Sanyii Guddataa
197K subscribers
15.9K photos
229 videos
530 files
14.4K links
Download Telegram
🎴Ministry Of Education🎴🚩#ማስታወቂያ ሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን ለምታስተምሩ መምህራን

(ቀን የካቲት 1/2016 ዓ.ም) በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ልዩ የስልጠና መረሃግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል።

በዚሁ መሰረት ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኙ መምህራን መርጃ ለመሰብስብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል።

በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን የምታስተምሩ መምህራን
https://forms.office.com/r/B8GAUYUg4H

ላይ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና ጥራት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የትምህርት ሚኒስቴር!
#ማስታወቂያ
#ለሥራ_ፈላጊዎች
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ ክፍሎች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ በቅጥር ማሟላት ይፈልጋል።
🎴Ministry Of Education🎴#ማስታወቂያ

▪️ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ
▪️የ2016  ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና  ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ  ስለተለቀቀ

https://result.ethernet.edu.et

ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ይከታተሉ

For More updates Join Our Official Telegram Channel

https://t.me/elelanajobs
#MOE #AAU

#ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እንደ ፈተና ማዕከል ለመረጣችሁ የ ‘NGAT’ ተፈታኞች በሙሉ ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 01/ 2016 ዓ.ም ድረስ በመላው ሀገሪቱ ይሰጣል ተብሎ በእቅድ የተያዘው የ “NGAT’ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ጣቢያነት ለመረጣችሁ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ሆኖ በሌሎች የፈተና ጣቢያዎች (ዩኒቨርሲቲዎች) ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከታችሁ በሙሉ ፈተናው በተያዘው ዕቅድ መሰረት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከ8:00 (ከስምንት ሰዓት) ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
       Via ትምህርት ሚኒስቴር

@segnigudeta @WABIISG
#ማስታወቂያ  ቀን 02/01/2017
#ለሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_ነባርመደበኛ_ተማሪዎች_በሙሉ
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ) የ2017 ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 09 እና 10/2017 ሲሆን ፤ መስከረም 13 ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን፤ በ2016 በሪሚድያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንድሁም በ2017 በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን።

#ማሳሰቢያ:-
➢ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን።
#የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት via Samara University

Odeeffennoo beeksisa wayitawaa
guyyaa guyyan bahu argachuuf

@segnigudeta @WABIISG

https://www.facebook.com/profile.php?id=100070669717820