#አስቸኳይ_ማስታወቂያ‼️
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከጥቅምት 26 እስከ 27/2013ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ጥሪ የተደረገላችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች አሁን ካለው ሃገራዊ ሁኔታ አንጻር ለደህንነታችሁ ሲባል በተቻለ መጠን ባላችሁበት እንድትቆዩ በጥብቅ እያሳሰብን ለወደፊት የመግቢያ ቀናችሁን በተለዋጭ ማስታወቂያ በቅርብ ቀን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

#አስቸኳይ_ማስታወቂያ❗️
የተከበራችሁ የተቋማችን የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማረዎች በሙሉ አሁን ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር በደረሠን መረጃ መሠረት ዛሬ በተፈጠረዉ ሀገራዊ ሁኔታ አንፃር ተማሪዎች ባሉበት እንዲቆዩ የተወሠነ መሆኑን ገልፆልናል።አያይዞም ሀገራዊ ሁኔታውን ከግምት ዉስጥ ያስገባ አዲስ የጥሪ ፕሮግራም እንደሚያወጣ ገልጿል።
***
በዚህ መሠረት፦
1,የትራንስፖርት እገዳ ሊኖር ስለሚችል ማንኛውም ተማሪ ሀገራችን ወደ አንፃራዊ ሰላም እስከምትመለስ ድረስ ባለበት ይቆይ ዘንድ ለመግለፅ እንወዳለን።
2,ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አድስ የጥሪ ደብዳቤ እስከሚያወጣ ድረስ ሁላችሁም ባላችሁበት በትዕግስት ትጠብቁ ዘንድ እንገልፃለን።
አድስ መረጃ እንደደረሰን እናሳውቃለን!
ተክለፃዲቅ ደርብ
የዲ/ዩ/ተማ/ህብረት ፕሬዚዳንት

ለደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
ውድ የደብረ ብርሀን ተመራቂ ተማሪዎች አሁን ላይ በአለው የሀገሪቱ ወቅታዊ የሰላም ችግር ምክንያት ወደ ዪኒቨርሲቲ መግባት ስለማይቻል ለግዜው በአላችሁበት መቆየት የምትችሉ በአላችሁበት እንድትቆዩ ካልሆነ ግን ወደቤታችሁ እንድትመለሱ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
©የደ/ብ/ተ/ህብረት

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ጊዜውን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙን ገልጿል!

#አስቸኳይ_ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የዩኒቨርሲቲያችን የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 27 እና 28 2013 ዓ.ም መሆኑን ማስታወቃችን ይታወሳል።
ይሁንና አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ጥሪ አድርገንላችሁ የነበራችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ወደፊት በአዲስ ማስታወቂያ ጥሪ እስከምናስተላልፍ ድረስ ባላችሁበት እንፍትቆዩ እናሳስባለን።

ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
ዩኒቨርሲቲያችን ከጥቅምት 29 እስከ 30 2012 ዓ.ም ድረስ ተመራቂ ተምሪዎችን ለመቀበል ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ የመግቢያ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ለደህንነታችሁ ሲባል ባላችሁበት እንድትቆዩ በጥብቅ እናሳስባለን።

ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲወች ተመራቂ መደበኛ ተማሪወች በሙሉ
በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲወች ከጥቅምት 23/ 2013 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪወቻቸዉን ሪፖርት እንዲያደርጉ ማስታወቂያ ማዉጣታቸዉ ይታወቃል፡፡ በተፈጠረዉ ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ የተማሪወችን እንቅስቃሴ ለጊዜዉ መግታት አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት፡
1. እስካሁን ዩኒቨርሲቲወቻችሁ ላይ የደረሳችሁ ተማሪወች በግቢያችሁ እንድትቆዩና በየግቢያችሁ የሚሰጣችሁን ማሳሰቢያ እየተከታተላችሁ እንድትንቀሳቀሱ፤ አካባቢያችሁ ያለ የትኛዉም የተለየ ጉዳይ ለተቋሞቻችሁ ሃላፊወች እንድታሳዉቁ
2. እስካሁን ከወላጆቻችሁ አካባቢ ያልተነሳችሁ በቀጣይ ተለዋጭ ማስታወቂያ እስኪወጣ ድረስ ከወላጆቻችሁ ጋር እንድትቆዩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የተከበራችሁ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ አሁን ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በደረሠን መረጃ መሠረት ዛሬ በተፈጠረዉ ሀገራዊ ሁኔታ አንፃር ተማሪዎች ባሉበት እንዲቆዩ የተወሠነ መሆኑን ተገልፆልናል።አያይዞም ሀገራዊ ሁኔታውን ከግምት ዉስጥ ያስገባ አዲስ የጥሪ ፕሮግራም እንደሚያወጣ ተገልጿል።
በዚህ መሠረት፦
1. የትራንስፖርት እገዳ ሊኖር ስለሚችል ማንኛውም ተማሪ ሀገራችን ወደ አንፃራዊ ሰላም እስከምትመለስ ድረስ ባለበት ይቆይ ዘንድ ለመግለፅ እንወዳለን።
2. በጉዞ ላይ ያላችሁ ተማሪዎቻችን ወደ ዩኒቨርስቲያችሁ እንድትገቡ እናሳውቃለን፡፡
3. ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የጥሪ ደብዳቤ እስከሚያወጣ ድረስ ሁላችሁም ባላችሁበት በትዕግስት ትጠብቁ ዘንድ እንገልፃለን።

#አስቸኳይ
በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ባስመዘገባችሁት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላችሁ ታማሪዎች ከዚህ ቅደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳችሁ ይታወቃል። ስለሆነም ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን አውቃችሁ የሚከተሉትን ማስተካከያዎች እንድታደርጉ እንጠይቃለን::
1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ http://Portal.neaea.gov.et ገብታችሁ እንድታስተካክሉ እየገለጽን ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች መረጃችሁን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንድትልኩ እያሳሰብን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
©ትምህርት ሚኒስቴር
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን

ለኮተቤ የትምህርት ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች
ለተማሪዎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ከዛሬ ከ21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት የሌለ መሆኑ እና ወደ ግቢ መግባት እና መውጣት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን በዚህም የተነሳ የዪንቨርሲቲው ተማሪዎች ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሳትረበሹ በጊቢው አዲስ ማስታወቂያ እስከሚወጣ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች በጊቢው በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ የጊቢው ማህተብ ያለበት መታወቂያ ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ በተጨማሪም በጊቢው የፀጥታ አካላትን በማዳመጥ የተለመደውን የአብሮነትና የአክባሪነት ትብብራችሁን እንድታሳዪ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
#SHARE

አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህጻናት የሚገኙባቸው ቦታዎች
1) ስታዲየም ውስጥ
2) ከስታዲየም ጀርባ
3) ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4) ሜክሲስኮ ጀርመን መስጅድ
#ያጋሩ

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#አስቸኳይ አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህጻናት የሚገኙባቸው ቦታዎች 1) ስታዲየም ውስጥ 2) ከስታዲየም ጀርባ 3) ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ 4) ሜክሲስኮ ጀርመን መስጅድ #ያጋሩ @NATIONALEXAMSRESULT
#አስቸኳይ
#ተጨማሪ_ጥቆማ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው በረብሻው ሰአት ከወላጆቻቸው የተለያዩ ህጻናት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሁም ስታዲየም ቀይ መስቀል ግቢ እና
ፍል ውሃ መስጅድ ይገኛሉ።
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ተጨማሪ_ጥቆማ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው በረብሻው ሰአት ከወላጆቻቸው የተለያዩ ህጻናት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሁም ስታዲየም ቀይ መስቀል ግቢ እና
ፍል ውሃ መስጅድ ይገኛሉ።
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
❗️#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ
ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
✔️በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል።
✔️ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአፅንኦት እየገለፅን ፤ የDRS ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን

#አስቸኳይ ማሳሰቢያ!!!
ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በተመለከተ ያላሟላችሁትን መረጃ ከዚህ ማሳሰቢያ ጋር በተያያዘው ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከ Template መሠረት በዚህ የኢ-ሚይል አድራሻ exit.exam.2015@gmail.com እስከ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot