የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እንሸላለም (ይቆጥቡ ይሸለሙ እና የሉሲ “የሴቶች” የቁጠባ ሂሳብ) የጎዳና ቅስቀሳ ማካሄዱን ከገበያ ጥናትና ቢዝነስ ማስፋፊያ መምሪያ የተገኘው መረጃ አመለከተ፡፡
ከአዲስ አበባ ከተማ የተነሳው የቅስቀሳ ቡድን ሰበታ፣ ወሊሶ፣ ወልቂጤ፣ ግቡሬ፣ እምድብር፣ አረቅጥ፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ ሌራ፣ ሆሳዕና፣ ዶዮ ገና፣ ሻሸመኔ፣ ሐዋሳና ሌሎችም ከተሞችን በማዳረስ የይቆጥቡ ይሸለሙ እና ሉሲ የሴቶች ቁጠባ ሂሳብ የጎዳና ቅስቀሳ ሥራ ሰርቷል፡፡
ለይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ ግብር የተዘጋጁት ሽልማቶች 1ኛ ዕጣ ሀዩንዳይ የጭነት መኪና፣ 2ኛ ዕጣ ባጃጆች፣ 3ኛ ዕጣ የውኃ መሳቢያ ሞተሮች እና 4ኛ ዕጣ ስማርት የሞባይል ስልኮች ሲሆኑ ለሉሲ ደግሞ በቆጠቡት ብር መጠን ልክ ከሞምባሳ ጉብኝት ጀምሮ በርካታ የሽልማት አይነቶች የተዘጋጁ ሲሆን የሽልማት ጊዜው የሚቆየውም ይቆጥቡ ይሸለሙ ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም፣ ሉሲ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ ግን ግንቦት 21 ቀን 2013 ዓ.ም መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ #Save #Lucy #RoadShow #Campaign #እንሸላለም #NIB

Lucy Account Saving – For women only – Saving leads to stable and better life!
#LucySaving #Save #Services #NIB
#LucySaving #Save #Services #NIB
Senior Citizen Saving Account – Starting from ETB 25,000.00 for our senior citizens!
#SeniorCitizen #Save #Services #NIB
#SeniorCitizen #Save #Services #NIB