ከመቱ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የተላለፈ🙄🙄
ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ ለስላሳ መከፋፈሉ ይታወቃል።ነገር ግን ለስላሳው ለሁሉም ተማሪ ኣልተዳረሰም ምክንያቱም ኣዲስ የታዘዘ ሳይሆን ከዓረፋ በዓል የተረፈ በመሆኑ ቅሬታ እንዳያስነሳ እንላለን።
ለ ዲሲፕሊናችሁ እናመሰግናለን።
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
መረጃውን #Share በማድረግ ለስላሳ ላላገኙ ተማሪዎች ያድርሱ🙄🏃♂😂
መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#UPDATE #GRADE11 11ኛ ክፍል አዲሱ ስርአተ ትምህርት እንዲተገበር ተላልፎ የነበረው መመሪያ ለጊዜው ተይዞ በድሮው ስርአተ ትምህርት እንዲቀጥል መመሪያ የተሰጠ ሲሆን አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ በየትምህርት ቤቱ ይፋ ይደረጋል፡፡ መረጃውን ላደረሱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አባላት ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። @NATIONALEXAMSRESULT
Telegram
STUDENTS NEWS CHANNEL
ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የቲያትር ትምህርት SUBJECT ሊጨመር ነው
በቀጣይ የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ በሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች የቴአትር ትምህርት ሊሰጥ ነው
በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል የቴአትር ትምህርት በ 2014 ለመስጠት እየተሰራ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል መምህር እና የዝግጅቱ ዋና…
በቀጣይ የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ በሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች የቴአትር ትምህርት ሊሰጥ ነው
በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል የቴአትር ትምህርት በ 2014 ለመስጠት እየተሰራ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል መምህር እና የዝግጅቱ ዋና…
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#ትኩረት #ይነበብ❗️ በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል! በዚህም መሰረት የተከለከሉ ተግባራት እና ግዴታዎች የሚከተሉት ናቸው ፦ - ሁሉም ሰው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ በአዋጁ መሰረት የሚያወጣቸውን መመሪያዎችና የሚሰጣቸውን ትዕዛዞች የመቀበል ግዴታ አለበት። - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዙን እንቅስቃሴ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ዓላማ የሚቃረን፣ የሚቃወም…
መታወቂያ ሳይይዙ መንቀስቀስ አይፈቀድም❗️
ከዛሬ ጀምሮ በከተሞች አካባቢ የነዋሪ መታወቂያ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ የሰራተኛ መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም ከነዚህ ተመጣጣኝ የሆነ መታወቂያ ሳይዙ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።
#SHARE
@NATIONALEXAMSRESULT
ከዛሬ ጀምሮ በከተሞች አካባቢ የነዋሪ መታወቂያ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ የሰራተኛ መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም ከነዚህ ተመጣጣኝ የሆነ መታወቂያ ሳይዙ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።
#SHARE
@NATIONALEXAMSRESULT
የ 2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤትን እስመልክቶ ምንም የወጣ ነገር የለም!
ነገር ግን አሁን ባለን መረጃ የፈተናው ውጤት ቶሎ ቢመጣም እንኳን ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሊቆዩ ይችላሉ። ዩኒቨርሲቲዎች ከ ትግራይና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የተበተኑ ተማሪዎችን ተቀብለው እያስተማሩ ስለሆነ ቦታ የላቸውም።
አሁንም በድጋሚ የ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ና መቅደለ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይበተናሉ። ስለዚህ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ አንደኛ አመት ተማሪዎችን ለመቀበል ቦታ አይኖራቸውም።
ሌላው ምክንያት ሁለተኛ ዙር የሚፈተኑ ተማሪዎች ገና ፈተናዎችን አልወሰዱም። ስለዚህ 12ኛ ክፍል የነበሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው ለመመለስ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።
አዲስ መረጃ ሲኖር ተከታትለን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃን።
#Share
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን

#Share #ሼር
ለጠቅላላ ሀኪሞች የወጣ የኮንትራት ቅጥር ፦
የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በዞን ጤና መምሪያ እና በልዩ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ክፍት የስራ መደብ ላይ ተፈላጊውን ችሎታ የሚያሟሉ ሀኪሞችን በኮንትራት ቅጥር አወዳድሮ መመደብ እንደሚፈልግ አሳውቋል።
👉 የስራው መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
👉 የሙያ መስመር /ተፈላጊ ችሎታ - በጠቅላላ ህክምና በዲግሪ የተመረቀ/ች
👉 የስራ ልምድ- #ዜሮ_ዓመት
👉 ብዛት - 379 (#ሶስት_መቶ_ሰባ_ዘጠኝ )
👉 ደመወዝ - 9,056
👉 የስራ ቦታ - በእጣ ነው የሚለየው
ማሳሰቢያ ፦
1ኛ. በደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በሚመደብበት በማንኛውም ዞን / ልዩ ወረዳ ሄደው ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ /የሆነች።
2ኛ. በዕጣ ከጤና ቢሮ ለዞን/ልዩ ወረዳ ሲመደቡ ዞን/ልዩ ወረዳ በሚሰጠው በማንኛውም ጤና ተቋማ /ምደባ / ቦታ ሄደው ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች።
3ኛ. በማንኛውም የመንግስት ተቋም ውስጥ ያልተቀጠረ /ያልተቀጠረች
የመመዝግቢያ ጊዜ ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት። (ከተሰጠው ቀን ውጭ የሚመጣ አይስተናገድም)
የመመዝገቢያ ቦታ ፡ በደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ሲሆን ኦርጂናል የትምህርት እና የሙያ ፍቃድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መያዝ እንዳትዘነጉ።
የፈተናው ቀን : በቀጣይ ይገለፃል።

#AmharaRegion
የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል።
👉 የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
👉 ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር)
👉 ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ)
👉 የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
👉 ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ
👉 የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት
የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።
የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ማሳሰቢያ ፦
1ኛ. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
2ኛ. ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች
#ሼር #Share

የግል_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማትና_እውቅና_ፈቃድ_የተሰጣቸው_የትምህርት_መስኮች.pdf
6 MB
#Repost
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እስከ የካቲት 2014 ዓ.ም ድረስ ያጠናቀራቸውን አጠቃላይ የ350 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና የትምህርት መስኮቻቸውን የእውቅና ፈቃድ የሚገልጽ የተሟላ መረጃ ከላይ ተያይዟል።
ከ350ው 330ዎቹ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሲሆኑ 20 ተቋማት በርቀት ትምህርት እውቅና የተሰጣቸው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በክልል መንግስታት የሚተዳደሩ ተቋማት ይገኙበታል።
የእውቅና ፈቃድ ባልታደሰባቸው የትምህርት መስኮች #አዲስ_ተማሪ_መቀበል_እንዳይችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡
ይህ መረጃ እስከ የካቲት ወር ድረስ ያለውን የእውቅና ፈቃድ ነው።
በሂደት ላይ ያሉ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ጥያቄዎች ውሳኔ ሲያገኙ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች የእውቅና ፈቃድ ሲሰረዝና በሌሎች ምክንያቶች የውሳኔ ለውጦች በሚኖሩበት ወቅት የመረጃ ለውጥ ሊኖር ይችላል።
በመሆኑም ፦
- ተማሪዎች፣
- ወላጆች፣
- ቀጣሪና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ ድርጅቶች ፣
- የሚዲያና ማስታወቂያ ተቋማት ፣ እንዲሁም መላው ህብረተሰብ የተቋማቱን ወቅታዊ መረጃ በመከታተል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ተቋማት ይፋ ከተደረገው የእውቅና ፈቃድ መረጃ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ቢያስተምሩ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።
[ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና እውቅና ፈቃድ የተሰጣቸው የትምህርት መስኮች ከላይ በ #PDF ተያይዟል ]

የ2014 ዓ.ም ብሔራዊ እና ክልላዊ ፈተናዎች መስጫ የጊዜ ሰሌዳ
🗓 የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም ይሰጣል።
🗓 የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኋላ ወደፊት በሚለገጽ ቀን የሚሰጥ ሲሆን
ፈተናው ከዚህ በፊት ከተለመደው በተለየ መልኩ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ይዘት የሚያካትት ሆኖ ይዘጋጃል።
#SHARE
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
🗓 የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም ይሰጣል።
🗓 የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኋላ ወደፊት በሚለገጽ ቀን የሚሰጥ ሲሆን
ፈተናው ከዚህ በፊት ከተለመደው በተለየ መልኩ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ይዘት የሚያካትት ሆኖ ይዘጋጃል።
#SHARE
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#አስቸኳይ
ለኮተቤ የትምህርት ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች
ለተማሪዎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ከዛሬ ከ21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት የሌለ መሆኑ እና ወደ ግቢ መግባት እና መውጣት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን በዚህም የተነሳ የዪንቨርሲቲው ተማሪዎች ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሳትረበሹ በጊቢው አዲስ ማስታወቂያ እስከሚወጣ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች በጊቢው በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ የጊቢው ማህተብ ያለበት መታወቂያ ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ በተጨማሪም በጊቢው የፀጥታ አካላትን በማዳመጥ የተለመደውን የአብሮነትና የአክባሪነት ትብብራችሁን እንድታሳዪ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

📌 ወለጋ ጠርቷል !
#Share
📚 Sagantaan simannaa barattotaa haaraa kan Yunvarsitii Wallaggaati Ramadaman gaafa Caamsaa guyyaa 15-17/2014 kan raawwatamu ta'uu kabajaan isin beeksifna.
📚 በወለጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች ቅበላ የሚከናወነው ግንቦት 15-17/ 2014 መሆኑን እናሳውቃለን።
📚 ሙሉ ጥሪው በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በTV እና በሬድዮ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ ኦፊሰላዊ ማህበራዊ ሚዲያዎች በኩል የሚተላለፍ ስለሆነ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። ዩኒቨርሲቲያችንም በጥሪው መሰረት በደመቀ ሁኔታ ልቀበላችሁ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን ያሳውቃል።
@ Hasan Yusuf (Phd) president of Wollega University

❗️የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 21 እስከ 25 ይሰጣል። ትምህርት ሚንስቴር ባወጣው የ2015 ዓ.ም ካላንደር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 21 እስከ 25 እንደሚሰጥ አሳውቋል። የ 2014 ብሔራዊ ፈተና መስከረም ወር 2015 እንደሚሰጥ ይታወሳል ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን @NATIONALEXAMSRESULT
ማብራሪያ❗️
( ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ክልል ትምህርት ቢሮዎች የላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዛል)
⚠️ የ2014 ዓ.ም ተፈታኞች መስከረም አጋማሽ የሚፈተኑ ሲሆን ፥
⚠️ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ክልሎች የትምህርት ቢሮዎች በላከው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ሰሌዳ መሰረት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ልፍል ተማሪዎች ( ማለትም ወደ 12ኛ ክፍል ዘንድሮ ያለፉ ተማሪዎች) ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም ድረስ መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ።
⚠️ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም ይሰጣል
⚠️ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ደግሞ ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

#share‼️‼️‼️
የተማሪ መመዝገቢያ ክፍያ በአስቸኳይ እንዲቆም ድጋሚ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሁሉንም ዞንና ከተማ አስተዳደሮች አሳስቧል። ክፍያ በሚጠይቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። እስካሁን በደረሰኝ ጥቆማ እስከ 400 ብር ለምዝገባ ያስከፈሉ ትምህርት ቤቶች አሉ።
ተማሪ ነክ መረጃዎች ያግኙ