ሙድ እንያዝ በእኛ
239K subscribers
2.08K photos
148 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
🤵‍♂.. ደህና ነሽ?
My ex:-- እንዴት ትዝ አልኩህ ባክህ ?

🤵‍♂..ናሽናል ጂኦግራፊ ላይ ጊንጥ ሳይ ትዝ ብለሺኝ ነው
ስኬት በአንድ ጀንበር የሚከሰት ነገር አይደለም ስኬት የብዙ ቀናት ልፋትና ጥረት ውጤት ነው !
ጀለስ ጫት መቃም ያቆመበትን አንደኛ አመት ጫት በመቃም እያከበረው ነው😜🤣
ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !!
አንድ ጥናት እንዲህ ይላል ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ ምታውቂበት አንዱ መንገድ አንቺን ሲያይ ያልበዋል ይላል።

#ወንድሜ የሚያልበውማ ሻይ ልጋብዝሽ ብለህ ወስደሀት ግማሽ ጥሬ አንድ ኪሎ ጥብስ ስታዝብህ ነው😂
የአርሰናል ነገር ተዉት አይወራ፣
ጉቦ እንኳን አይበላም ቀበሌ ቢሰራ።
ስንደርሰበት አጣጣልነው እጂ አሁን ያለንበት ሁኔታ የሆነ ጊዜ ላይ ስንመኘው ነበር።
አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ

አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር

ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት

ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል

ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ

ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ

#አብዛኛውን_ጊዜ
ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።

ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።

#አብዛኛው_ሰው
ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋልይተናነቀዋል።
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🎁 Photo Globe
💰Price 800 Birr
💻 Order Us 🖱
@Teke_Man
                    ☎️
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
🐄 ያለው ኑሮ ለመኖር ከፈለክ ውስጥህን 🐟ምነውና 🐑ድም ቢሆን ደስተኛ ሁን😁😘😘
የኔ ፍቅር አይንሽ ናፍቆኛል እንገናኝ ይልሽና የት ስትይው
#ወርቄ_ፔንሲዮን😋
ሙቅ አብዝቶ መጠጣት የተሰበረ ልብን💔 እንደሚጠግን❤️ ያውቁ ኖሯል ?
ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትዘን በፈስህም ቢሆን !
ሲያፈቅራት "ቸኮሌት ከለር",,ሲጣላት ሂጂ "አንቺ ባሪያ"...ይሰውረን ከዚህስ
"ካርድ ሙላልኝ" የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው "ነዳጅ ሙላልኝ" ማለታቸው አይቀርም😜🤣
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለባል፣ ለወንድም፣ ለአባት፣ ለአለቃ እና ለትክክለኛ ፍቅረኛ የሚገባ ቆንጆ የወንዶች ስጦታ🎁😘
አንዱ በጩቤ🔪 ተወግቶ ሄዶ ታይፎድ እና ታይፈስ ነው ተብሎ ተመለሰ😜🤣😄
የሰው ልጅ የሚሰቃየው ራሱ ባጠረው አጥር ራሱ በገነባው ቅጥር ራሱ በሸበበው ውትርትር ነው። የዘር፣ የሃይማኖት፣ የርዕዮተ አለም ፣... የፍልስፍና አጥር። የብቸኝነት፣ የአውሬነት፣ የወፈፌነት ፣ ... አስማት የሚመስል አጥር። ...
/ "ክቡር ድንጋይ" ገጽ 133 /
ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ

ብሎ ይደሳሰታል 😜😂😄