Nib InternationalBank
24.6K subscribers
4.42K photos
230 videos
9 files
1.63K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ንብተራ ኦንላይን

ሁሉንም በአንድ ጥላ የሚያገኙበት
ከዘመኑ ጋር የዘመነ መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
   
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍87
Everything you need is now in one place - NibTera Online
One Hub for all Solution!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👏96
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍52
የጥንቃቄ መልዕክት

ውድ ደንበኞቻችን:-

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑንን ደርሰንበታል፡፡ ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ Update/Upgrade ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
8👍5
ለግብይት ፍላጎትዎ
በቀላሉ ክፍያ መፈጸሚያ

ንብተራ ኦንላይንን ተመራጭ ያድርጉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank
15👍5👏3🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
9👍3
ንብተራ ኦንላይን

የነዳጅ ክፍያዎን በንብተራ ኦንላይን በቀላሉ በመፈጸም ጊዜዎን ይቆጥቡ!
እውነትም ክፍያ ቀሏል!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #Fuelpayment

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍93👏3
ንብተራ ኦንላይን

ሁሉንም ፍላጎትዎን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት!
ምቹ፣ ቀላል እና አስተማማኝ መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibtera

8🥰5👍1
Everything you need is now in one place - NibTera Online
One Hub for all Solution!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍75
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍6
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን:-

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑንን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ Update/Upgrade ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
9👍7
የጥንቃቄ መልዕክት

ውድ ደንበኞቻችን :-

አጭበርባሪዎች ከባንካችን የተደወለ በማስመሰል ወደ ደንበኞች ስልክ እየደወሉ ሞባይል ባንኪንግ እየሰራ አይደለም እያሉ በመጠየቅ እና አክቲቬሽን ኮድ ወይም የይለፍ ቃል በመቀበል እንዲሁም ሌሎች መሰል መልዕክቶችን በመጠቀም የማጭበርበር እና የስርቆት ድርጊት ሙከራ እንደሚያደርጉ ተደርሶበታል፡፡
በመሆኑም ደንበኞች የሚደርሳችሁን መልእክት ትክክለኛነት አቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመሄድ ወይም ወደ 9698 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
እናመሰግናለን፡፡

4👍4👏2🤔1
ንብተራ ኦንላይን

ሁሉንም ፍላጎትዎን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት!
ምቹ፣ ቀላል እና አስተማማኝ መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
9👍3🔥1👏1
በልዩነት ይገበያዩ!
ለቀላል ክፍያ ሚስጥሩ
ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank
8👍6👏3🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👏1
በልዩነት ይገልገሉ!
ለእርስዎ የሚስማማዎትን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እኛ ጋር ያግኙ!

ጁምዓ ሙባረክ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #nibmobilebanking #IFB #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👏5
የጥንቃቄ መልዕክት

ውድ ደንበኞቻችን :-

አጭበርባሪዎች ከባንካችን የተደወለ በማስመሰል ወደ ደንበኞች ስልክ እየደወሉ ሞባይል ባንኪንግ እየሰራ አይደለም እያሉ በመጠየቅ እና አክቲቬሽን ኮድ ወይም የይለፍ ቃል በመቀበል እንዲሁም ሌሎች መሰል መልዕክቶችን በመጠቀም የማጭበርበር እና የስርቆት ድርጊት ሙከራ እንደሚያደርጉ ተደርሶበታል፡፡
በመሆኑም ደንበኞች የሚደርሳችሁን መልእክት ትክክለኛነት አቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመሄድ ወይም ወደ 9698 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
እናመሰግናለን፡፡

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍93
ንብተራ ኦንላይን

ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay, Go/
ለክፍያ ቀላልና ምቹ የሆነውን ንብ “QR”ን ይጠቀሙ!

👍85👏1