Remote IT ሪሞት አይቲ
2.03K subscribers
973 photos
18 videos
26 files
557 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
💻 #ስቲቭ_ጆብስ የ20ኛውን ክፍለ ዘመን የኮምፒዩተሮች አብዮት ካቀጣጠሉትና እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስም ምናልባትም በቢሊዮኖች በሚቆጠሩ #የኮምፒዩተሮች፣ እንደ #አይፓድና አይፎን አይነት የተንቀሳቃሽ የሙዚቃ #ማዳመጫዎች፣ ስልኮችና በሌሎች በርካታ #ፈጠራዎች ተጠቃሚዎች ዘንድ ታላቅ አድናቆትንና ከበሬታን የተቸረው ታላቅ የዘመናችን የፈጠራ ሰውና የግዙፉ የኮምፒዩተር ኩባንያ #የአፕል መስራች ነው፡፡

💻 መስከረም 24 ቀን: 2004 ዓ.ም በሃምሳ ስድስት ዓመቱ #በጣፊያ ካንሰር ሳቢያ ያረፈው ስቲቭ ጆብስ አፕል የሚሰኘውንና በገበያ ካፒታል መጠኑ የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም የሆነውን የኮምፒዩተር ኩባንያ ከጓደኛው ጋር በቤተሰቦቹ ጋራዥ ውስጥ ሲያቋቁም ገና ለጋ የ20 ዓመት ወጣት ነበር፡፡

💻 #አፕል አሁን ላይ 2.1 trillion የሚያወጣ ቁጥር አንድ ሀብታም ድርጅት ነው።

💻 ዛሬ ላይ አፕል የዘመናዊውን ዓለም #የኮምፒዩተር#የመዝናኛ#የተንቀሳቃሽ ስልክና በአጠቃላይ በዘመናዊ አኗኗር ላይ ታላቅ ተፅዕኖውን ማሳረፍ የቻለ #የኮምፒዩተር
ኩባንያ ሆኗል፡፡

@remoteict
@remoteict