Missionary University
13.1K subscribers
93 photos
3 videos
8 files
100 links
+251960840001

Online Learning www.missionaryuniversity.org

Website www.missionaryuniversity.com

Chat @musupport

Register https://bit.ly/3y46rtB

Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba
Download Telegram
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን
ወደ ልጁ መንግስት የጠራን እግዚአብሔር ይባረክ ። አሜን
እኔ ይሄን እድል በማግኘቴ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በወንጌል ለመመስረት ወጥነት ያለው ትምህርት መማር ብቸኛ አማራጭ ነው ብዬ አምናለው። ወጥነት ያለው ትምህርት ደግሞ በዚህ አግኝቻለው ። በዚህ ትምህርት ከምንም በላይ በብዙ ተሰርቼበታለሁ። ካለሁበት የስራ ሁኔታ አንጻር ምንም እንኳን በሚጠበቅብኝ እና በምፈልገው ልክ ለማጥናት ያለኝ ጊዜ ምቹ ባይሆንም ነገር ግን አሁንም ወደፊትም በሙሉነት ልማረው የምፈልገው ትምህርት ነው። የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አገልጋዮች ( ሰራተኞት ) ስለ ትዕግስታችሁ እና ስለ ትህትናችሁ ጌታን አመሰግናለሁ። በመጨረሻም ላስተላልፈው የምፈልገው ነገር የዚህ እድል ተካፋዮች የሆናችሁ በርቱ፣ መማር ለምትፈልጉ ና አድስ ለሆናችሁ ተመዝግባችሁ ተማሩ እላለው።

#ገነት_ሲሳይ
#አቡዳቢ #ዩናይትድ_አረብ_ኤሚሬት
#ዲፕሎማ_ተማሪ

ልምዳችሁን እና ምስክርነት ለማካፈል 👉https://forms.gle/nstZ3ndGnSSXqgSu7

“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk