STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.9K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ጥሪ ማድረጉን ተከትሎ ወደ ተቋሙ መግባት መጀመራቸውን ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው ከ3 ሺህ በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት የሚቀበል መሆኑን አሳውቋል።


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ1 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል።

ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ከጠቅላላ 1,493 ተመራቂዎቹ ውስጥ 204ቱ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች መሆናቸውን የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዳንኤል ሰይፉ ተናግረዋል።

ነገ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ የሚካሄደው የምረቃ ስነ ስርዓት፤ በፋና ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት እንደሚያገኝም ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል።

ምንጭ :- tikvah
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ1 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ከጠቅላላ 1 ሺህ 493 ተመራቂዎቹ ውስጥ፥ 204ቱ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች እንደሆኑ የዩኒቨርሲቲው የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዳንኤል ሰይፉ ለቲክቫህ ተናግረዋል።


ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#BulehoraUniversity

በ2015 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ድግሪ ትምርታችሁን በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የምትከታተሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ሰወሰነዉ መሰረት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በህዳር 5 እና 6/2015 ወደ ትምህርት ገበታችሁ እንድትመለሱ ዩንቨርሲቲው ጥሪዉን አስተላልፏል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#የጥሪማስታወቂያ #BulehoraUniversity

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

በመሆኑም ሁሉም የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#BuleHoraUniversity

በ2015 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2014 ዓ.ም በአንደኛ ሴሚስተር በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal በመሙላት ላቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ 3×4 ፎቶግራፍ ስምንት (8)
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
#BuleHoraUniversity

በ2016 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ።

የትምህርት ማስረጃችሁንና ፍቶ ስካን በማድረግ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል የተባለ ሲሆን ትምህርት ጥር 17/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot