STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች #Exit_Exam ዘንድሮ መጀመሩን ተቃውመዋል።

አንድ ሴሚስተር በ45 ቀን እየተማርን የመውጫ ፈተና ውሰዱ መባሉ አግባብ አይደለምም ብለዋል።



ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Defense #Exit_Exam #2015EC

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ( ሶሻል ሳይንስ ፋካሊቲ) ፣ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ( Biology Department) ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ (FBE) ተመራቂ ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና ዝግጅት እንዲያደርጉ በማሰብ ዲፌንስ እንዲቀርላቸው ተደርጓል።

ሌሎቻችሁስ ጋር ምን አይነት የተለየ እንቅስቃሴ አለ?

እርማት
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ FBE ዲፌንስ እንዳልቀረ አረጋግጠናል። ይቅርታ እንጠይቃለን።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ተቃውሞ #Exit_Exam #ምርቃት

ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ያላለፈ ተማሪ ለምርቃት አይቀመጥም የሚለውን ውሳኔ ዳግም እንዲያጤነው በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች እየጠየቁ ይገኛሉ።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር አረጋ ይርዳው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ካነሷቸው ነጥቦች...

የመውጫ ፈተና የሚፈተኑት ተማሪዎች ከዓመታት በፊት የከፍተኛ ትምህርታቸውን ሲጀምሩ የመውጫ ፈተና የሚባል ነገር አልነበረም።ዘንድሮ በድንገት የመውጫ ፈተና ይሰጣል ተብሎ በመምጣቱ በተማሪዎች፣በተቋማት እንዲሁም በራሱ በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩን ገልፀው ድንገተኛ ፈተና በመፈተን የትምህርት ጥራት ይመጣል የሚለው ነገር ብቻውን መፍትሔ ነው ብለው እንደማያስቡ ገልፀዋል።

በተለያየ መልኩ ኮታ ይሙላ በሚል በገፍ ሲያልፉ የነበሩ ተማሪዎችን ድንገተኛ ፈተና በመስጠት የትምህርት ጥራት አይመጣም ያሉት ፕሬዚዳንቱ በአንፃሩ እሳቸው የትምህርት ሚኒስቴርን ቢመሩ ኖሮ #Exit_Exam መኖሩን ይፋ የሚያደርጉት ዘንድሮ ፍሬሽማን ለሚጀምሩ ተማሪዎች ሲሆን ፈተናውም ከአራት ዓመት በኋላ እንዲሰጥ ያደርጉ እንደነበር ገልጸዋል።

ከቀናት በኋላ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና
አስመልክቶ ልክ እንዳለፈው የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት ማሽቆልቆል ይከሰታል ብለው ያስባሉ? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ እንዲህ ብለዋል "አዎን (ብዙ ተማሪዎች ይወድቃሉ የሚል ስጋት አለኝ)።እነዚህ ተማሪዎች የተጨለፉበት መንገድ Suddenly Exam ስለመጣ ተዓምር ተፈጥሮ አዲስ እውቀት አላቸው ማለት አይደለም። ስርዓቱ በጠቅላላ እንጂ መፈተሽ ያለበት አንድ ቦታ ላይ ብቻ አይደለም።" ብለዋል።


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Exit_exam
#ተጨማሪ

የመውጫ ፈተና ወስደው የሚያልፉ ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱበት ዓመት፣ ወር እና ከመቶ ያስመዘገቡት ውጤት በሚሰጣቸው ትራንስክሪፕት ላይ በግልጽ እንደሚጻፍ ተገልጿል፡፡

ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም መሰጠት የሚጀምረውን የመውጫ ፈተና ወስደው የሚያልፉ ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱበት ዓመት፣ ወር እና ከመቶ ያስመዘገቡት ውጤት በተማሩበት ተቋም
በሚሰጣቸው የትምህርት ማስረጃ ላይ በግልጽ እንደሚጻፍ ትምህርት ሚኒስቴር ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰኔ 23/2015 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል።

የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 08/2015 ዓ.ም በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Result #Remedial #Exit_Exam

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ?

(ከቲክቫህ ዩንቨርሲቲ የተገኘ)

የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ #ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።

የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው #በፊት ይፋ ይደረጋል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT