❗️❗️ትኩረት ትኩረት ትኩረት ❗️❗️
ሰበታ ቅዱስ ገብርኤል ደውል ደውለዋል እባካችሁ ድረሱልን እያሉ ነው በአካባቢው ያላችሁ ወጣቶች ወደ ሰበታ ገብርኤል ቶሎ ሂዱ !!!
#ሼር
ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
ሰበታ ቅዱስ ገብርኤል ደውል ደውለዋል እባካችሁ ድረሱልን እያሉ ነው በአካባቢው ያላችሁ ወጣቶች ወደ ሰበታ ገብርኤል ቶሎ ሂዱ !!!
#ሼር
ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
የብሄር ብሄረሰቦች ተብሎ የተቋቋመው የጨበራ ሲኖዱስ እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡
ሰልፉን ቤተ ክርስትያኒቱ ማድረግ ከፈለገች መቀጠል እንደምትችል ከስምምነት ላይ ተደርሷል!!
በህገወጥ መንገድ የተሾሙት 25 ጳጳሳት ቆብ እና መስቀላቸውን ያስረክባሉ። ሶስቱ አባቶች በይቅርታ ይመለሳሉ ተብሏል።
ዝርዝር መረጃ ከመግለጫው የምንሰማው ይሆናል።
#ሼር
@ORTODOX_MERJA
ሰልፉን ቤተ ክርስትያኒቱ ማድረግ ከፈለገች መቀጠል እንደምትችል ከስምምነት ላይ ተደርሷል!!
በህገወጥ መንገድ የተሾሙት 25 ጳጳሳት ቆብ እና መስቀላቸውን ያስረክባሉ። ሶስቱ አባቶች በይቅርታ ይመለሳሉ ተብሏል።
ዝርዝር መረጃ ከመግለጫው የምንሰማው ይሆናል።
#ሼር
@ORTODOX_MERJA