ሙድ እንያዝ በእኛ
259K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
206 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
#ነገን_ማንም_አያውቅም_አላለኝም 🙊🙊
.
.
#ወንድሜ ምን አስበህ ነው ነገ ሰኞ ነው😜
"እኛ ሀገር የመለገስ ባህላችን ደካማ ነዉ እንጂ...." እያለ ይበሳጫል

#ወንድሜ_አትበሳጭ! የተመቸዉን ፖስት ላይክ ለማድረግ እንኳን የሚሰስት ህብረተሰብ እኮ ነዉ ያለን። ትልቅ ነገር ከኪሱ የሚያወጣ ነዉ የሚያስመስለዉ ስታየዉ። ገንዘቡን ጉልበቱን ለአቅመ ደካሞች ማዋልማ የማይታሰብ ነዉ🙊🙈🙉
የሚስቴን ሰልክ ተቀብዬ እያየሁ ከወንድ ጋር ተቃቅፋ የተነሳችውን ፎቶ አይቼ ማነው ስላት...
:
የአጎቴ ሚስት ባል🙊 የክርስትና አባት አከራዩ ልጅ ነው🙉 #ወንድሜ_በለው🙈
#እህቴ ከሂዉማን ሄር በላይ ለሂዉማን ራይት ዋጋ ስጪ ••●•• #ወንድሜ ከብራንድ ጫማ በላይ ስለሀገር አንድነት አስብ !
••●◉ወንዶች🙋‍♂
••●◉ ሴቶች 🙋
አንድ ጀለሴ Bank ቤት በየቀኑ 10 ብር 20 ብር እየተመላለሰ ያወጣል...
:
#ወንድሜ_እየቆጠብክ_ነው_እየቆነጠርክ ?
ሰርጉ ላይ ካሜራ ማኑ አስር ግዜ ፈገግ በል ሲለው...
:
#ወንድሜ_እያገባው_እኮ_ነው እየተፋታው መሰለህ እንዴ 🤣😂😜
በዲቪ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት በኋላ ገብቶት ድሮ የላኩለትን የእንግሊዝኛ ቀልዶች እያነበበ "Hahaha u made my day!" እያለ በmessage ያጨናንቀኛል

#ወንድሜ_ኧረ_ፍታኝ ቀልድ ሲቆይ ቀንድ ነዉ ሚሆነዉ... አትቆርቁረኝ እስቲ
#ወንድሜ_ሆይ በእህትህ ላይ እንዲደርስ የማትፈልገውን ነገር በሰው እህት ላይ አታድርስ😘
#ነገን_ማንም_አያውቅም_አላለኝም 🙊🙊
.
.
#ወንድሜ ምን አስበህ ነው ነገ ሰኞ ነው😜
"እኛ ሀገር የመለገስ ባህላችን ደካማ ነዉ እንጂ...." እያለ ይበሳጫል

#ወንድሜ_አትበሳጭ! የተመቸዉን ፖስት ላይክ ለማድረግ እንኳን የሚሰስት ህብረተሰብ እኮ ነዉ ያለን። ትልቅ ነገር ከኪሱ የሚያወጣ ነዉ የሚያስመስለዉ ስታየዉ። ገንዘቡን ጉልበቱን ለአቅመ ደካሞች ማዋልማ የማይታሰብ ነዉ🙊🙈🙉
ቫርኒሽና ቫርዚሽ የማይለይ ልጅ መጥቶ ዲሹን ላስተካክል ነዉ ይለኛል...
📡
#ወንድሜ_ተወዉ አትልፋ እንደዉም አዉርጄ ልብስ ማጠቢያ አደርገዋለዉ ሳህኑን😂😂
#ነገን_ማንም_አያውቅም_አላለኝም 🙊🙊
.
.
#ወንድሜ ምን አስበህ ነው ነገ ሰኞ ነው😜
ሰርጉ ላይ ካሜራ ማኑ አስር ግዜ ፈገግ በል ሲለው...
:
#ወንድሜ_እያገባው_እኮ_ነው እየተፋታው መሰለህ እንዴ 🤣😂😜
የሚስቴን ሰልክ ተቀብዬ እያየሁ ከወንድ ጋር ተቃቅፋ የተነሳችውን ፎቶ አይቼ ማነው ስላት...
:
የአጎቴ ሚስት ባል🙊 የክርስትና አባት አከራዩ ልጅ ነው🙉 #ወንድሜ_በለው🙈
አንድ ጥናት እንዲህ ይላል ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ ምታውቂበት አንዱ መንገድ አንቺን ሲያይ ያልበዋል ይላል።

#ወንድሜ የሚያልበውማ ሻይ ልጋብዝሽ ብለህ ወስደሀት ግማሽ ጥሬ አንድ ኪሎ ጥብስ ስታዝብህ ነው😂
የሚስቴን ሰልክ ተቀብዬ እያየሁ ከወንድ ጋር ተቃቅፋ የተነሳችውን ፎቶ አይቼ ማነው ስላት...
:
የአጎቴ ሚስት ባል🙊 የክርስትና አባት አከራዩ ልጅ ነው🙉
#ወንድሜ_በለው🙈
አንድ ጥናት እንዲህ ይላል ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ ምታውቂበት አንዱ መንገድ አንቺን ሲያይ ያልበዋል ይላል።

#ወንድሜ የሚያልበውማ ሻይ ልጋብዝሽ ብለህ ወስደሀት ግማሽ ጥሬ አንድ ኪሎ ጥብስ ስታዝብህ ነው😂