የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى
694 subscribers
656 photos
56 videos
166 files
2.02K links
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን።
Download Telegram
🔻||ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም።

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡

< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ እንዲደርሶ፦መረጃውን ያገኘነው ዶክተር ቤዛ የቴሌግራም ገፅ ላይ ነው።
Forwarded from «Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር (-እውነት ቢከብድም ይያዛል ውሸት ቢያሸበርቅም ይጣላል)
#ታላቁ_ሸይኽ_ሸይኽ_ሙሳ_አህመድ
#ምን_አሉ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
#ከዓረበኛው_ድምፃቸው_ወደ_አማረኛ_ትርጉም
. .... 👇
የቢድዓ ባለቤቶች ጋር መተባበር ፈፅሞ አይቻልም።
ይህ የሰለፍያን ጥሪ ማቅለጥ ነውና!!
ሙመይዓዎች በሰለፍያ ጥሪ ላይ አደጋ ከሆኑ ሰዎች ሁሉ አደጋዎቹ ናቸው።
እነዚያ የሱና ባለቤቶችን ጥሪ እና ሱናን የሚያቅለጠልጡ ናቸው።
ከቢድዓ ባለቤት ጋር መተባበር ሀራም(እርም) / ክልክል ነው። ፈፅሞ አይቻልም።
እነዚያ መስለሀ (ጥበብ/ጥሩን ነገር በመሻት) እና መስጅዶቻችንን ለመጠበቅ ብለው ነው ሚሞግቱት/የሚያስቡት!!
መስጅድኮ የሰለፍያን ጥሪ ለማስፋፋት የሚያግዙ ናቸው።
ከመስጅዶች ውስጥ የሰለፍያ ደዕዋ የተራቆተች ከሆነች የመስጅድ ጥቅም ምንድን ነው??
የት ነው መሰለሀ? (ጥሩን ነገር መሻት/ጥበብ?)
እነዚህ ሰዎች ሁል ጊዜ የደዕዋ መስለሀ መስለሀ ይላሉ!!
እነዚህ ሰዎች የዳዕዋን ጥበብ በሷ ላይ መደገደፊያ አድርገዋል፣በዚች ሰበብ በሰዎች ላይ ሀቅን ይሸፍኑባታል።
የቀደምቶች መንገድ ደግሞ (ለራስ) ጥሩን በመፈለግ፣ስሜትን ለማርካት፣ ለአሰተያየቶችም ተብሎ አትወገድም/ክፍተት አይፈጠርባትም።
የሰለፍያ (የሰለፎች መንገድ) ጥሪ የራሷ የሆነ መስፈርት፣ጅማሮና፣የራሷ አንኳር ነጥቦች አሏት!!
ስለዚህም፦ በኢስላም ታሪክ ከድሮም ጀምሮ እስከ አሁን እሰካለንበት ዘመን ድረስ ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር መተባበር ተከስቶ አያወቅም።
ማንኛይቱም ስብስብ ከእንዲህ አይነቱ የዘቀጠ ተግባር ራሷን አታስገባም የጥሪዋ መጨረሻ ሙመይዕ ሁና ብትወጣ እንጅ!!
ከዛም በቀጣዩ የሱና ባለቤቶችን ከሱና ባለቤቶች ያርቃሉ።
አንተ በኢኽዋን ላይ ካልተናገርክ፣ከቢድዓ ባለቤቶች ካላስጠነቀክ፣ከተብሊግ ካላስጠነቀክ ከሌሎችም ከጠማማ ቡድኖች ካላስጠነቀቀክ የት ላይ ነው በጥበብ መጣራት?/ጥሩን ነገር መሻት፣ አንተ ሚስኪን??
ይህ ውድመት/ድምሰሳ ነው። ከኢኽዋን ወይም ከሱሩርያ ውድመቶች/ጥፋቶች ውስጥ የሆነ ጥፋት/ማጥፋት ነው።
እኛ ድሮም ዶክተር ጀይላኔ የወጣለት ሱሩርያ መሆኑን እንሰማ ነበር።
በሰለፍያ ጥሪ ላይ ጉዳት ከሆኑ ሰዎች በጣም ከባዱ ነው።
ምክንያቱም ብዙ ሰዎች እሱ ዓሊም የሀዲስ ሥር መሰረት የሚውያቅ ምናምን ብለው ይገምቱታልና።
ሥንትና ሥንት ሰዎች አሉ ከሱ የበለጡ በዒልም የሀዲስን ሥር መሰረት የሚያውቁ ሁነው ግን ቢድዓ ላይ የወደቁና ራሳቸው ጠመው ሰዎችንም ያጠመሙ!??
ዶር ጀይላነኔን ድሮ ጀምሮ ሳዑዲ ላይ በገንዘብ እና በሌሎችም ነገሮች ማን እንደሚረዳው አውቅ ነበር።
እነሱም በሳዑዲ ውስጥ የሚገኙ ታላላቅ ሱሩሪያዎች ነበሩ።
ስለዚህም፦ እሱ የሰለፍዮች ዋና ጠላት እንደሆነ ነው ሚታሰበው!! ከሱ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ ተገቢ ነው!!
ሙሀመድ ሐሚድን የሚባለው ራሱን ሰለፍይ ቢል እንኳ ይህ ታላቅ ኢኽዋንይ ነው።
ሲጀመር ማነኛውም የቢድዓ ባለቤት እኔ የቢድዓ ባለቤት ነኝ!! እኔ ሂዝብይ (ከሱና ውጭ ጭፍራ የመሰረትኩ) ነኝ አይልም።
ሰለፍዮችን እንደሚሳደብና እንደሚተች እሱን የሚያቁት ከፊል ወንድሞች ነግረውኛል።
ነገር ግን ሰዎችን አትሳደቡ አትተቹ ይላሉ። ራሳቸው ሰለፍዮችን የሰለፍያ ዓሊሞችን ለመተቸት/ማነወር ከሰዎች ሁሉ የበረቱ ናቸው።
ዶክር ጀይላን ሸይኽ መሐመድ አማነል አልጃሚዕን አላህ ይማራቸውና እሳቸውን ሳይቀር ያነውራል።
እሳቸውንም ሲያነውርም እንድህ ይላል
ዑለማን በማነወሩ አላህ በነቀርሳ/በካንሰር በሽታ ፈተነው ይላል።
ይህ ሰው (ጀይላኔ) የታወቀ ነው።
ጎደኛችን የነበሩና የሸይኽ አህመድ አሽንቂጢ ተማሪ ሸይኽ አህመድ ሙነወር አላህ ይዘነላቸውና
ዶክተር ጀይላኔ በደንብ ያውቁት ነበር። ስለሱ ሲጠየቁ እንዲህ አሉ ይሄ የወጣለት ሱሩርያ ነው ተጠንቀቁት ብለዋል።
እሳቸው በጣም ይጠሉትና ከሱ ያስጠነቅቁ ነበር ምክንያቱም ሰውየው መቀያየር የሚያበዛ በጣም ተንኮለኛ ሰው ነው።
ኢኽዋን ጋር ሲሆን ኢኽዋን፣ ሱሩርይ ጋር ሲሆን ሱሩርይ፣ ሰለፍዮች ጋር ሲሆን ሰለፍይ ይህ በጣም አደጋ ነው።
አላህ ጀዛቸውን ይከፈላቸውና ከፊል ወጣቶች የተናገረውን አሰምተውኝ #ሱፍያን_ሱፍያ ብለን አንጠራትም ግን #ነፍስን_ማጥራት በሚል (ለወጣቱ) እናስተዋውቃታለን #አሻዒራን ደግሞ #የሱና_ባለቤቶች ብለን (ለወጣቱ) እናስተዋውቃለን ይላል።
ተመልከቱ የዚህን ሰውየ ተንኮልና አደጋውን
ይሄን ታላቅ ሸፋፋኝ ተመለከታችሁት እሱ በሃበሻ ሰለፍዮች ላይ ታላቅ አደጋ ነው።
ምክንያቱም ብዙ ሰዎች በሱ ይሸነገላሉና!!
በሱና ባለቤት ላይ ታላቅ አደጋ ማለት ጀይላኔና መርከዝ ኢብኑ መስዑድ ናቸው።
መርከዝ ኢብኑ መስዑዶችን በፊት ሰለፍያ እንደሆኑ እንገምታቸው ነበር ግን ዛሬ ላይ ኢኽዋን ጋር ቃል ተግባብተዋል ሥለ ኢኽዋን አይናገሩም።
በጣቢያቸው በነሲሀ ቲቪ ላይ ከቢድዓ ባለቤቶች ሲያስጠነቅቁ አትሰሟቸውም። ምንም ሥማቸውን አይጠቅሱም!!
ነገር ግን ሀገሪቱ በቢድዓ ባለቤቶች የተሞላች ነች በሱሩሩያ፣በተክፊር በሌሎችም የጥመት ባለቤቶች የተሞላች ነች!!
ነገር ግን አንድት ቃልና ፊደል ሲናገሩ አትሰሙም።
ይሄም እነሱ ከጠንካራዋ/ከቀጥተኛዋ አካሄድ ማፈንገጣቸውን ያመለክታል።
ሥለዚህም፦ በድጋሜ እነሱም በሱና ባለቤት ላይ አደጋ ናቸው።
ምክንያቱም ይህ ነሲሐ ጣቢያቸውን
ከማንኛውም ቤት ገብቶ ታገኘዋለህ ሰዎች በሱ (በነሲሀ) ጥሩ አለው ብለው ይገምታሉ!!
ነገር ግን እነሱ በሌላ በኋላ ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር ባንድ ተሳስረዋል፣ደዕዋን ገድለዋል፣ደዕዋን አቅልጠዋል፣ ወደ ገንዝብም ተዘንብለዋል።
ይህ ነው ያለው!!
አላህን (ከእንዲህ አይነት ተግባር) ሰላምና ደህንነት እንጠይቀዋል።

እኔ በማውቀው ልክ እነዚህን ሰዎች መጠንቀቅ ተገቢ ነው። በተለይ ጀይላኔን(ተጠንቀቁት) አህለ ሱናን የሚያወድምና ሀቅን በመሸፈን (ደራሽ የሌለው) ከትልልቅ ሸፋኞች ውስጥ ነው። ለኛም ለሱም መምራትን አላህን እጠይቀዋለሁ

#ሸይኹ_ንግግራቸውን_በዚሁ_ቋጩ

🎙የሸይኹን ድምፅ ለማግኘት
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/953

🎙የሀበሻው ሊቅ ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም በጀይላኒ ላይ የተናገሩትን በድምፃቸው ለማግኘት
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/2783
____

#ትርጉም
አብዱረህማን ዑመር

ተዛማጅ ትምህርቶችን ለማግኘት

https://t.me/Abdurhman_oumer/954
https://t.me/Abdurhman_oumer/954
👉#ምን አስፈራሽ...?
#አግባኝ በይው ....!!
🔴ትወጅዋለሽ
#ዲኑን እናም ► #አህላቁን ,
👉ስለዚህ #መስፈረትሽ ዲን ከሆነና አህላቁን ከወደድሽለት
👉ጠጋ በይና አኺ #አግባኝ??? በይው ምን አስፈራሽ..::
►►►ቃሉ ያስፈራል አይደል ?
👉እንዴት ሴት ልጅ ትጠይቃለች የምትሉ አጠፉም?...
🔴እንደዛሬው የሴት መብት ባልተሠራፋበት ..ሴት ከሆነች እሰከነ ህይወቷ እየተቀበረች ፍዳዋን በምታይበት ወቅት ..
#የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት
👉#የዚህ ኡማ እናት የሆነችው ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
►ረሡልን (صلي الله عليه وسلم )ወደደቻቸው :አፈቀረቻቸው ...
👉#ሃቢቡና ሙሃመድ (صلي الله عليه وسلم )ገንዘብ አልነበራቸውም,ሃብታምም አይደለም በል እንደውም ''ደሃ''ሆነው የኸዲጃ ሰራተኛ ሆነው ያገለግሉ ነበር..::
👉#ያአሏህ ኸዲጃ ሃብታም ,ባለስልጣን ሳትል ወደ ረሱል (صلي الله عليه وسلم )
#ጠጋ ብላ ..የትዳር ጥያቄ ያቀረበችው እራሷ ራሷ ናት !!::
ሙሃመዱል አሚን (صلي الله عليه وسلم ) አግቡኝ አለቻቸው ።...
👉👉👉👉#እህቴ ሆይ አንቺ ምን አስፈራሽ ?...
#አይናውጣ እንዳትባይ ነው!?...
ወይስ ኧር ይቺ ►#ሐያዕ የሌላት እንዳትባይ ፈራሽ?..
ወይስ ►#ወንድ ሲጠየቅ ይኩራል ብለሽ ሼም ያዘሽ?..

👉👉👉#ይልቁንስ በፊቱ እየተቅለሠለሽ ጥያቄው ከሱ እስኪመጣ አጠብቂ !!?

👉#ጠጋ በይና!!! አ !ግ !ባ !ኝ ! በይው..።

..... ìbñũ Awal
(abu reyan)
.  ፎቶሽን ላኪልኝ ⁉️

እንደዚህ እያላችሁ እህቶቻችንን የምታስቸግሩ እንዳላችሁ እየሰማን ነው ..!

በመጀመሪያ ፊትና የሚፍፈራ ከሆነ ወንድ ልጅ ለሴት ሰላምታ ማቅረብ የለበትም ያሉ ዑለሞች አሉ፡፡ ሴቷ ከቀረበላት ደግሞ ኮስተር፣ ሻከር፣ ጎርነን፣ ገፍተር ባለ መልኩ መመለስ አለባት ይላሉ፡፡ ዑለሞቹ ይህን ያህል የራቁበት ምክንያት አላቸው፡፡ የሸይጧን መግቢያ መንገዱ ብዙ ነውና ነው፡፡ አላህም የዝሙት በሽታ ያለበት ሰው በሽታው እንዳይነሳበት በሚል በንግግራችሁ አትለሳለሱ ይላቸዋል የነቢዩን ሚስቶች፡፡ እነርሱ ጠሃራዎቹ፣ ጠንካራዎቹ እንዲያ የተባሉ ላንችስ ምን ሊሆን እንደሚችል ገምቺ …

እስልምና አንድ ወንድና አንዲት ሴት ለብቻ (ኸልዋ) አይቀመጡ፤ የሚለው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ሁለቱን የሚያቀራርብ ሦስተኛ ወገን ስላላ ነው፡፡ ሸይጧን ይባላል ስሙ፡፡

ዛሬ ደግሞ የኸልዋ ቦታዎች አቤት መብዛታቸው፡፡ ፌስቡክ፣ ዋትሳፕ፣ ቲክቶክ ፣ ኢሞ፣ ቴሌግራም፣ ሚሴንጀር … እነኚህ ሁሉ ኸልዋዎቻችን ናቸው፡፡

ምን እንደምንሠራባቸው አላህ እና እኛ ብቻ የምናውቃቸው ቤቶች፡፡ ግድግዳችሁ ይፈተሸ ቢባል ማን በልበ ሙሉነት ደፍሮ ያስፈትሻል!! ከፊሉ በፓስወርድ፣ ሌላው በፓተርን ከርችሞ ዘግቶታል፡፡ ሙሰኛ ሁላ !

በርግጥ እነኚህን ወሬዎቻችንን በመጨረሻም ከግድግዳችን ልናፀዳ ላይ እንችላለን፤ አላህ ዘንድ ግን ተፅፈው የሚቀመጡ እንደሆነ ማወቅ አለብን፡፡

ዛሬ በዉስጥ በኩል በጓዳ ሴትን ልጅ ለማናገር ‹አሰላሙ ዐለይኩም› ማለት ብቻውን በቂ ነው፡፡ የጓዳ ሰላምታ ሁሉም ሳይሆን አብዛኛው የጤና ሳይሆን የበሽታ ነው፡፡ ሰላምታው ካልተመለሰ ዉትወታው ይቀጥላል፡፡ ሰላምታ መመለስ እኮ ግዴታ ነው ይላል ስለ ግዴታነቱ የጨነቀው ይመስል በሂደት የወሬው ሰንሰለት ይቀጣጠላል፡፡ አንድ ሁለት እየተባለ ይረዝማል፡፡

ሦስተኛው ወገን ከወዲህና ከወዲያ ሆኖ ይገፋፋል፡፡ እሱ በዚህ ዓይነቱ ሥራ ተክኗል፤ ገበያው ነውና ይሯሯጣል፣ ጽሑፍን በምስልና በድምፅ አደራጅቶ ከነቅላፄው ያቀርባል፣ ቃላትን ከፈገግታና ከሁነት ጋር አዋህዶ ያሰርፃል፤ የጓዳ ሰላምታ ጨዋ ሆኖ ይጀምራል፤ ሁነኛ ባለጉዳይ አስመስሎ ያስቀርባል፣ በሂደት ግን ስልክ ያለዋውጣል፣ ፎቶ ያላልካል፣ ኒቃብ ያስወልቃል፡፡   

ከጀንጃኝም ከሸይጣን በላይ የተዋጣለት የሰው ሸይጧን አለ፡፡ #አካበድሽው#ምን_አስፈራሽ? .. #ምን_ችግር_አለው? ..#በራስሽ_አትተማመኚም_እንዴ! ከኔና ካንች ዉጭ ይህን ነገር የሚውቅ አለ ወይ! …. ይላል አፈ ጮሌው ፣ ምላሰ ቅቤው …

የሚፈልገውን እስኪያገኝ ድረስ ሆዴ ይላል ሆዱ ይዘርገፍና፣ ማሬ ይላል ኑሮው እሬት ይሁንበትና! ፍቅሬ ይላል ፍቅር ያሳጣውና! ዉዴ ይላል ከተራ   ነገር አይውጣና ….  

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰለሽ …

ሁኔታው ካላማረሽ
የጓዳ ሰላምታ ይቅርብሽ
ትርፍ ንግግር ራቂ
ፎቶሽን አትላኪ!
በብሎክ አሰናብቺ 📵!!

መቼም እንደዚ ብሎ የቀረባችሁ ወንድ አይጠፋም ብዬ ነው ለሕቶች ሼር አርጉት እናንተ ጋር አታስቀሩት።
.  ፎቶሽን ላኪልኝ ⁉️

እንደዚህ እያላችሁ እህቶቻችንን የምታስቸግሩ እንዳላችሁ እየሰማን ነው ..!

በመጀመሪያ ፊትና የሚፍፈራ ከሆነ ወንድ ልጅ ለሴት ሰላምታ ማቅረብ የለበትም ያሉ ዑለሞች አሉ፡፡ ሴቷ ከቀረበላት ደግሞ ኮስተር፣ ሻከር፣ ጎርነን፣ ገፍተር ባለ መልኩ መመለስ አለባት ይላሉ፡፡ ዑለሞቹ ይህን ያህል የራቁበት ምክንያት አላቸው፡፡ የሸይጧን መግቢያ መንገዱ ብዙ ነውና ነው፡፡ አላህም የዝሙት በሽታ ያለበት ሰው በሽታው እንዳይነሳበት በሚል በንግግራችሁ አትለሳለሱ ይላቸዋል የነቢዩን ሚስቶች፡፡ እነርሱ ጠሃራዎቹ፣ ጠንካራዎቹ እንዲያ የተባሉ ላንችስ ምን ሊሆን እንደሚችል ገምቺ …

እስልምና አንድ ወንድና አንዲት ሴት ለብቻ (ኸልዋ) አይቀመጡ፤ የሚለው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ሁለቱን የሚያቀራርብ ሦስተኛ ወገን ስላላ ነው፡፡ ሸይጧን ይባላል ስሙ፡፡

ዛሬ ደግሞ የኸልዋ ቦታዎች አቤት መብዛታቸው፡፡ ፌስቡክ፣ ዋትሳፕ፣ ቲክቶክ ፣ ኢሞ፣ ቴሌግራም፣ ሚሴንጀር … እነኚህ ሁሉ ኸልዋዎቻችን ናቸው፡፡

ምን እንደምንሠራባቸው አላህ እና እኛ ብቻ የምናውቃቸው ቤቶች፡፡ ግድግዳችሁ ይፈተሸ ቢባል ማን በልበ ሙሉነት ደፍሮ ያስፈትሻል!! ከፊሉ በፓስወርድ፣ ሌላው በፓተርን ከርችሞ ዘግቶታል፡፡ ሙሰኛ ሁላ !

በርግጥ እነኚህን ወሬዎቻችንን በመጨረሻም ከግድግዳችን ልናፀዳ ላይ እንችላለን፤ አላህ ዘንድ ግን ተፅፈው የሚቀመጡ እንደሆነ ማወቅ አለብን፡፡

ዛሬ በዉስጥ በኩል በጓዳ ሴትን ልጅ ለማናገር ‹አሰላሙ ዐለይኩም› ማለት ብቻውን በቂ ነው፡፡ የጓዳ ሰላምታ ሁሉም ሳይሆን አብዛኛው የጤና ሳይሆን የበሽታ ነው፡፡ ሰላምታው ካልተመለሰ ዉትወታው ይቀጥላል፡፡ ሰላምታ መመለስ እኮ ግዴታ ነው ይላል ስለ ግዴታነቱ የጨነቀው ይመስል በሂደት የወሬው ሰንሰለት ይቀጣጠላል፡፡ አንድ ሁለት እየተባለ ይረዝማል፡፡

ሦስተኛው ወገን ከወዲህና ከወዲያ ሆኖ ይገፋፋል፡፡ እሱ በዚህ ዓይነቱ ሥራ ተክኗል፤ ገበያው ነውና ይሯሯጣል፣ ጽሑፍን በምስልና በድምፅ አደራጅቶ ከነቅላፄው ያቀርባል፣ ቃላትን ከፈገግታና ከሁነት ጋር አዋህዶ ያሰርፃል፤ የጓዳ ሰላምታ ጨዋ ሆኖ ይጀምራል፤ ሁነኛ ባለጉዳይ አስመስሎ ያስቀርባል፣ በሂደት ግን ስልክ ያለዋውጣል፣ ፎቶ ያላልካል፣ ኒቃብ ያስወልቃል፡፡   

ከጀንጃኝም ከሸይጣን በላይ የተዋጣለት የሰው ሸይጧን አለ፡፡ #አካበድሽው#ምን_አስፈራሽ? .. #ምን_ችግር_አለው? ..#በራስሽ_አትተማመኚም_እንዴ! ከኔና ካንች ዉጭ ይህን ነገር የሚውቅ አለ ወይ! …. ይላል አፈ ጮሌው ፣ ምላሰ ቅቤው …

የሚፈልገውን እስኪያገኝ ድረስ ሆዴ ይላል ሆዱ ይዘርገፍና፣ ማሬ ይላል ኑሮው እሬት ይሁንበትና! ፍቅሬ ይላል ፍቅር ያሳጣውና! ዉዴ ይላል ከተራ   ነገር አይውጣና ….  

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰለሽ …

ሁኔታው ካላማረሽ
የጓዳ ሰላምታ ይቅርብሽ
ትርፍ ንግግር ራቂ
ፎቶሽን አትላኪ!
በብሎክ አሰናብቺ 📵!!

መቼም እንደዚ ብሎ የቀረባችሁ ወንድ አይጠፋም ብዬ ነው ለሕቶች ሼር አርጉት እናንተ ጋር አታስቀሩት።
ኮፒ