#ALERT
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ የግድቡ ውሃ ሊለቀቅ ስለሚችል አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳሰበ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከሐምሌ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የግድቡ ውሃ ሊለቀቅ ስለሚችል ከወዲሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግ ነው ያሳሰበው፡፡
በዚሁ መሰረት ከጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ በታችኛው ተፋሰስ በደቡብ ኦሞ ዞን ስር የሚገኙ የዳሰነች፣ ሰላማጎ፣ ኛንጋቶም፣ ሀመር፣ ኦሞራቴ፣ ካንጋቶን ከተማ ነዋሪዎችና የኦሞ ስኳር ፋብሪካ እንዲሁም በመስኖ ልማት ላይ የተሰማሩ ባለኃብቶች በሙሉ ከወዲሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተጠይቋል፡፡
©የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

#Alert
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከላይ በምስሉ ላይ ያለው ማስታወቂያ ትክክለኛ መረጃ ባለመሆኑ ሼር ከማድረግ ይቆጠቡ❗️
ብዙ ተማሪዎች በተለያዩ ግሩፖች እየተቀባበሉት ይገኛል ሆኖም ግን ማስታወቂያው ቀላል ፎቶሾፕ ብቻ ነው❗️❗️❗️
ምንጭ:- atc
#SHARE

#ጥንቃቄ
በአማራ ክልል ለቤተ እምነቶች ጥበቃ ሊደረግ እንደሚገባ ጥሪ ቀርቧል፡፡
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከጸጥታ አካላት ባገኘው መረጃ መሰረት፣ #የኦርቶዶክስ_አልባሳት_ለብሶ_መስጅድ፣ እንዲሁም #የሙስሊም_አልባሳት_ለብሶ_ቤተ_ክርስቲያን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ተልዕኮ የያዙ አካላት ወደ ክልሉ ገብተዋል።
በመሆኑም በክልሉ ያሉ ሁሉም አማኞች ቤተ እምነታቸውን በመጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል፡፡
ምንጭ:- EBC
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ይሁንና በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢ
መሰል ጥቃቶች ሊፈጠሩ ስለሚችሉ
ሁሉም በአካባቢው የሚገኙ ቤተእምነቶችን ሊጠብቅ ይገባል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
#SHARE #FORWARD

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከሁለት መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የተለያዩ የጦር መሳሪዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ሃላፊ ኮማንደር አወል አህመድ እንዳስታወቁት በክፍለ ከተማው ወረዳ አንድ በተለምዶ 72 ካሬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከህዝብ በደረሰ ጥቆማ እና ጥቅምት 28 ቀን 2013 ዓ/ም ፖሊስ ባደረገው ብርበራ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተደብቀው የተቀመጡ ለጥፋት ዓላማ ሊውሉ የነበሩ ሁለት የእጅ ቦምቦች ተይዘዋል፡፡
በተመሳሳይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት ክልል መና ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው ጥቆማ እና ፖሊስም ጉዳዩን በማጣራት ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማውጣት ጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ባደረገው ብርበራ ኡዚ ተብሎ የሚጠራ የጦር መሳሪያ ከሁለት ካርታ እና ከ56 ጥይቶች ጋር እንዲሁም አንድ ኮልት ሽጉጥ ከአራት ጥይቶችጋር፣ 80 የተለያዩ የሽጉጥ ጥይቶች፣ አንድ የጦር ሜዳ መነፅር እና የተለያዩ ሃገራት ገንዘቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኮማንደር አወል አህመድ አስረድተዋል፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተገናኘ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝም ጨምረው ገልፀዋል፡፡
Via AMN

የዶ/ ደብረ ፂዮን መያዝን አስመልክቶ እስከአሁኗ ሰአት ከመንግስት የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ የለም❗️
መረጋጋት ይበጃል❗️

#አዲስ_የኮሮና_ዝርያ_ተከሰተ
በብሪታንያ አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተከትሎ በርካታ ሀገራት ከሀገሪቱና ወደ ሀገሪቱ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ገደቦችን እያስተላለፉ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አስተዳደር በመዲናይቱ ለንደን እንዲሁም በምሥራቅ ኢንግላንድ አዲስ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ መስፋፋት ሳቢያ ጥብቅ ገደቦችን መጣሉ ይታወቃል፡፡
ይህን ተከትሎም እንደ ካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን አርጀንቲና፣ ቺሊና ኮሎምቢያ ያሉ በርካታ ሀገራት ከብሪታንያ የሚነሱ እና ወደ ብሪታንያ የሚደረጉ በረራዎችን አግደዋል፡፡ በአጠቃላይ ከ27 በላይ ሀገራት የበረራ እገዳዎችን ማድረጋቸው ሲሰማ በሀገሪቱ የገና በዓልን በማስመልከት የሚደረጉ የግብይት እንቅስቃሴዎችም መታገዳቸውን አልጀዚራ ዘገባው አመልክቷል፡፡
BBC አማርኛ
#SHARE
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ሳያደርጉ የሚንቀሳቀሱ ነዋሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋል መጀመራቸው እየተነገረ ይገኛል ፥ ( እኛም ታዝበናል ) ። ከበፊቱ በባሰ መልኩ በአደገኛ ሁኔታ ነስፋት እየተሰራጨ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ተከትሎ በአዲስ አባባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ማስክ ሳያደርጉ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ከመያዝ አልፎ የፖሊስ ዱላም እየቀመሱ እንደሆነ ታዝበናል፡፡ የፖሊስ…
#ALERT
ከነገ ሰኞ መጋቢት 20/ 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኮሮናቫ ቫይረስ መከላከያዎችን የማይተገብሩ ግለሰቦች እና ተቋማ በወንጀል ተጠያቂ ሊደረጉ ነው
ሕገ ደንቦቹን እና ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ
ለተጨማሪ ተማሪ ነክ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን

#ADDISABABA
በቦንብ ፍንዳታ የሁለት ግለሰቦች ህይወት አለፈ!
በልደታ ክፍለ ከተማ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ግለሰቦች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ሚትሮሎጂ ፊት ለፊት ለልማት በተዘጋጀ ቦታ ላይ በተከሰተው የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አንድ ግለሰብ በፅኑ ተጎድተው ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን በልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መርማሪ የሆኑት ረዳት ኢንስፔክተር ዳንኤል ታፈሰ ገልፀዋል፡፡
የምርመራ መዝገቡን ዋቢ አድርገው እንዳብራሩት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት አካባቢ አንድ በግምት ዕድሜው ከ50 እስከ 55 የሚገመት ግለሰብ ከሁለት በተመሳይ የዕድሜ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሁለት ሴቶች ጋር እየተገፈታተረ ወደ ቦታው ከገባ በኋላ ፍንዳታ መሰማቱንና ጉዳት መድረሱን ገልፀው÷ የግለሰቦቹ ማንነት እና የፍንዳታው ምክንያት ለማወቅ በምርመራ ሂደት ላይ መሆኑን መርማሪው ገልፀዋል፡፡
በሠዓቱ የአዲስ አበባ እና የፌደራል ፖሊስ የቴክኒክና የፈንጂ አምካኝ ባለሙያዎች ቦታው ላይ ፈጥነው በመድረስ ተጨማሪ ፍንዳታ እንዳይከሰት አካባቢውን ነፃ የማድረግ ስራ መሰራቱን አስረድተዋል
በተጨማሪም በአንደኛው ሟች ኪስ ውስጥ ተጨማሪ ያልፈነዳ ቦንብ መገኘቱን ማስታወቃቸውን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ፡፡
©የኔ ቱዩብ
#SHARE
ለተጨማሪ ተማሪ ነክ ለሆኑ የተጣሩ መረጃዎች እና ዜናዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉን

#Notice #Alert #New
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያለው ሁኔታ…
በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ በዚህ ሳምንት የተፈጠረውን ችግር ተከትሎ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ካፌ አገልግሎት ማቅረብ ስላልተቻለ ተማሪዎቹ በራሳቸው እየሰሩ እንደሚገኙ የተማሪ ህብረቱ አሳውቆናል።
የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በላከው መልዕክትም ተማሪዎች ጊቢው ሰላም በመሆኑ ተረጋግተው እንዲቀመጡ እና እንዳይሰጉ ነገር ግን
1) ከዶርም አስፈላጊ ካልሆነ በቀር እንዳይወጡ
2) ከ3 ሰው በላይ እንዳይሰበሰቡ እና
3) ምግብ ተማሪዎች ራሳችን እየሰራን ስለሆነ ማገዝ የሚፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ማገዝ እንደሚችሉ መልዕክት አስተላልፏል።
ምግብ በመስራት ስትተባበሩ ለቆያችሁ እና አሁንም እያገዛችሁ ላላችሁ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቁርጥ ቀን ልጆች የሆናችሁ ተማሪዎቻችንንም እናመሰግናለን ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት

#Notice #Alert #New አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያለው ሁኔታ… በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ በዚህ ሳምንት የተፈጠረውን ችግር ተከትሎ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ካፌ አገልግሎት ማቅረብ ስላልተቻለ ተማሪዎቹ በራሳቸው እየሰሩ እንደሚገኙ የተማሪ ህብረቱ አሳውቆናል። የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በላከው መልዕክትም ተማሪዎች ጊቢው ሰላም በመሆኑ ተረጋግተው እንዲቀመጡ እና እንዳይሰጉ…
#Adigratuniversity #Alert #Notice
በዚህ ሳምንት ዳግም በተነሳው ግጭት የተነሳ የተማሪዎች ካፍቴሪያ ሰራተኞች እና መኪና ባለመኖሩ የተነሳ ራሳቸው አብስለው እየተመገቡ የሚገኙት የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በህብረት ምግብ ሲያዘጋጁ ( በፎቶ )
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT
በዚህ ሳምንት ዳግም በተነሳው ግጭት የተነሳ የተማሪዎች ካፍቴሪያ ሰራተኞች እና መኪና ባለመኖሩ የተነሳ ራሳቸው አብስለው እየተመገቡ የሚገኙት የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በህብረት ምግብ ሲያዘጋጁ ( በፎቶ )
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT
#Alert #Tigray
የራያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ግቢውን ለቀው በራያ ከተማ አላማጣ አድርገው ወልዲያ ገብተዋል::
©ናትናዔል መኮነን
ጥቆማ
@Commentonlybot
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት

ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ እጅህ በርካታ መልዕክቶች እየደረሱን ይገኛሉ። በከተማዋ እየተፈጸመ ከሚገኝ ሁከት ጋር ተያይዞ አንዳንድ ተማሪዎች ላይ ድብደባ እየተፈጸመ እንደሚገኝ ብዙ መልዕክቶች እየደረሱን ነው።
ወደ አንድ የዩኒቨርሲቲው መምህር ደውለን ለማጣራት ባደረግነው ሙከራ ዩኒቨርሲቲው ፍጹም ሰላማዊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ገልጸውልን ከተማው ላይ ግን ከረፋዱ አንስቶ አለመረጋጋት እንደነበር ነግረውናል። ይሁንና ወላጆችም ሆኑ ተማሪዎች ምንም አይነት ስጋት እንዳይገባቸው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ጥረት እያደረግን ነው
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን

"ከተማው ውስጥ ከባድ ተኩስ እያተሰማ ነው። ፈርተን ነው ያለነው ምን እየተፈጠረ እንዳለ አላወቅንም"
ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦቻችን ከንጋት ጀምሮ ከተላኩልን ተመሳሳይ መልዕክቶች መሃል።
ጉዳዩን ለማጣራት እየሞከርን ነው።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለወገኖቻቸው ድምጽ እየሆኑ ነው።
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የንጹሐን ድግያን በመቃወም አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።
#የተማሪው_ድምጽ_ይሰማ!
#የንጹሐን_ግድያ_ይቁም
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወቃል።
ዩኒቨርሲቲው ጥቅምት 30 እና ኅዳር 01/2015 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ እንዲሁም ኀዳር 02/2015 ዓ.ም ትምህርት እንጀሚጀመር ማስታውቂያ አውጥቶ የነበረ ቢሆንም ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወሳል።
"ይሁን እንጁ አንዳንድ ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች የዩኒቨርሲቲውን ማስታወቂያ በማስመሰል ለኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም እንደጠራ አድርገው የውሸት መረጃ በማህበራዊ ድረ-ገፆች በማሰራጨት ላይ እንደሚገኙ" ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
መረጃው ፈጽሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አረጋግጧል።
ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ጥሪ የሚያደርግበትን ተለዋጭ ቀን እስከሚያሳውቅ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡
ትክክለኛ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ድረ ገፆችን ለመከታተል 👇
ፌስቡክ ➤ https://www.facebook.com/mwupresidentofffice
ቴሌግራም ➤ https://t.me/mwustuoffice
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#alert
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ።
ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
#ፊደል
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ