Nib InternationalBank
24.6K subscribers
4.42K photos
230 videos
9 files
1.63K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍52👏1
ንብተራ ኦንላይን

ለደህንነትዎ ቅድሚያ የሰጠ መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #Security

11👍6👏4
ውድ ደንበኞቻችን፣

ባንካችን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ላላቸው ውድ ደንበኞቹ የተቀላጠፈ አገልግሎት እየሰጠና ለወሳኝ ግብዓቶች ግዥ በተለየ አትኩሮት የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት ሐምሌ ወር ላይ የቀረቡ የውጭ ምንዛሪ ጥያቄዎችን በማስተናገድ ከ20 ሚሊዮን ዶላር በላይ ፈቅዷል። የሃገራችን ብሎም የባንካችን የውጭ ምንዛሪ ክምችት መሻሻል ጋር ተያይዞ ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ጥያቄዎ ፤ ባንክዎ ሊያስተናግድዎ ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል፡፡ በመሆኑም የውጭ ምንዛሪ ፍላጐት ያላችሁ ደንበኞቻችን ተገቢውን ጥያቄ በማቅረብ እና ምዝገባ በማድረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስቀመጠው መመሪያ መሰረት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን በማክበር እንገልፃለን።

ከባንካችን ጋር አብረው ስለሚሰሩ እናመሰግናለን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #exrate

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
19👏7🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👍5👏1
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ “Update/Upgrade” ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

👍53
ንብተራ ኦንላይን

የኤቲኤም ካርድ ሳያስፈልግዎ ገንዘብ ማውጣት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ይህ በንብተራ ኦንላይን "Cardless" አማራጭ እውን ሆኗል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍144
ንብተራ ኦንላይን

ገንዘብ ወደ ዋሌትዎ በቀላሉ ያስተላልፉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍114🔥1👏1
የዛሬ የነሐሴ 2 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👍3
ንብተራ ኦንላይን

ምቹ ፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ መተግበሪያ!

ጁምዓ ሙባረክ!
***                                                                                                                                                                   
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!  

#Nib #nibbank  #ChildernsavingAccount  #savingAccount  #Tatariset #nibproducts #savingAccount   #nibtatriset   #Nib  #Student #savingAccount #Nib #Entrepreneur #NIBBank #TimeDeposit #nibtimedeposit #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream #Nibqeffo #NibATM

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
13
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ “Update/Upgrade” ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
9
የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!

Telegram / Facebooklinkedin

በሁሉም አማራጮች ያገኙናል፡፡

የውጭ ምንዛሬ ተመንን ጨምሮ ባንካችን የሚያወጣቸውን ክፍት የሥራ ቦታዎችን ለመመልከት እና ባንካችንን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማግኘት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍153👏3
ንብተራ ኦንላይን

ለደህንነትዎ ቅድሚያ የሰጠ መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #Security

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👏13👍43
የዛሬ የነሐሴ 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
8👍7
ንብተራ ኦንላይን

ቅዳሜን ገበያ፣
ንብተራን በጉያ!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#nibbank #nib #nibinternationalbank #Saturdayshopping #goodwish

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍16🔥21
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ “Update/Upgrade” ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍42😁1
*865#

*865# ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አማራጭ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
17👍8🙏2
የዛሬ የነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
13👍7
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ውድ ደንበኛችን፡-

ባንካችን “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ነሐሴ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የማርኬቲንግ ንቅናቄ ማስጀመሩን እናበስራለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ለባንካችን የአገልግሎት ልህቀት የእርስዎ አሻራ የላቀ በመሆኑ ምሰጋና እያቀረብን ምንጊዜም እርስዎ ውድ ደንበኛችንን በትጋትና በታታሪነት ለማገልገል ያለንን ቁርጠኝነት ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!”
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ወደ 9698 ይደውሉ፡፡ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡
https://www.nibbanksc.com/social_media/

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
18👍8🙏2👏1
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ ንቅናቄ በባንኩ ንብ ፕሪምየም ቅርንጫፍ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አስጀመረ፡፡

ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡

👍287👏4🔥3