#ይፋዊ
በ2013 የትምህርት ዘመን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ መርሃግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ሰኔ 23 እና 24 /2013 ነው።
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ ፦
- ከ9-12 ትራንስሪፕት ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ
- የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬህ ኦርጂናል እና ኮፒ
- በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁት 3በ4 ጉርድ ፎቶግራፍ (6 ብዛት)
- አንሶላ ፣ ብርድልብስ፣ የትራስ ጨርቅ
- የስፖርት ትጥቅ
በዘመናዊ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ (SIS) ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ softcopy መረጃዎች ፦
- ከ9-12 ትራንስክሪፕት በPDF ፎርማት
- የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ስረተፊኬት በPDF ፎርማት
- በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁት ፎቶግራፍ በJPEG ፎርማት ሁሉም ከ2 MB መብለጥ የለበትም።
SIS ኦንላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የቪድዮ ቲቶሪያ uog.edu.et./registrar/online-registration-vedio-tutorial/ የሚለውን ሊንክ ተጠቀሙ።
የኦንላንይ ምዘግባ የሚካሄደው ከላይ በተገለፁት ቀናት ነው።
#ማሳሰቢያ : ከላይ ከተገለፀው ቀናት ቀድሞ ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT