Now Streaming on The Meqenet Show!
This week, we feature Maya Misikir — a freelance journalist, editor, and storyteller whose work spans both local and international outlets.
Maya runs a weekly newsletter — Sifter, a curated roundup of human rights stories in Ethiopia. Her writing is sharp, thoughtful, and deeply committed to truth.
We talk about Maya’s journey into journalism — how she dove into the field, the stories that inspired her, and how her work continues to evolve.
https://youtu.be/apEKM4ihzTA?si=tndzeVS_2karUBMU

YouTube
Ethiopia: Meqenet | መቀነት - ቆይታ ከማያ ምስክር ጋር | A conversation with Maya Misikir
#Setaweet #Meqenet #EthiopianVideo #Amharic #EthiopianWomen
Watch more Ethiopian videos. Follow us on our socials:
Facebook: http://facebook.com/ethiotube
Instagram: http://instagram.com/ethiotube
Twitter: http://twitter.com/ethiotube
Telegram: http://t.me/ethiotube

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" ብዙ ገለቴዎች አሉ ፤ ብዙዎቹ ዝም ብለው ቤታቸው ተቀምጠዋል" - አትሌት ስለሺ ስህን (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕረዚዳንት)
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአትሌት ገለቴ ቡርቃ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ በዛሬው ዕለት ሰጥቷል።
በዚህ መግለጫ በዋነኝነት ከአትሌት ገለቴ በተጨማሪ በብዙ አትሌቶች ላይ ጥቃቶች እንደሚደርሱ በስፋት ገልጿል።
ጥቃቱ ፦
- በማኔጀሮች፣
- በአስልጣኞች፣
- በባሎች፣
- በጓደኞች፣
- በቤተሰቦች ጭምር የሚፈጸም መሆኑንና በሴቶች አትሌቶች ላይ ብቻ ሳይሆን በወንዶች ላይም በተለያየ መልኩ ጥቃት እንደሚፈጸም ተመላክቷል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕረዚዳንት አትሌት ስለሺ ስህን " ገለቴ ብዙ ነገሮችን እንዳሳለፈች መረዳት ችለናል። በህግ ተይዟል። ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት እንደ ፌደሬሽንም እንደ አትሌትም አብረን እንዳለን ለመግለጽ እንወዳለን " ብሏል።
ፕረዚዳንቱ የአትሌት ገለቴ ቡርቃ ጉዳይ ወደፊት ወጥቶ መምጣቱ እንጂ " ብዙ ገለቴዎች አሉ ፤ ይህንን ታሳቢ በማድረግም ለአትሌቶች ጥበቃ የሚያደርግ ዶክመንት (Safeguarding) እየተሰራ 3 ወራት ሆኖታል " ሲል ተናግሯል።
አትሌት መሰረት ደፋር በበኩሏ " አትሌት ገለቴ ግማሹን እንኳን ተናገረች ብዬ አላምንም ፤ ከንብረቱም በላይ በጣም የሚያሳዝነኝ ይሄን ሁሉ ዓመት ኖሯ አንድም ልጅ የላትም " ብላለች።
አትሌቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እየጨመረ መምጣቱን የጠቆመችው አትሌት መሰረት፥ ብዙ ሴት አትሌቶች ባዶ እጃቸውን መቅረታቸውን ተናግራለች።
" በማትጠብቁት ደረጃ የማትጠብቋቸው አትሌቶች ብዙ ችግር አለባቸው እዚህ መፍትሄ አጥተው የዓለም አትሌቲክስ ፌደሬሽን የከሰሱ አሉ " ነው ያለችው።
አትሌት ገለቴን በተመለከተም " ህግም ትክክለኛ ፍትህ እንዲሰጣት መንግስትም የገለቴን ጉዳይ አይቶ ትኩረት እንዲሰጣት " ጠይቃለች።
ዶክተር አያሌው ጥላሁን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሕክምና ባለሙያ በበኩላቸው " ከሚታየው ውጤት ጀርባ ትልቅ ችግር አለ። ለአትሌቶች ሁለተናዊ ጥበቃ ለማድረግ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው አቅጣጫ መሰረት ሰነዶች እየተዘጋጁ ነው " ሲሉ ጠቁመዋል።
" ልጆቹ በሀገራቸው በጣም ችግር አለባቸው ጥቃታቸው ሁሉ ይታወቃል። የተዳፈነ መስመር አለ " ሲሉ፤ ጥቃቱ ከህጻናት አትሌቲክስ ጀምሮ የሚስተዋል መሆኑን አንስተዋል።
ይህ " ሴፍ ጋርዲንግ " በተመሳሳይ በኬንያ እና በደቡብ አፍሪካ ተግባራዊ መሆኑን በማንሳት ኢትዮጵያም ለአትሌቶች ሁለንተናዊ ጥበቃ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል።
አትሌት የማነ ፀጋይ ፤ " በተለይ በሴት አትሌቶች የገቢ ምንጭ እስከመሆን ተደርሷል፤ ይህ ሁሉም የሚያውቀው ነው " ያለ ሲሆን " ሴቶችን ለጥቅም መቅረብ ከቤተሰብ ከጓደኛ ሁሉ እንዳይገናኙ ይደረጋል " ብሏል።
" ፌደሬሽኑ ዘግይቷል " በሚል ከጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ስለሺ ፤ " የፌደሬሽኑ አቅም አነስተኛ ነው መንግስትም ፌደሬሽንም ጣልቃ የሚገባበት መስመር ስለሌለ ወደ ፊት አልሄደም " ሲል መልሷል።
" አትሌቱ ከሚዲያ ጋር ያለው ግንኙነት የራቀ ነው፤ ወደፊት ወጥተው ችግራቸውን አይናገሩም፤ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው የጠፉም አሉ፤ ቤታቸውን ዘግተው በብዙ ችግር የተቀመጡም አሉ ከዚህ በኋላ ወደ ፊት ቀርበው ችግራቸውን ይናገራሉ ብለን እንጠብቃለን " ሲል ገልጿል።
ይህ ለአትሌቶች ጥበቃ ይሰጣል የተባለው የsafeguarding ህግ ገና በሰነድ ደረጃ ያለ ሲሆን ለባህልና ስፖርት ሚኒሰቴር ቀርቦ ከዛም በኋላ በሚኒስቴሮች ምክር ቤት የሚጸድቅ እንደሆነ በመግለጫው ላይ ተነስቷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia

በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ሙዚቀኛ አንዱአለም ጎሳ ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ ባለመመሥረቱ በዋስ መለቀቁን ጠበቃው ሊበን አብዲ ለቢቢሲ ተናገሩ።
ከእጮኛው ሞት በኋላ ለሶስት ወራት በእስር ላይ የቆየው አንዱዓለም ጎሳ በ50 ሺህ ብር ዋስ ማክሰኞ፣ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም. መፈታቱን ጠበቃው ገልጸዋል።
የሕግ ባለሙያው ለቢቢሲ እንደገለጹት ላለፉት ሦስት ወራት ክሱ በፍርድ ቤት ሲታይ የነበረው አንዱዓለም ጎሳ ላይ ዐቃቤ ሕግ በተሰጠው ጊዜ ክስ ባለመሥረቱ በዋስ እንዲፈታ ፍርድ ቤቱ ብያኔ አስተላልፏል ብለዋል።
ጠበቃው ዐቃቤ ሕግ የፖሊስ ምርመራ በደረሰው በ15 ቀናት ውስጥ ክስ መመሥረት አለበት ይላሉ። ነገር ዐቃቤ ሕግ እስከ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም. ድረስ ክስ እንዲመሠርት ወይም "ምርመራው በቂ አይደለም ብሎ መዝገቡን መዝጋት ቢኖርበትም" ይህንን አላደረገም ብለዋል።
ዐቃቤ ሕግ የፖሊስ ምርመራ በደረሰው በ15 ቀናት ውስጥ ክስ ካልመሠረተ "ከሕግ ውጪ ታስሯል" ተብሎ ስለሚታሰብ የደንበኛቸው አካልን ነጻ የማውጣት ጥያቄ እንዲከበርላቸው ጠበቃው ለፍርድ ቤቱ መጠየቃቸውን ገልጸዋል።
ፍርድ ቤቱ የተጠርጣሪውን ጥያቄ ተመልክቶ አንዱአለም ጎሳ በዋስ እንዲፈታ ብያኔ መስጠቱ ተነግሯል።
የሙዚቀኛው በዋስ የመፈታትን ውሳኔ በተመለከተ የሟች ቀነኑ አባት አቶ አዱኛ ዋቆ "ልጄን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የገደሏት" ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
እስከዚች ሰዓት ድረስ ፖሊስም ሆነ ዐቃቤ ሕግ እዚህ ላይ ደርሰናል ብለው በግልጽ የነገሩን ነገር የለም። እንዲሁ በብላሽ ሦስት ወራት ነጉዷል። የልጃችንን ደምም፣ እውነታም አላገኘንም። ምንጭ: ቢቢሲ አማረኛ ዘገባ

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ከእስር ተፈታ።
ጋዜጠኛ ተስፋለም ሦስት ጊዜ በዋስ ከእስር እንዲፈታ በፍርድ ቤቶች ቢወሰንም ፖሊስ ከእስር አልፈታውም ነበር።
ዛሬ አርብ ግን ከእስር ስለመፈታቱ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።
@tikvahethiopia
ጋዜጠኛ ተስፋለም ሦስት ጊዜ በዋስ ከእስር እንዲፈታ በፍርድ ቤቶች ቢወሰንም ፖሊስ ከእስር አልፈታውም ነበር።
ዛሬ አርብ ግን ከእስር ስለመፈታቱ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።
@tikvahethiopia
Now Streaming on The Meqenet Show!
This week, we’ve brought you a special guest — Befekadu Hailu, Ethiopian writer, activist, blogger, and co-founder of Card Ethiopia.
Befekadu is a bold voice in Ethiopia’s civic space, known for his powerful writing and unwavering commitment to social justice and human rights.
In this episode, we explore his journey — how it all began, what drives his work, and how his role continues to evolve.
Don’t miss this thoughtful and inspiring conversation.
https://www.youtube.com/watch?v=7AE_vYD9Uyo
#MeqenetShow #BefekaduHailu #Ethiopia #Activism #Storytelling #CardEthiopia

Ethiopia: Meqenet | መቀነት - ቆይታ ከበፍቃዱ ሀይሉ ጋር | A conversation with Befeqadu Hailu
#Setaweet #Meqenet #EthiopianVideo #Amharic #EthiopianWomen
Watch more Ethiopian videos. Follow us on our socials:
Facebook: http://facebook.com/ethiotube
Instagram: http://instagram.com/ethiotube
Twitter: http://twitter.com/ethiotube
Telegram: http://t.me/ethiotube
Watch more Ethiopian videos. Follow us on our socials:
Facebook: http://facebook.com/ethiotube
Instagram: http://instagram.com/ethiotube
Twitter: http://twitter.com/ethiotube
Telegram: http://t.me/ethiotube
በኢትዮጵያ አሳሳቢው የተፈናቃዮች ይዞታ ፣ተስፋና መፍትሄው
የኖርዌይ የስደተኞች ካውንስል የተባለው ድርጅት በዓመታዊ ዘገባው በዓለም ላይ የተዘነጋ የመፈናቀል ቀውስ ውስጥ ይገኛሉ ካላቸው መካከል ኢትዮጵያን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። በግጭቶችም ይሁን በሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች በኢትዮጵያ ከመኖሪያቸው ከተፈናቀሉ ሰዎች መካከል የምግብ አቅርቦት እንደተቋረጠባቸው በምሬት የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው።
https://t1p.de/4udsc?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am

DW
በኢትዮጵያ አሳሳቢው የተፈናቃዮች ይዞታ ፣ተስፋና መፍትሄው
የኖርዌይ የስደተኞች ካውንስል የተባለው ድርጅት በዓመታዊ ዘገባው በዓለም ላይ የተዘነጋ የመፈናቀል ቀውስ ውስጥ ይገኛሉ ካላቸው መካከል ኢትዮጵያን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። በግጭቶችም ይሁን በሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች በኢትዮጵያ ከመኖሪያቸው ከተፈናቀሉ ሰዎች መካከል የምግብ አቅርቦት እንደተቋረጠባቸው በምሬት የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው።
Empowering Women in Tech: Second Cohort Applications Now Open! 📢
This engaging and eye-opening workshop is designed for women with little to no prior tech knowledge, offering a fantastic introduction to Web Development.
Key Details:
👉 Topic: Introduction to Web Development
👉 Date: July 15
👉 Location: Mexico, Tegbare-id
👉 Application Deadline: July 14th, 2025
Apply now via the Google Form: https://lnkd.in/dUztScYe

#TikTok
" ግለሰቦቹ ለሕግ ቀርበው ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተመጣጣኝ ቅጣት ይቀጡ፤ መላው መስማት የተሳናቸው ማህበረሰብን በሕግ ፊት ይቅርታ ይጠይቁ " - መስማት የተሳናቸው ማሕበረሰቦች
መስማት የተሳናቸው ማሕበረሰብ እና ምልክት ቋንቋ ላይ " በማሾፍ " ቪዲዮዎችን በ #ቲክቶክ ላይ ያጋሩ፣ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ቢጠየቁም ፈቃደኞች ባለመሆናቸው በሕግ ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙና ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ ያሰባሰቡትን ፊርማ ለአዲስ አበባ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስገብተው ምርመራ እንዳስጀመሩ ስሞታ አቅራቢዎቹ ገለጹ።
ወጣቶቹ መስማት የተሳናቸው ማህበረሰቦችንና የሚግባቡበትን ምልክት ቋንቋ ክብር የሚነኩ፣ በሕግ የሚያስጠይቁ ተግባራትን በመፈጸም ቪዲዮ ያሰራጩ መሆናቸውን ከሳሾቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
የክሱ ሂደት አስተባባሪ መስማት የተሳናነው ጋዜጠኛና መምህር ናትናኤል ሽፈራው፣ " ድርጊቱ መስማት ለተሳነን፣ ለቤተሰቦቻችን፣ ለሀገራችን እንደማንጠቅም አድርጎ የሚያስገነዝብ ነው " ሲሉ ወቅሰዋል።
" በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የነቃ ተሳትፎ እንዳናደርግ የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥር፣ 'መስማት የተሳናቸው አይችሉም' የሚለው የቆየ እሳቤ በዚህ ዘመን እንዲንጸባረቅ በር የሚከፍት አደገኛ ድርጊት በመሆኑ በርካቶቻችን አስቆጥቷል " ነው ያሉት።
" ድርጊቱ የግንዛቤ ማነስ ይሆናል ብለን ያጋሩትን እንዲያጠፉ ብንጠይቅም ንቀው በማለፋቸው መብታችን ለማስከበር ጠንከር ያለ ዘመቻ ስንገባ ጥቂቶቹ ይቅርታ ቢጠይቁም ሌሎቹ ግን ልንቆጣጠረው በማንችለው ሁኔታ እያስፋፉት በመሆኑ ሕጉ በሚያዘው መሰረት ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ የሚመለከተው አካል የድርሻውን ይወጣልን " ሲሉ አሳስበዋል።
"ግለሰቦቹ ለሕግ ቀርበው ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተመጣጣኝ ቅጣት ይቀጡ፤ መላው መስማት የተሳናቸው ማህበረሰብን በሕግ ፊት ይቅርታ ይጠይቁ " ሲሉም ገልጸዋል።
ጉዳዩን ለአዲስ አበባ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ በደቤዳቤና ባሰባሰቡት ፊርማ ማሳወቃቸውን ገልጸው፣ አስነዋሪ ድርጊቶች እንዳይስፋፉ ሚዲያዎች ትኩረት ሰጥተው እንዲዘግቡ በአንክሮ ጠይቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#ThikvahEthiopiaFamilyAA

Today—International Day for the Elimination of Sexual Violence in Conflict—we stand with every survivor, demand accountability from every perpetrator, and commit to building peace that protects all bodies. #EndRapeInWar #JusticeForSurvivors
June 20 – World Refugee Day
Today, we honor the strength and dignity of refugees—especially women and girls who are too often forced to flee not only war, but also gender-based violence.
At Setaweet, we recognize that displacement makes women even more vulnerable to exploitation, abuse, and injustice.
Feminist solidarity means demanding protection, dignity, and justice for all women—no matter where they are from, or where they are forced to go.
✊🏾 We stand with refugee women and girls. Their safety is not optional. Their voices matter.
#WorldRefugeeDay #Setaweet #FeministSolidarity #WithRefugees #RefugeeWomenMatter #GenderJustice #GBV

Two fathers share powerful stories of their daughters’ dreams, challenges, and resilience. A heartfelt Father’s Day message in support of gender justice. 🎬 #StandWithHer https://www.youtube.com/watch?v=cLgTRTHG_cM
YouTube
A Conversation Between Two Fathers of Remarkable Daughters
On Sunday June, 15th 2025, on Father’s Day, global gender justice campaign, #StandWithHer, will launch a new 20-minute film documenting a rare conversation between Ziauddin Yousafzai, father of Malala who at 15-years-old was shot by the Taliban for campaigning…