#ቅሬታ!
አዲስ ዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ከነገ ጀምሮ መጓዝ እንደሚጀምሩ ይታወቃል ሆኖም በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች በተለይም አዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እስካሁን ድረስ ኦርጅናል ሰርተፊኬት አልደረሳቸውም፡፡ ይህ ጉዳይ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መፍትሄ ቢያበጅለት እንላለን፡፡
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult

#ቅሬታ
የአዲሱ የህክምና ስርዓተ ትምህርት (NIMEI) ተማሪዎች ለጤና ሚኒስቴር የቅሬታ ደብዳቤ ያስገቡ ሲሆን ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ይገኛል፡፡ ከዚህ በታች ለጤና ሚኒስቴር ያስገቡት ደብዳቤ እንደሚከተለው ይነበባል።
ቀን 05/09/2012 ዓ.ም
ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
አዲስአበባ
ጉዳዩ:- የአዲሱ የህክምና ስርዓተ ትምህርት (NIMEI) ተማሪዎችን ይመለከታል
"ከሰላምታ ጋር"
አመልካቾች
የአዲሱ የህክምና ስርዓተ ትምህርት (NIMEI) ተማሪዎች
የካቲት 12; ይርጋለም እና አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
አክሱም ዩኒቨርስቲ
አምቦ ዩኒቨርስቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ
ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ
ዲላ ዩኒቨርስቲ
ወሎ ዩኒቨርስቲ
ወላይታሶዶ ዩኒቨርስቲ
መዳዋላቡ ዩኒቨርስቲ
ወለጋ ዩኒቨርስቲ
ግልባጭ
-ለሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር
-ለገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር
-ለጠ/ሚኒስቴር ፅ/ቤት
-ለገቢዎች ሚኒስቴር
"ኮሮናን በጋራ እንከላከል"
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው መንግስት በሀገራችን ያለውን የህክምና ባለሙያዎች እጥረት ለመቅረፍ እና የጤናውን ዘርፍ ጥራቱን ለማሻሻል ከአደጉ ሀገራት ተሞክሮ በመቅሰም ከጤና እና ከተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ በስራ ላይ የነበሩ ባለሙያዎችን በማወዳደር በአዲሱ የህክምና ስርዓተ ትምህርት (NIMEI) በተመረጡ 10 ዩኒቨርስቲዎች እና 3 የሆስፒታል ኮሌጆች እያስተማረ እና እያስመረቀ ይገኛል:: እኛም በተመደብንበት የሙያ ዘርፍ ሀገራችንን እና ማህበረሰባችንን ቅንነትና በታማኝነት ስናገለግል ከቆየን በሗላ መስፈርቱን በማሟላታችን እራሳችንን በማሻሻል ህዝባችንን የበለጠ ለማገልገል በማሰብ የምናገኘውን ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ወደጎን በመተው ተወዳድረን በማለፍ በዚሁ ትምህርት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች እየተማርን ቆይተናል:: ነገር ግን ኮሮና virus (COVID19) ስርጭት በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ መስፋፋቱን አስመልክቶ የትምህርት ተቋማት በመዘጋታቸው እኛም ሀገራችን እና ህዝባችን ከምንጊዜውም በላይ በሚፈልጉን በዚህ ወቅት ያለምንም ስራ በየቤታችን እንገኛለን::ስለሆነም እኛ የአዲሱ የህክምና ስርዓተ ትምህርት (NIMEI) ተማሪዎች በተለያዩ የጤና ትምህርት ዘርፎች በድግሪ የተመረቅንና ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለንና በሙያችንም ራሳችንን በትምህርት እያሻሻልን ያለን በመሆናችን ሀገራችን ወደ ነበረችበት ሁኔታ እስክትመለስ እና እኛም ወደ ትምህርት ገበታ እስከንመለስ ድረስ ሙያችንን ተጠቅመን ሀገራችንና ህዝባችንን ማገልገል እንችል ዘንድ ፦
1. እኛ ቀጥታ የተመደብ ነው በጤና ጥበቃ በመሆኑ በወቅቱ ማንኛውም ቅጥር የሙያ ፈቃድና ዋናውን የትምህርት(student copy) ማስረጃ ያገናዘበና የሚጠይቅ ባለመሆኑ እና አሁን ላይ ማንኛውም ቅጥር የሙያ ፈቃድና ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ስለሚጠይቅ ከዚህ ችግር ነጻ እንሆን ዘንድ ለሁሉም ዩንቨርስቲዎች ትብብር ተጽፎልን እንዲሰጠን
2. ወረርሽኙ ከሀገራችን ጠፍቶ ወደ ትምህርት ገበታችን እስክንመለስ ድረስ የነበረንን የስራ ልምድ በማገናዘብ ቅድሚያ ምደባ/ቅጥር ተሰጥቶን የዜግነት ግዴታችንን እንድንወጣ
3. ባለሙያ ሆኖ በዚህ ወቅት ያለምንም ስራ ቤት እንደመቀመጥ ያለ የሞራልም የኢኮኖሚም ውድቀት የለም።ስለሆነም የሚመለከተው አካል አሁን ያለንበት ሁኔታ እጅግ በጣም አንገብጋቢ ችግር ውስጥ መሆናችንን ተረድቶ በአስቸኳይ ድጋፍ የምናገኝበትን መንገድ ያዘጋጅልን ዘንድ መንግስት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጠን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::
"ከሰላምታ ጋር"
አመልካቾች
የአዲሱ የህክምና ስርዓተ ትምህርት (NIMEI) ተማሪዎች
የካቲት 12; ይርጋለም እና አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
አክሱም ዩኒቨርስቲ
አምቦ ዩኒቨርስቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ
ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ
ዲላ ዩኒቨርስቲ
ወሎ ዩኒቨርስቲ
ወላይታሶዶ ዩኒቨርስቲ
መዳዋላቡ ዩኒቨርስቲ
ወለጋ ዩኒቨርስቲ
ግልባጭ
-ለሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር
-ለገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር
-ለጠ/ሚኒስቴር ፅ/ቤት
-ለገቢዎች ሚኒስቴር
"ኮሮናን በጋራ እንከላከል"
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ቅሬታ #NEAEA
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2012 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤትን አስመልክቶ ቅሬታ ካላቸው/አቤቱታ ካላቸው ከሰኞ መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ማቅረብ እንደሚችሉ አሳውቋል።
#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ
ለተጨማሪ ተማሪ ነክ ለሆኑ የተጣሩ መረጃዎች እና ዜናዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉን

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቅሬታ
ትምህርት ሚኒስቴር የ2014/15 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በስኬት ማጠናቀቁን በማስመልከት በነበረው መግለጫ ላይ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሚኒስትር የሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በፀጥታ ችግር እና ባጋጠሙ ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎች ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በሁለተኛ ዙር ፈተና ፕሮግራም እንደሚፈተኑና ውጤትም እንደ አጠቃላይ ከአንድ ወር ተኩል ባነሰ ጊዜ ውስጥ ማለትም ከሁለተኛው ዙር ፈተና በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ መግለፃቸው ይታወሳል።
ፈተናው ከተሰጠ እነሆ ከአንድ ወር ተኩል በላይ ጊዜ የተቆጠረ ቢሆንም ዛሬም የሁለተኛው ዙር ፈተና የሚሰጥበት ቀን በይፋ አልተነገረም።በመጀመሪያው ዙር ፈተና የወሰዱ ቁጥራቸው ከዘጠኝ መቶ ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች "ትምህርት ሚኒስቴር ቃሉን የሚያከብረው መቼ ነው?" በማለት ጠይቀዋል።
፨ትምህርት ሚኒስቴር ግን ቃሉን የሚያከብረው መቼ ይሆን 🤔
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#ቅሬታ #Exitexam
#በውስጥ_መስመር_የተላከ
brothers and sisters; እኛ የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ነን። በመጀመሪያ ሁላችሁም እንደምታውቁት ምክትል ሚንስቴሩ (የጋሽ ብሬ ምክትል ማለቴ ነው) "ሞዴል ፈተና በይዘትም በክብደትም ከዋናው ፈተና ጋር ተመሳሳይ ነው" ብሎ ካለ በኋላ ትናንት የተፈተንነው ፈተና በቁጥር 5/6 የሚሆኑ ሞዴል ላይ የነበሩ ጥያቄዎች ጣል ጣል ከመደረጋቸው ውጪ ከሞዴሉ ጋር በምንም የሚገናኝ አይደለም።
ይሄኛው general የሆነ አጠያየቅ ቢሆንም እጅግ ሰፋፊ/የተንዛዙ/ ምርጫዎች ናቸው፣ በጣም ተመሳሳይ የሆኑ concept ያላቸው ለመምረጥ የሚያስቸግሩ ናቸው ምናምን....ዠ
2ኛ) በተለይ ለሕግ ተፈኞች በየጥያቄው መሐል ላይ እኛ በአምስት አመት ቆይታችን ውስጥ የማናውቀው አዲስ ቃል አለ። በቁጥር ከ4-6 የሚደርሱ capital letters የሆኑ አዲስ ቃል። አስፈታኞችን ስንጠይቃቸው "እኛም አናውቅም" አሉን። የschool dean አስጠርተን ስንጠይቅ "ይሄ ምን ማለት እንደሆነ እኔም አላውቅም" አለን። በመጨረሻም እስከ ፈተናዎች ድርጅት ደውለው 50/40 ደቂቃ ስቀረን በኋላ "እሱን ቃል ዝለሉት እሱ ቃል ያለበትን ጥያቄ ለቅመን ለትምህርት ሚንስቴር እናቀርባለን bonus ሊሆን ይችላል" አለን በጣም ተወዛግበናል.....
ሌላው blue print እና ፈተናው ፈጽም የማይገናኝ ነው በblue print ማንበባችን ከንቱ ልፋት ሆኖብናል።
በፈተናወ ጊዜ ከመወዛገብ የተነሣ ፈተና አዳራሽ ውስጥ የወደቁ!፣ ራሳቸውን መቆጣጠር ያልቻሉ፣ ፈተና ጥለው ወጥተው የICT ባለሙያ ከ60 ጥያቄ በላይ በgase ሞልቶ submit ያደረገላቸው በርካቶች ናቸው። የሰዓት ጉዳይም እንደተጠበቀ ሆኖ።
#በአጠቃላይ ከውጤቱ መለቀቅ አስቀድሞ እንደ ሚስቴር አንድ ወጥ የሆነ መፍትሔ እንዲሰጡ በየድፓርትመንት ሳይሆን የጠቅላላ የአገሪቱ ዕጩ ተመራቂዎች ጥያቄ ሆኖ challenge ቢደረግ ጥሩ ነው።
እና የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ ተፈታኞች ችግር እጅግ ሰፊና ውስብክብ መሆኑን እወቁልን።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን