STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.1K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#የጥሪማስታወቂያ #BulehoraUniversity

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

በመሆኑም ሁሉም የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot