Remote IT ሪሞት አይቲ
2.03K subscribers
972 photos
18 videos
26 files
556 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
ምንም ዓይነት ክፍያ የለውም ። just tap በማድረግ  coin  መሰብሰብ ነው። ሊያልቅ ነው ፍጠኑ  ። ታች ያለው ሊንክ ነክታቹ ስትጀምሩ 2500 coin ቦነስ ታገኛላቹ ።
boom boom

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Quality Button
Whose phone do you want to hack?🤔
Your lover, child or friend

Weird the solution is to join our biggest hacking channel. Send Request by pressing the linkage underneath 👨‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሞኝ አትሁኑ  ምንም አይነት ክፍያ የለውም ። ሊያልቅ  ትንሽ ነው የቀረው  ፍጠኑ  ።

ታች ያለው ሊንክ ነክታቹ ስትገቡ 2500 ኮይን ቦነስ ታገኛላቹ ።
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Tapswap
👌 እስከአሁን 10.414 ትሪልየን ኮይን ተሰራጭቷል::

እስከአሁን በዓለም ዙሪያ 7,972,531 ሰዎች ጨዋታውን ተቀላቅለዋል::

👌 እስከአሁን በየቀኑ 2,923,714 ሰዎች #Tap እያደረጉ ነው::

ይሄን ጽሁፍ ስፅፍ 86,754 online ናቸው (Tap እያደረጉ ነው)

😐#Notcoin የቆየው ልክ ለሦስት ወራት ሲሆን 80 ትሪልየን #ኮይን ተሰራጭቶ ነበር (በኋላ ከሁሉም ላይ የመጨረሻዎቹን ሦስት ዜሮዎች በማጥፋት 80 ቢልዮን አድርገውታል::

🙏 #Tapswap እስከመቼ እንደሚቆይ የተገለጸ ነገር የለም:: ሆኖም ቢያንስ ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት እንደሚቆይ እገምታለሁ::

👌 ብዙሰዎች ችላ እያላችሁት ነው:: ሆኖም አሁን ምን ያህል እንደሚያወጣ በእርግጠኝነት መናገር ባይቻልም ገንዘብ መሆኑ ግን መጠራጠር አይገባም:: ገንዘብ የሚሆነውም ከእኛ ይልቅ ባለቤቶቹን #ቢሊየነር ስለሚያደርጋቸው ነው (ለጽድቅ አይደለም የሚያሳትፉን)

😂 ስለሆነም ችላ አትበሉት:: አትዘናጉ:: ቢያንስ ጊዜ ስክኖራችሁ #Tap አድርጉ:: ወደቦቱ ገብታችሁ አንድም ጊዜ #Tap ሳታደርጉ የምትተዉትም ብዙዎች ናችሁ:: ለምን(ያለጥርጥር እንደNotcoin ይቆጫችኋል)

የጀመራችሁ #Tap ማድረጋችሁን ቀጥሉ🙏

ያልጀመራችሁ ከታች ባለው #link በ2,500 ኮይን ሽልማት ጀምሩ👌🙋

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
በ13/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን  እሁድ ሚያዚያ  13/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06፡30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on April 21, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, April 21, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:30 AM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us.

Immigration And Citizenship Service

__

Telegram: https://t.me/remoteict
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
#Update

የ " ቲክቶክ " እገዳ በኪርጊስታን ተግባራዊ ሆነ።

ኪርጊስታን " ቲክቶክ " በመላ ሀገሪቱ  እንዲታገድ ውሳኔ ማስለፏ ይታወሳል በዚሁ ውሳኔ መሰረት የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ትዕዛዙን ወደ መፈጸም #እርምጃ ገብተዋል።

በሀገሪቱ " ቲክቶክ " መስራት እንዳቆመም ተነግሯል።

ሰዎች መተግበሪያውን ሲከፍቱን የሚያገኙት መልዕክት " Unable to load, please try again." የሚል ነው።

ውሳኔው በሀገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት መ/ቤት የተላለፈ ነው።

የኪርጊስታን ዲጂታል ሚኒስቴር ቲክቶክን የሚያስተዳድረው ' ባይት ዳንስ ' ኩባንያ ፥ " #የልጆችን
- አእምሯዊ፣
- አካላዊ፣
- መንፈሳዊ እና #ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም " ብሏል።

በዚህም ምክንያት " ቲክቶክ " በሀገሪቱ እንዳይሰራ ተደርጓል።

ውሳኔው የተቃወሙ አካላት ይህ ተገቢ እንዳልሆነ በመግለጽ ገደቡ እንዲነሳ ጠይቀዋል። ከገደብ ይልቅ ቁጥጥር ይደረግበት ብለዋል።

ከዚህ ቀደም የኪርጊስታን የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ፥ " ቲክቶክ " የተሰኘው መተግበሪያ ለልጆች አእምሯዊ እድገት እና አጠቃላይ ደህንነት ጠንቅ እየሆነ ነው " ማለቱ ይታወሳል።

መተግበሪያው #ህጻናት እጅግ ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ይዘቶችን እንዳያገኙ ለመከላከል በቂ #መቆጣጠሪያ እንደሌለው ነበር የገለጸው።

በተጨማሪም ለተጠቃሚዎቹ ትክክለኛ የዕድሜ ማረጋገጫ እርምጃዎች እንደለለው እና ተጠቃሚዎችን በአጫጭር የቪዲዮ ክሊፖች ወደ ምናባዊ ግዛት በመሳብ #ሱስ የሚያስይዝ ይዘት እንዳለው አስረድቶ ነበር።

ሚኒስቴሩ " ቲክቶክ " በወጣቱ ትውልድ ደህንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳለው በአጠቃላይም ለትውልዱ ጠንቅ እየሆነ እንደመጣ አሳውቆ ነበር።
Forwarded from ኢትዮ ጥቅሳ ጥቅስ (𝕛o̸n̸a̸h̸𓃵)
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል ጊዜ በማንኛውም ሰአት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምንአልባት ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ነገር ግን ጊዜ ካንተ ያበለጠ ሀያል ነው አንድ ዛፍ መቶ ሺህ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ ዛፎችን ታቃጥላለች አንድ መጥፎ ስራ ጥሩ ድረጊቶችን ታጠፉለች ዋናው ነገር ሰዎችን የምታከብር በአስተሳስብ ዘመናዊ እና ሁል ጊዜ ጥሩ አመለካከት ያለህ ሁን 👍
                                         

for more Join☞  @ethio_tksa_tks
💻 #ስቲቭ_ጆብስ የ20ኛውን ክፍለ ዘመን የኮምፒዩተሮች አብዮት ካቀጣጠሉትና እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስም ምናልባትም በቢሊዮኖች በሚቆጠሩ #የኮምፒዩተሮች፣ እንደ #አይፓድና አይፎን አይነት የተንቀሳቃሽ የሙዚቃ #ማዳመጫዎች፣ ስልኮችና በሌሎች በርካታ #ፈጠራዎች ተጠቃሚዎች ዘንድ ታላቅ አድናቆትንና ከበሬታን የተቸረው ታላቅ የዘመናችን የፈጠራ ሰውና የግዙፉ የኮምፒዩተር ኩባንያ #የአፕል መስራች ነው፡፡

💻 መስከረም 24 ቀን: 2004 ዓ.ም በሃምሳ ስድስት ዓመቱ #በጣፊያ ካንሰር ሳቢያ ያረፈው ስቲቭ ጆብስ አፕል የሚሰኘውንና በገበያ ካፒታል መጠኑ የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም የሆነውን የኮምፒዩተር ኩባንያ ከጓደኛው ጋር በቤተሰቦቹ ጋራዥ ውስጥ ሲያቋቁም ገና ለጋ የ20 ዓመት ወጣት ነበር፡፡

💻 #አፕል አሁን ላይ 2.1 trillion የሚያወጣ ቁጥር አንድ ሀብታም ድርጅት ነው።

💻 ዛሬ ላይ አፕል የዘመናዊውን ዓለም #የኮምፒዩተር#የመዝናኛ#የተንቀሳቃሽ ስልክና በአጠቃላይ በዘመናዊ አኗኗር ላይ ታላቅ ተፅዕኖውን ማሳረፍ የቻለ #የኮምፒዩተር
ኩባንያ ሆኗል፡፡

@remoteict
@remoteict
💥"Who create TikTok?"
🎞#ቲክቶክ አጭር ቪዲዮ 'Share' ምናደርግበት ማህበራዊ ድህረ ገፅ ነው! መነሻውን #ቻይና አድርጎ አሁን 3 billion active users አለው።

👨‍💻#ቲክቶክን የፈጠረው የ36 አመቱ ቻይናዊ ግለሰብ #Zhang_yiming ነው። በዩንቨርስቲ የተማረው 'Software engineering' ነው።

ቲክቶክ #በህንድ#በአሜሪካ እና #በፓኪስታን ታግዷል።

@remoteict
@remoteict
#Notcoin ከተጠበቀው በላይ ሰው በመሳተፉ ምክንያት የተፈጠረውን የኔትወርክ መጨናነቅ ለመፍታት እየተረባረቡ ነው:: ዛሬ ከሰዓት በኋላ ወደዋሌት መውሰድ ከተጀመረ በኋላ መልሶ ተቋርጧል:: ከይቅርታ ጋር በትእግስት ጠብቁን ተብላችኋል:: #Soon . . .

እስከዛው (የእረፍት ቀን ነውና) #በNotcoin ከመቆጨት Tapswapን Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ በ2500 ሽልማት በ👇👇link አስፈንጥራችሁ ጀምሩ::

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Quality Button
Whose phone do you want to hack?🤔
Your lover, child or friend

Weird the solution is to join our biggest hacking channel. Send Request by pressing the linkage underneath 👨‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
File Hide Expert Hide Pictures_v3.0.0_apkpure.com.apk
2.6 MB
📲File Hide Expert

በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ: File Hide expert

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @remoteict
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Notcoin

"የታገሰ ከሚያፈቅራት የቀድሞው ጓደኛው ይወልዳል" (#ስትፋታ) ሲባል አልሰማችሁምን ለመሆኑ ሸጣችሁ የት ለመሄድ ነው የቸኮላችሁት

ለማንኛውም ስትጠብቁት የነበረው ጊዜ ተዳርሷል:: እስከዛው የተለያዩ ድረገጾች ላይ ያልተጠቀማችሁበት #የEmail አድራሻ አዘጋጁ:: የሰበሰባችሁትን #Claim የምታደርጉበት አዲስ ድረገጽ የምትገቡት #በEmail ነው::🙋😯😍

ሲጀምር አትጣደፉ (የዘመን መጨረሻ አይደለም):: መጨናነቅ ስለሚኖር በተስፋ የጠበቃችሁትን እንዳታጡ😍🙄
.
.
.
እስከ አሁን የምትሳለቁን ከቁጭት ውጡና #Tapswap #Tap ማድረግ ጀምሩ ::
ያልጀመራችሁ በ👇👇ጀምሩ

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ሰላም ውድ ሪሞት ቴክኖሎጂ አባላቶቻችን ሁላችሁም ዛሬም ለናንተ የሚጠቅም መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል።

✍️ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት ለምሳሌ:-

✍️(Airplane Mode ላይ ማድረግ) (ምክንያቱም ራዲየሽኑ መብረቅ ይስባል)

✍️| off wi-fi | Bluetooth | Main Network FM(ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ | ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው
የሚጠቀሙት - ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Eectromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል።

✍️ስልክን Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም | አለመደዋወል - Calling | Wifi አለመጠቀም | Gaming - ጌም አለመጫወት።

✍️በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል

✍️ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ።

✍️የስልክ ስክሪን Blue Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ / Blue Light Filter App መጠቀም።

✍️የባትሪ ቻርጅ በጣም Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ | ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል።

✍️ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ | ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡

✍️የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ | በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ፡፡

✍️ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ | የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagneti radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን | አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት፡፡

እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

ቻናላችን: t.me/remoteict
#tiktok

የአሜሪካ #ሴኔት በመላው አሜሪካ " ቲክቶክ" ን ሊያግድ የሚችል አዋጅ ትላንት ለሊት አጽድቋል።

ከቀናት በፊት የተወካዮች ምክር ቤት " ቲክቶክ " እንዲታገድ ረቂቅ ሕግ ማጽደቁ ይታወሳል።

ትላንት ለሊት የአሜሪካ ሴኔት ተሰብስቦ " ቲክቶክ " ከቻይና ካልተፋትና ድርሻው በ9 ወር ውስጥ ለአሜሪካ ኩባንያ የማይሸጥ ከሆነ አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት እንዳይሰጥ የሚያግድ አዋጅ አጽድቋል።

ቀጣዩ ሂደት ፕሬዜዳንቱን ይመለከታል።

ይህ አዋጅ ወደ ፕሬዝዳንት ጆ  ባይደን የተመራ ሲሆን እሳቸው ቀደም ሲል " ይህ አዋጅ እኔ ጋር ይድረስ እንጂ ፊርማዬን አኑሬበት ሕግ ሆኖ ይተገበራል " ብለው ነበር።

አሁን አሜሪካ ውስጥ 170 ሚሊዮ ተጠቃሚዎች ያሉት " ቲክቶክ " የመታገዱ ነገር እውን እየሆነ የመጣ ሲሆን ሂደቱ ረጅም ወራትን ሊወስድ ይችላል።

በሌላ በኩል ፥ ሴኔቱ ለዩክሬን ፣ ለእስራኤል እና ለሌሎች የባህር ማዶ የአሜሪካ አጋሮች የ95 ቢሊዮን ዶላር (5,419,427,000,000 ብር) የእርዳታ ጥቅል አፅድቆታል።

@remoteict
አሁን ላይ የየእለት የህይወታችን  ክንውኖቻችን  ቴክኖሎጂ ላይ መሰረት ያደረጉ ሆኗል፡፡

ቴክኖሎጂ የሁሉም ነገር ማሰሪያ ሁኗል፡


👁 በየ ቀኑ አዳድስ የቴክኖሎጂ ግኝቶችን በምገርም ትንተና #በሪሞት ቴክኖሎጂ እናስቃኛቹዋለን

👁 አይቲ መፍቴዎች ይዘን እንመጣለን ማለትም computer and printer Maintainance , ሞባይል ጥገና

👁 የሳይበር ሰኩርቲ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት

እሮሶ ብቻ ሊንኩ
👇👇👇👇
@remoteict join ያርጉ
Spec:

⚡️ 3.7 GHz Intel Core ⚡️i3-6100 Dual-Core
⚡️4GB of 1600 MHz DDR3L RAM
⚡️500GB  Hard Drive
⚡️Integrated Intel HD Graphics 530
⚡️Dell Wired Keyboard & Mouse Included
⚡️Windows 10 pro

አሁኑኑ ደውለው ይዘዙን
ብዛት ስሆን ይቀንሳል

📞0910512217