STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.9K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#Sports_Betting መፍትሔ ሊያገኝ ነው።

በስፖርት ውርርድ ስም እየተስፋፋ የመጣው ቁማር በቅርቡ መፍትሔ እንደሚያገኝ ተገለጸ!

በስፖርት ውርርድ ስም (ቤቲንግ) በሚል በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣው ዘመናዊ ቁማር በአንድ ወር ውስጥ የመፍትሔ እርምጃ እንደሚሰጠው የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታወቀ።

በሚኒስቴሩ የወጣቶች ሰብዕና ልማት ዳይሬክተር አቶ አለሙ ሠዒድ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ድርጊቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስፋፋ በመሆኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በቀጣዩ አንድ ወር ግብረ ሀይል በማቋቋም መፍትሔ ለማምጣት እየሰራ ይገኛል::

ዳይሬክተሩ ‹‹የስፖርት ውርርድ በሚል እየተከናወነ የሚገኘው ድርጊት ቁማር ነው፤ ለችግሩ ዋነኛ መንስዔ የቁማሩ ዓይነት የስፖርት ውርርድ መባሉ ብቻ ሳይሆን ፈቃድ አሰጣጡ ነው። በአገሪቱ ለአደንዛዥ ዕፅ ንግድም ፈቃድ ይሰጣል። ይህም ፈቃድ ሰጪ አካል ዘንድ ከፍተኛ ክፍተት መኖሩን ያሳያል›› ብለዋል።

More👇
https://telegra.ph/ETH-12-18-4

(አዲስ ዘመን ጋዜጣ)

@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
ከነገ ህዳር 3: 2015 ጀምሮ በፓርኩ አገልግሎት ለማግኘት ከስር የተቀመጠውን የጥቅል ዋጋ ይመልከቱ::
የቅድሚያ ምዝገባን በተመለከተ በቅርቡ እናሳውቃልን::

#park #kidsplayground #sports #weddinggarden #AddisAbaba #Ethiopia

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot