሽብር ተግባር የሚያገለግል ማንኛውንም ኢላማ አንተወውም በማለት ከዚህ በፊት በአንድ ግዜ ከ500 በላይ ሰዎች የተገደሉበትን የሆስፒታል ጥቃት በግዜው ያስተባበለች ቢሆንም ዛሬ ግን እርሱን በማመን ለወደፊቱም በእብሪቷ እንደምትቀጥል ይፋ አድርጋለች!
▶️በዋሽንግተን እና በኒውዮርክ የተካሄዱ ሰልፎች እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት በማውገዝ ጦርነቱ እንዲያበቃ ጠይቀዋል።
◀︎የቀድሞ የቱርክ የፍትህ እና ልማት ፓርቲ ዋና አማካሪ የጋዛ ጦርነት የእስራኤል እና የምዕራባውያን አጋሮቿን ጭካኔ የተሞላበት ገጽታ ይፋ አድርጓል በማለት አውግዟል።
◀︎ በለንደን በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ፍልስጤምን በመደገፍ እና በጋዛ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እንዲያቆም ጠይቀዋል።
▶️“እናስታውሳለን” በሚል መሪ ቃል “የአይሁድ ድምፅ ለሰላም” ድርጅት ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 26 ቀን 2023 በእስራኤል የቦምብ ጥቃት የተገደሉ 2,913 የፍልስጤም ልጆችን ስም አውጥቷል።ድርጅቱ በጋዛ ላይ ለደረሰው አስደንጋጭ ነገር ተጠያቂ ናት ሲልም ዩናይትድ ስቴትስን ከሷል።ምክንያቱም በእስራኤል ጦር እጅ ህጻናትን ከሚገድሉት ቦምቦች 80% የሚሆኑት አሜሪካ ሰራሽ ናቸው።እያንዳንዱ ህይወት ውድ እንደሆነ እና ይህን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም ሁሉም ሰው የተቻለውን ሁሉ ማድረግ እንዳለበትም አሳስበዋል።
▶️የእስራኤል ሚንስትር #ኤሎንመስክ በጋዛ ለሚገኙ የእርዳታ ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት ለመስጠት መወሰኑን አስመልክቶ ምላሽ ሰጥቷል።
#𝓐𝓫𝓭𝓮𝓵𝓪𝔃𝓲𝔃_𝓑𝓲𝓷𝓜𝓾𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭
https://t.me/Seyfel_Islam
ይቀጥላል👇

Telegram
𝚂𝚎𝚢𝚏𝚎𝚕𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖 ሰይፈል ኢስላም!
قال ابن تيمية -رحمه الله-:
{قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا}
مجموع الفتاوى [10/13]

“ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ 10 የሰራተኞች አጓጓዦችን ጨምሮ 60 የእስራኤል ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን አውድመናል!”
#አቡ_ዑበይዳህ
#አቡ_ዑበይዳህ
𝚂𝚎𝚢𝚏𝚎𝚕𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖 ሰይፈል ኢስላም!
Video
#የአልቃሳም_ብርጌዶች_ቃልአቀባይ #አቡ_ዑበይዳህ #የዛሬ_መግለጫ!
ሙጃሂዶቻችን የጽዮናውያንን አረመኔያዊ ጥቃት መጋፈጣቸውን ቀጥለዋል፤ወረራውን ከጀመረ ጀምሮ #335 የጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ኢላማ መደረጉን የመዝገብን ሲሆን፣
የታለሙት ተሽከርካሪዎችም የወታደር አጓጓዦች፣ታንኮች እና ቡልዶዘሮች ሲሆኑ ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ ብቻ #33 የጽዮናውያን መኪኖችን ኢላማ አድርገናል ብሏል።
አቡ ዑበይዳህ አያይዞም በጽዮናዊቷ ላይ በተለያዩ ኢላማዎች የሚሳኤል ጥቃቶችን ማደረሱንም የቀጠልን ሲሆን፣በቤቴ ሀኖን የሚገኘውን የጠላት እግረኛ ጦር ቡድን በፀረ-ሰው መሳሪያ አጥቅተናል፤በተጨማሪም ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ በጠላት ሃይሎች ላይ ጠንካራ ዘመቻ አድርገን ከዜሮ ርቀት ላይ በቦምብ እና መትረየስ በማጥቃት #አምስት የጠላት ጦር ተሸካሚ ወታደሮችን ገድለናል ብሏል!
“ሙጃሂዶቻችን በጦር ሜዳ ያሳዩት ጀግንነት ከአረመኔ ወራሪ ሃይል ጋር እየተጋፈጥን በመሆኑ በዓለም ላይ ላለ ነፃ ሰው ሁሉ የሚያኮራ ነው!” ያለው ቃልአቀባዩ አቡ ዑበይዳህ በጋዛ ፈጣን ድል ለማግኘት የጠላትን እቅድ አክሽፈን የእኛ ሙጃሂዶች በቦታቸው ተቀምጠዋል፤ጠላት አሁንም እውነተኛ ኪሳራውን እየደበቀ ነው፣ እኛም ከወራሪ የጠላት ሃይሎች ጋር እየተፋለምን ነው ብሏል።
የአልቃሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳህ እንደተናገረው ጠላት ጦርነቱን በማራዘም የሚቆጥረው በደል እና እልቂት ነው፣ እናም ጦርነቱ የቱንም ያህል ቢቆይ ትግሉን ለመቀጠል ዝግጁ መሆናችንን እናረጋግጣለን ብሏል!
“#ጠላት_የተቀበለው_ጊዜያዊ_እርቅ_የመሬት_ዘመቻ_ከመጀመሩ_በፊት_ስናስቀምጠው_የነበረው_እና_ጠላት_በወቅቱ_ውድቅ_ያደረገውን_ስምምነት_ነው” ያለው አቡ ኡበይዳህ፣በተወረረው ዌስት ባንክ ላሉ ወገኖቻችን ታጋዮች ሰላምታ እንሰጣለን፤ህዝባችንን ለመደገፍና ወረራውን ለመቃወም ለወጣው የሀገራችን ብርታት ለሆነው ሁሉ ሰላምታ እናቀርባለን!
በተለይም #በየመን ላሉ ወንድሞቻችን ሰላምታ እናቀርባለን!#በሊባኖስ የሚገኙትን ወንድሞቻችንን በሰሜን ግንባር ወራሪውን ለከበቡት እና ቦታውን ለሚያወድሙ ወንድሞቻችንም ሰላምታ እናቀርብላቸዋለን ብሏል አቡዑበይዳህ!
“በመላው የፍልስጤም ግዛት ለወራሪው ያለው ተቃውሞ እንዲጠናከርና #በዮርዳኖስ ያሉ ወንድሞቻችን ህዝባዊ እርምጃ እንዲወስዱ እንጠይቃለን!በዓለም ላይ ያሉ ነፃ ሰዎች ሁሉ ጠላትንና ጥቅሞቹን በየቦታው እንዲያምታቱ እና በሁሉም መንገድ እንዲያደናግሩ እንጠይቃለን”ብሏል በመግለጫው!
“እሮብ እለት ሙጃሂዶቻችን ከጃባሊያ በስተምስራቅ ከሚገኙት ዋሻዎች ውስጥ የአንዱን መሿለኪያ ቀዳዳ ሲከፍቱ የጽዮናውያን ሃይል ሊያፈነዳው ሞክሮ ብርቱ ጉዳት ደርሶበታል ያለ ሲሆን፣የቃሳም ቡድን ማክሰኞ ጠዋት ስድስት ግለሰቦችን ባቀፈው የጠላት እግር ቡድን ላይ ፀረ-ሰው መሳሪያ ጋር ኢላማ ማድረጉን እና አንድ ሙጃሂድ በ #10 ሜትር ርቀት ላይ #ስምንት የጽዮናውያን ወታደሮች ከጦር አጓጓዥ ተሽከርካሪ ላይ ወርደው ከረንቲሲ ሆስፒታል በስተምስራቅ ሙትና ቁስለኛ አድርጓቸዋል ብሏል!
በተጨማሪም ሙጃሂዲኖቻችን በዘይቱን ሰፈር በሚገኝ ህንጻ ውስጥ ለመመሸግ በዝግጅት ላይ የነበሩ በርካታ የጠላት እግረኛ ወታደሮችን በማጥቃት ሙት እና ቁስለኛ አድርገዋቸዋል ብሏል!
አቡ ዑበይዳህ አያይዞ ሙጃሂዶቻችን ዛሬ ጎህ ሲቀድ ከዜሮ ርቀት ሀይ ዘይቱን ሰፈር የሚገኘውን ህንጻ ለመውረር የወጣውን የጽዮናውያን ሃይል አጥቅተው አንድ ወታደር በግንቡ ላይ ተቀምጦ ሳለ መርካቫን የተሰኘ ታንክ አውደመዋል ብሏል!
#አሏሁ_አክበር!
#አልጀዚራ_ቀጥታስርጭት!

#አቡ_ዑበይዳህ!
“ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በጋዛ ሰርጥ በሁሉም የጦር አውድማዎች #28 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አውድመናል!”
#اللهم_ثبت_أقدامهم_وسدد_رميهم!

https://ummalife.com/post/276220
#Breaking
#የአል-ቀሳም ቃል አቀባይ #አቡ_ዑበይዳህ:-“የተማረከውን ወታደር #ሰዓር_ባሮክን ለማስለቀቅ በወራሪዋ ጦር የተደረገውን ሙከራ ያከሸፍን ሲሆን ይህም የከሸፈ ሙከራ ለምርኮኛው ወታደር #ሰዓር_ባሮክ #ህልፈት እንድሁም ለሌሎችም እስረኞች #ሞት እና የአካል ጉዳት ምክናየት ሆኗል!”በማለት ሲያስታውቅ #የእስራኤል ወታደራዊ ቃል አቀባይ ደግሞ “በጋዛ ሰርጥ እስረኞችን ለማስለቀቅ በተደረገው ዘመቻ ሁለት የእስራኤል ወታደሮች ክፉኛ ቆስለዋል” ብሏል።
https://heylink.me/AzizoSocialLinks.com

#አቡ_ዑበይዳህ_ያበስራችኋል!
#አልቃሳም_ሙጃሂዶች_ባለፉት_4ቀናት_ውስጥ:
√35 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አውድመዋል!
√48 የጽዮናውያን ወታደሮችን ገድለዋል!
√በጣም በርካቶችን ማቁሰል ችለዋል!!
√የወራሪዋ ጦር ዋና መስሪያ ቤቱን እና የመስክ ማዘዣ ክፍሎችን በሞርታር ዛጎሎች እና በአጭር ርቀት ሚሳኤሎች አውድመዋል!
√በአጠቃላይ ባለፉት አራት ቀናት ውስጥ የዜሮ ርቀት ጥቃትን ጨምሮ #24 ወታደራዊ ተልዕኮዎችን አድርገዋል!!
#ተአምሩ_እንደቀጠለ_ነው!
#اللهم_انصر_المجاهدين!
#اللهم_ثبت_أقدامهم! #وسدد_رميهم!!

#BREAKING!
የአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይና የአልአቅሷ ጎርፍ ድምቀት ሆኖ የከረመው ከቁርኣን ማስረጃ በተደገፉ ግልፅና ንፁህ እንድሁም ወኔ ቀስቃሺ በሆኑ የአረብኛ ንግግሮቹ የምናውቀው ባለ አንደበተ ርቱዕ ሙጃሂዱ #አቡ_ዑበይዳህ የሳምንቱን አጠቃላይ የጋዛ ጦርነት ሂደትና የአልቀሳም ሙጃሂዶችን ገድል በተመለከተ የሰጠውን/እየሰጠ ያለውን መግለጫ #አልጀዚራ_Live በሰበር እያስተላለፈ ይገኛልና እኔም ዋናዋናዎቹን እዚህ የምለጥፍላችሁ ይሆናልና ተከታተሉኝ!

“ባሳለፍነው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን #53 የጽዮናውያን ወታደሮችን ከዜሮ ርቀት ሲያጠፉ #9 ወታደሮችን ደግሞ ቆራርጠው ገደለዋቸዋል!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አልጀዚራ
https://t.me/Seyfel_Islam
“ባሳለፍነው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን #53 የጽዮናውያን ወታደሮችን ከዜሮ ርቀት ሲያጠፉ #9 ወታደሮችን ደግሞ ቆራርጠው ገደለዋቸዋል!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አልጀዚራ
https://t.me/Seyfel_Islam
“ባለፈው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን 68 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አውድመዋል!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አቡ_ዑበይዳህ!
“ባለፈው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን 4 ቤቶችን በማፈንዳት ሁለት መሿለኪያ መግቢያዎችን እና ፈንጂዎችን በጠላት ወታደሮች መካከል አፈንድተዋል!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አቡ_ዑበይዳህ!
“ባለፈው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን ሁለት የስካይላርክ የስለላ አውሮፕላኖችን ተኩሰው 8 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ማረኩ!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አቡ_ዑበይዳህ!
“ባለፈው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን የጽዮናውያን ሃይሎችን በሚሳኤል፣ ፀረ-ምሽግ እና ፀረ-ሰው መሳሪያዎች እና መትረየስ ኢላማ አድርገዋል!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አቡ_ዑበይዳህ!
“ባለፈው ሳምንት ሙጃሂዶቻችን የሚሳኤል ጥቃቶችን በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ጽዮናዊው አስወንጭፈዋል!”
#አቡ_ዑበይዳህ!
#አቡ_ዑበይዳህ!
“እስረኛ ጁዲ ፌንስታይን ከአንድ ወር በፊት ባጋጠማት ቁስሏ ምክንያት ህይወቷ ያለፈው በሆስፒታሎች ላይ በደረሰው ጥፋት ምክንያት እንክብካቤ ማድረግ ስላልተቻለ ነው።
እስረኛዋ በጥቅምት 7 በጠና ቆስላ በጋዛ ሆስፒታሎች ህክምና ያገኘች ሲሆን ካገገመች በኋላ ወደ እስር ቤት ተመልሳ ነበር።
የ70 ዓመቷ እስረኛ ጁዲ ፌንስታይን ከሌላ እስረኛ ጋር ባጋጠማት ከባድ ጉዳት ህይወቷ ያለፈው በእስር ቦታቸው ከአንድ ወር በፊት ነው።
የጦር ሰራዊታችሁ ሆስፒታሎችን ማውደሙ እና ከአገልግሎት ውጪ ማድረጉ ለታራሚዎቻችሁም ስቃይና ሞት ምክንያት ሆኗል!
ህዝባችን እየተሰቃየበት ያለው መከራ እንደዚህ ነው”