👉#ምን አስፈራሽ...?
#አግባኝ በይው ....!!
🔴ትወጅዋለሽ ⤵
►#ዲኑን እናም ► #አህላቁን ,
👉ስለዚህ #መስፈረትሽ ዲን ከሆነና አህላቁን ከወደድሽለት
👉ጠጋ በይና አኺ #አግባኝ??? በይው ምን አስፈራሽ..::
►►►ቃሉ ያስፈራል አይደል ?
👉እንዴት ሴት ልጅ ትጠይቃለች የምትሉ አጠፉም?...
🔴እንደዛሬው የሴት መብት ባልተሠራፋበት ..ሴት ከሆነች እሰከነ ህይወቷ እየተቀበረች ፍዳዋን በምታይበት ወቅት ..
#የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት
👉#የዚህ ኡማ እናት የሆነችው ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
►ረሡልን (صلي الله عليه وسلم )ወደደቻቸው :አፈቀረቻቸው ...
👉#ሃቢቡና ሙሃመድ (صلي الله عليه وسلم )ገንዘብ አልነበራቸውም,ሃብታምም አይደለም በል እንደውም ''ደሃ''ሆነው የኸዲጃ ሰራተኛ ሆነው ያገለግሉ ነበር..::
👉#ያአሏህ ኸዲጃ ሃብታም ,ባለስልጣን ሳትል ወደ ረሱል (صلي الله عليه وسلم )
⤵#ጠጋ ብላ ..የትዳር ጥያቄ ያቀረበችው እራሷ ራሷ ናት !!::
ሙሃመዱል አሚን (صلي الله عليه وسلم ) አግቡኝ አለቻቸው ።...
👉👉👉👉#እህቴ ሆይ አንቺ ምን አስፈራሽ ?...
►#አይናውጣ እንዳትባይ ነው!?...
ወይስ ኧር ይቺ ►#ሐያዕ የሌላት እንዳትባይ ፈራሽ?..
ወይስ ►#ወንድ ሲጠየቅ ይኩራል ብለሽ ሼም ያዘሽ?..
⤵⤵⤵⤵⤵
👉👉👉#ይልቁንስ በፊቱ እየተቅለሠለሽ ጥያቄው ከሱ እስኪመጣ አጠብቂ !!?
⤵⤵⤵⤵
👉#ጠጋ በይና!!! አ !ግ !ባ !ኝ ! በይው..። ⤵⤵⤵
.....✍ ìbñũ Awal
(abu reyan)