ኦርቶዶክስ መረጃ 2
897 subscribers
12 photos
1 video
3 links
Download Telegram
በኦሮምያ ክልል ባሉ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ እየተደረገ ያለው ኦርቶዶክሳውያንን የማሰር ተግባር ዛሬም እንደቀጠለ ነው።

ዛሬ ጠዋት ለዝግጅት ክፍላችን በደረሰው መረጃ መሠረት የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት መቀመጫ በሆነችው አምቦ ከተማ የሀገረ ስብከቱ የሚዲያና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አባ ጴጥሮስ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ በሀገረ ስብከቱ ውስጥ ከሚገኘው ማረፊያቸው በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸው ታውቋል።

በተጨማሪም በወለቴ እና በዓለም ገና አካባቢዎች የጸጥታ አካላት በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ማዋከብ እና ድብደባ እያሳደሩ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል

@ORTODOX_MERJA2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወለቴ ያለችው ቤተክርስቲያን ትጣራለች!
በሻሸመኔ የብዙ ንፁሀንን ደም ያፈሰሰው ሕገ ወጡ ቡድን በመንግስት በታጠቁ ኃይሎችን ወደ ቤተክርስቲያኗ እየተኮሰ ይገኛል !

ምንጭ፡ ተሚማ

ተዋሕዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

@ORTODOX_MERJA2
❗️❗️ትኩረት ትኩረት ትኩረት ❗️❗️

ሰበታ ቅዱስ ገብርኤል ደውል ደውለዋል እባካችሁ ድረሱልን እያሉ ነው በአካባቢው  ያላችሁ ወጣቶች ወደ ሰበታ ገብርኤል ቶሎ ሂዱ !!!
#ሼር

ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
#ሰበር_መረጃ

አየር ጤና አንቀፀብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሊገቡ ነው ደወል ተደውሏል ድረሱልን😭😭😭
እዛ አካባቢ ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ቶሎ ወደ ቤተክርስቲያን ሂዲ!!!

ሁለቱም CHANNEL ያዙት
@ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
አየር ጤና ኪዳነ ምህረት ደውል ቢደወልም እስከ አሁን ወጣቱ ተሰብስቧል ቁጭ ብለው እየጠበቁ ነው ምንም ነገር የለም!

አሁን በእስፒከር ከወጣቱ ጋር እየተመካከሩ ይገኛሉ የደብሩ አገልጋዮች እና ወጣቱ!

ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ
@ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
‼️ሌላ አሳዛኝ መረጃ‼️

#የተዋህዶ ድምፅ የሆነዉ ልጅ ቢኒ በፓሊስ ተይዞ የት እንደወሰዱት ማወቅ አልቻልንም😭

ይህ ነው እውነት መናገር ለህዝብ ድምፅ መሆን መጨረሻው 🙏

እማምላክ ትጠብቅልን
ፍትህ ሼር📍 ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
#Update

ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ " ትላንት ምሽት የመንግስት የጋራ ግብረኃይል የሰጠውን የ " ሰልፍ ክልከላ መግለጫ " እንደማይቀበለው አስገንዝቧል።

ቅዱስ ሲኖዶስ የትላንቱ የመንግስት መግለጫ " መንግሥት አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ቤተክርስቲያኒቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ለማውደምና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የታወጀ አዋጅ መሆኑን በጽኑ እንድናምን አድርጎናል " ብሏል።

(ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል) ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
መረጃ‼️

15 ሊቃነ ጳጳሳትን ጨምሮ በደራርቱ ቱሉ የሚመራው የሀገር ሽማግሌዎች ህብረት ከጠ/ሚ አብይ ጋር ፊት ለፊት ማነጋገር ጀምሯል።
ስብሰባው አሁን ተጀምሯል።
መንበረ ፓትርያርክ (የፓትርያርኩ መኖርያ) በፌደራል ፖሊሶች ተሞልቷል። ልንጠብቃችሁ ነው የመጣነው የሚል ምክንያት ከፖሊሶቹ ተሰጥቷል።
የካቲት 3/2015 ዓ.ም

@ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
#Update:

ቅዱስ ሲኖዶሱ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር በቤተመንግስት ውይይት አድርገው ወደ መንበራቸው በሰላም ተመልሰዋል። ስለነበራቸው ውይይት አጠቃላይ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

@ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
የብሄር ብሄረሰቦች ተብሎ የተቋቋመው የጨበራ ሲኖዱስ እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡
ሰልፉን ቤተ ክርስትያኒቱ ማድረግ ከፈለገች መቀጠል እንደምትችል ከስምምነት ላይ ተደርሷል!!
በህገወጥ መንገድ የተሾሙት 25 ጳጳሳት ቆብ እና መስቀላቸውን ያስረክባሉ። ሶስቱ አባቶች በይቅርታ ይመለሳሉ ተብሏል።
ዝርዝር መረጃ ከመግለጫው የምንሰማው ይሆናል።
#ሼር
@ORTODOX_MERJA
የመምህር ምህረት አሰፋ ቤት ተከቧል

ከሰዓታት በፊት በቀጥታ ስርጪት የቅዱስ ሲኖዶሱን መግለጫ እየተናገረ እና ምዕመኑን እያጽናና በነበረበት በመኖሪያ ቤቱ ሳለ በደንገት ሁለት ፓትሮል መኪና መጥቶ ቤቱን ከቦታል
ምንጪ ያሬድ (ያያ) ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2