#ነፃ_ዋይፋይ
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ፣ እንጦጦ ፣ አንድነት ፓርክ እና የወዳጅነት አደባባዮች በከፍተኛ ወጪ የዋይፋይ (WiFi) አገልግሎት ገንብቶ በነጻ ማቅረቡን ዛሬ ገልጿል።
@NATIONALEXAMSRESULT

📍Ethio Telecom ለ3 ቀናት የሰጠው #ነፃ የኢንተርኔት፣ ድምፅና መልእክት አገልግሎቶች ዛሬ ለሊት 6 ሰአት⏰ ይጀምራሉ።
📍ሁሉም የሚሰሩት ከለሊቱ 6 ሰአት #እስከማታ 12 ሰአት ድረስ #ብቻ ናቸው።
መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
📍ሁሉም የሚሰሩት ከለሊቱ 6 ሰአት #እስከማታ 12 ሰአት ድረስ #ብቻ ናቸው።
መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ነፃ_የትምህርት_ዕድል
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ The Scholars Program ለአካል ጉዳተኞች እና የገንዘብ ድጋፍ ለሚፈልጉ ሴት ተማሪዎች ለሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል
ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም ምዝገባ ይጀምራል።
ነፃ የትምህርት ዕድሉ ለመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በመደበኛ እና የማታ መርሃ ግብር የሚሰጥ ነው።
ልዩ ፍላጎት፣ ጤና መኮንነት፣ ነርሲንግ፣ ሶሲዮሎጂ፣ ሶሻል ወርክ፣ ፖለቲካ ሳይንስ፣ ሲቪል ምህንድስና እና በሌሎችም የትምህርት መስኮች ነፃ የትምህርት ዕድሉ ይሰጣል።
በዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ዕድሉ ተጠቃሚ እንደማይሆኑ ተገልጿል።
የኪስ ገንዘብ ክፍያ፣ የትምህርት ወጪ ክፍያ፣ የዶርም አገልግሎት እና ሌሎችም በስኮላርሺፕ ፕሮግራሙ ይሸፈናል።
ምዝገባ የሚያበቃው የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ካሳወቀ ከአምስት ቀናት በኋላ መሆኑ ተመልክቷል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot