STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#መልካም_ዜና ❗️

በሀገራችን ተጨማሪ 7 ሰው ከኮሮና አገግሟል ❗️

በሀገራችን #በአጠቃላይ ያገገሙትን ቁጥር 66 አድርሶታል ።

#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT

INSTAGRAM ላይ follow አድርጉን👇
Www.instagram.com/milliekiraman
#መልካም_ዜና ❗️

በሀገራችን ተጨማሪ 3 ሰው ከኮሮና አገግሟል ❗️

በሀገራችን #በአጠቃላይ ያገገሙትን ቁጥር 69 አድርሶታል ።

#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
#ቅሬታ #Exitexam
#በውስጥ_መስመር_የተላከ


brothers and sisters; እኛ የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ነን። በመጀመሪያ ሁላችሁም እንደምታውቁት ምክትል ሚንስቴሩ (የጋሽ ብሬ ምክትል ማለቴ ነው) "ሞዴል ፈተና በይዘትም በክብደትም ከዋናው ፈተና ጋር ተመሳሳይ ነው" ብሎ ካለ በኋላ ትናንት የተፈተንነው ፈተና በቁጥር 5/6 የሚሆኑ ሞዴል ላይ የነበሩ ጥያቄዎች ጣል ጣል ከመደረጋቸው ውጪ ከሞዴሉ ጋር በምንም የሚገናኝ አይደለም።
ይሄኛው general የሆነ አጠያየቅ ቢሆንም እጅግ ሰፋፊ/የተንዛዙ/ ምርጫዎች ናቸው፣ በጣም ተመሳሳይ የሆኑ concept ያላቸው ለመምረጥ የሚያስቸግሩ ናቸው ምናምን....ዠ

2ኛ)  በተለይ ለሕግ ተፈኞች በየጥያቄው መሐል ላይ እኛ በአምስት አመት ቆይታችን ውስጥ የማናውቀው አዲስ ቃል አለ። በቁጥር ከ4-6 የሚደርሱ capital letters የሆኑ አዲስ ቃል። አስፈታኞችን ስንጠይቃቸው "እኛም አናውቅም" አሉን። የschool dean አስጠርተን ስንጠይቅ "ይሄ ምን ማለት እንደሆነ እኔም አላውቅም" አለን። በመጨረሻም እስከ ፈተናዎች ድርጅት ደውለው 50/40 ደቂቃ ስቀረን በኋላ "እሱን ቃል ዝለሉት እሱ ቃል ያለበትን ጥያቄ ለቅመን ለትምህርት ሚንስቴር እናቀርባለን bonus ሊሆን ይችላል" አለን በጣም ተወዛግበናል.....

ሌላው blue print እና ፈተናው ፈጽም የማይገናኝ ነው በblue print ማንበባችን ከንቱ ልፋት ሆኖብናል።

በፈተናወ ጊዜ ከመወዛገብ የተነሣ ፈተና አዳራሽ ውስጥ የወደቁ!፣ ራሳቸውን መቆጣጠር ያልቻሉ፣ ፈተና ጥለው ወጥተው የICT ባለሙያ ከ60 ጥያቄ በላይ በgase ሞልቶ submit ያደረገላቸው በርካቶች ናቸው። የሰዓት ጉዳይም እንደተጠበቀ ሆኖ።

#በአጠቃላይ ከውጤቱ መለቀቅ አስቀድሞ እንደ ሚስቴር  አንድ ወጥ የሆነ መፍትሔ እንዲሰጡ በየድፓርትመንት ሳይሆን የጠቅላላ የአገሪቱ ዕጩ ተመራቂዎች ጥያቄ ሆኖ challenge ቢደረግ ጥሩ ነው።
እና የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ ተፈታኞች ችግር  እጅግ ሰፊና ውስብክብ መሆኑን እወቁልን።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT