Missionary University
13K subscribers
93 photos
3 videos
8 files
100 links
+251960840001

Online Learning www.missionaryuniversity.org

Website www.missionaryuniversity.com

Chat @musupport

Register https://bit.ly/3y46rtB

Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba
Download Telegram
" ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።"
— ፊል 4 ፡ 13 —

📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
“የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።”
— ኤፌሶን 1፥17

🎓በኦንላይ ለመማር
1. ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
2. አስፈላጊውን መረጃ በ @musupport ይላኩልን

📚www.missionaryuniversity.org

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
“ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።”
— መዝሙር 46፥10 —

🎓በኦንላይ ለመማር
1. ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
2. አስፈላጊውን መረጃ በ @musupport ይላኩልን

📚www.missionaryuniversity.org

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
“ሰዎችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው።”
— ሉቃስ 6፥31

🎓በኦንላይ ለመማር
1. ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
2. አስፈላጊውን መረጃ በ @musupport ይላኩልን

📚www.missionaryuniversity.org

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
🎓Dear Students,
We understand the challenges of online education, but your ability to overcome obstacles and stay focused is truly impressive. Remember, every step you take brings you closer to your goals. Thank you for your hard work and commitment. Keep up the excellent work!

🎓To learn online
1. Register 👉https://bit.ly/3y46rtB
2. Send us the necessary information via @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

For more info @musupport

📞+251960840001

Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Time Management

🎓To learn online
1. Register 👉https://bit.ly/3y46rtB
2. Send us the necessary information via @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

For more info @musupport

📞+251960840001

Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
I. Time Management
Every person has the same amount of Time which is given to us as a gift from God. How we use the time
is determined by how effective we will be able to develop the potential God has placed in us.
Steps to Effective Time Management
A) Recognize God's plan of time in your life
B) Establish effective use of time
C) Evaluate your use of time
D) Take time to plan
E) Deal with time

II. Basic Time Management
a) Accept time as resource
b) Develop your time concept
c) Set priority for the use of time
d) There is no time keeper for you /Be your own time keeper
e) Use your time line (from the starting point to the end according to your plan)
f) Set a contingency for any time wasted
g) Go around in circles (the time is the same but tasks are different)
h) Shuffle or move away from the time wasters
i) Break down a task /Planning
j) Make or analyze prime time or energy time
k) Ask a question "where do I spend my time?
l) Know that time is money,treasure or wealth
m) Your time must be goal oriented

III. Planning Time
a) Time for work
b) Time for spouses
c) Time for children
d) Time for Reading/ Studying
e) Time for preparing a lesson
f) Time for social affairs
g) Time for rest
h) Time for Sleeping
Time Management is a big factors to be known by all walk of life particularly mankind. It is a registered resource to all.

🎓To learn online
1. Register 👉https://bit.ly/3y46rtB
2. Send us the necessary information via @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

For more info @musupport

📞+251960840001

Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
" ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።"
ሮሜ 11፥ 36

🎓በኦንላይ ለመማር
1. ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
2. አስፈላጊውን መረጃ በ @musupport ይላኩልን

📚www.missionaryuniversity.org

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Benefits of Online Learning

-Students have the freedom to juggle their careers and school because they aren't tied down to a fixed schedule.

-Online education can cost less due to a variety of reasons. For example, there is no cost for commuting.

-Online education also provides students with the chance to network with peers across nations or even different continents.

-All the information that you will need will be safely stored in an online database. This includes things like live discussion documents, training materials and emails

🎓To learn online
1. Register 👉https://bit.ly/3y46rtB
2. Send us the necessary information via @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

For more info @musupport

📞+251960840001

Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
የተወደዳቹ የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እየላከ ይገኛል።

እርሶም በኦንላይን ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ክርስቲያናዊ ጋብቻ #በነጻ ተምረው ሰርተፍኬት ይቀበሉ።

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

📚www.missionaryuniversity.org

ከዲፕሎማ -ማስተር በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Discover your potential with online education!
Balance your career and studies with flexible schedules, save on commuting costs, and network with peers worldwide. With all materials securely stored online, it's a smart and convenient choice.
Start your journey today!

🎓To learn online
1. Register 👉https://bit.ly/3y46rtB
2. Send us the necessary information via @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

For more info @musupport

📞+251960840001

Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ለእግዚአብሔር ክብር እና ለክርስቲያኖች መታነጽ ይሆን ዘንድ ከተማሪዎች ምስክርነቶችን ለመቀበል ከስር ያለውን ሊንክ አዘጋጅቷል፡፡ ስለዚህ ከዩኒቨርሲቲው የተጠቀማችሁትን እንድትጽፉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

Missionary University has set up the link below to receive testimonials from students for the glory of God and the edification of Christians. So we humbly request you to write what you have benefited from the University.

Your Testimony👉https://forms.gle/nstZ3ndGnSSXqgSu7

🎓To learn online
1. Register 👉https://bit.ly/3y46rtB
2. Send us the necessary information via @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

For more info @musupport

📞+251960840001

Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
🔑ጠንካራ ተቋምን በመፍጠር ሂደት ውስጥ ያሉ ሳንካዎች
ጠንካራ ተቋም ለመፍጠር የሚደረግን ጥረት የሚያከብዱ በርካታ ችግሮች አሉ። በዚህ ጽሑፍ ግን አባላትን የሚመለከቱ ሳንካዎችን ብቻ ጠቁመን እናልፋለን።
አንባቢያን ከዚህ በታች የተዘሩትን ሳንካዎች ከተቋሞቻቸው አኳያ መመዘንና መፍትሄዎችን መፈለግ ይገባቸዋል።
👉“ሥራዬን እንጂ ስለሌላው ምናገባኝ"
“የኔ ኃላፊነት የተሰጠኝን ሥራ መፈጸም ብቻ ነው” ማለት። “ከሥራ ድርሻዬ ውጭ ያለው ነገር አያገባኝም” ማለት። እኔ በተቋሙ እድገት ላይ የማመጣው ለውጥ የለም” ማለት። ተቋሙ ውስጥ እያሉ አለመኖር።
👉 “የጠላት ሥራ ነው"
ችግር ባጋጠመ ጊዜ ሁሉ ጣትን ወደ ባላጋራ፣ ወደ ሁኔታ ወይም ሌሎች ሰዎች መቀሰር። ላልተሳኩ ነገሮች ሁሉ ሰበብ መፈለግ። ራስን ለመውቀስ አለመድፈር።
👉 “የትም አይደርስም”
ሁሉም ነገር በቁጥጥር ሥር ያለ የመምሰል ብዥታ፣ ችግሮችን መናቅ፣ ጥቃቅን ምልክቶችን ማንበብ አለመቻል።
👉 “መነዳት”
አንዳንድ መልካምም ይሁን መጥፎ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ሙሉ በሙሉ በነሱ መዋጥ። በጊዜዓዊ ሁኔታዎች በመነዳት ከረዥም ጊዜ መንገድ መውጣት። የረዥም ጊዜ እይታን በአጭር ጊዜ መቀየር።
👉 “አመራር አለ”
ችግሮችን የሚፈታ የማኔጅመንት ኮሚቴ፣ ሥራ አስፈፃሚ ወይም በደፈናው አመራር አለ ብሎ በማመን ተዝናንቶ መቀመጥ።

ምንጭ፦ ከተቋማዊ አመራር ኮርስ የተወሰደ።


📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለለውጥ ክረምት ይዘጋጁ!❄️

ክረምቱን እንዴት እና በምን ማሳለፍ አቅደዋል
ካላቀዱ እንግዲህ ዛሬ ያስቡ

ከቤትዎ🏠 ሙቀት ሆነው በእጅ ስልኮ📱 ወደ ኦንላይን ኮርሶች ጎራ ይበሉና👨‍💻 አዳዲስ የእድገት እና የስኬት እድሎችን ያግኙ

📍በኢትዮጵያም ሆነ ከሀገር ውጪም ሆነው በዚህ ክረምት☔️በተለያዩ የትምርት ደረጃዎች ራስዎን ማሳደግ ከፈለጉ 
➡️ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አስደሳች እድሎችን ይዞላቹ መቷል🤩!

🔹በነፃ የሚሰጡ አጫጭር ኮርሶች
በሰርተፍኬት ደረጃ🖥
1️⃣ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት
2️⃣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት
3️⃣ ክርስቲያናዊ ጋብቻ

በተመጣጣኝ ክፍያ
በዲፕሎማ : በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች 
〰️በስነ መለኮት
〰️በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ
〰️በክርስቲያን ሊደርሽፕ
〰️በቢዝነስ ማኔጅመንት
〰️በፕሮጀክት ማኔጅመንት
〰️በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ 

☑️ልዩ የሚያደርገን
1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን
2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን

አሁኑኑ ይመዝገቡ⬇️
https://bit.ly/3y46rtB

www.missionaryuniversity.org


ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን⬇️
🌐@musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
👉ዲፕሎማ ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ መማር ፈልገው የት ልማር ብለው እያሰቡ ነው?

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አሁን በሞባይል ስልክ ወይም በኮምፒዩተር ብቻ በመጠቀም ትምህርትዎን ከቤትዎ ሆነው እንዲከታተሉ የሚያስችልዎትን የኦንላይን የመማር እድሎችን  ስናበስር  በታላቅ ደስታ ነው ።
ሙሉ እውቅና ባገኘንባቸው  ዲፕሎማ፣ ዲግሪ  እና ማስተርስ ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች፣ በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ፣ በስነ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ በአማርኛ እና በእንግልዝኛ ቋንቋ ተማሪዎችን  ተቀብለን እየመዝገብን መሆናችን እንገልጻለን!
እውቀትዎን እና ችሎታዎን ለማሳደግ ይህንን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት።
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ይቀላቀሉ!

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport

“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
“ሰዎችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው።”
  — ሉቃስ 6፥31
በዚህ ዘመን ለእግዚአብሔር ከምንሰዋው መስዋዕት አንደኛው የፍቅር መስዋዕት ነው። ይህንም ከምናሳይበት መንገዶች አንዱ ለባልንጀሮቻችን የምናሳየው ፍቅር ነው።
ይህ ጥቅስ የኢየሱስ ትምህርቶች ዋነኛ የሆነውን መሠረታዊ የሥነ ምግባር መርሆ ያንጸባርቃል። አማኞች ለሌሎች በፍቅር፣ በአክብሮት እና በደግነት እንዲያሳዩ ያበረታታል፣ ይህም ለባልንጀራችን ያለንን ፍቅርን የሚያጎላ የክርስትና እምነት ዋነኛ መልእክት ነው። ኢየሱስ ሌሎችን ስለመውደድ ካስተማራቸው ትምህርቶች ጋር በደንብ ይስማማል፣ በማርቆስ 12፡ 31 ላይ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” ብሉ ይናገራል። ራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን ነገር ሌሎች ላይ ማድረግ የለብንም ። ይልቁንም ሌሎችን በመልካም በመያዝ፣ አማኞች ስለእግዚአብሔር ፍቅር እና ትእዛዛት ያላቸውን ግንዛቤ ማስፋት ይጠበቅባቸዋል።

በማጠቃለያ በሁሉም መስተጋብር (ዘርፎች) ውስጥ የፍቅር፣ የመከባበር እና የመተሳሰብ መርሆዎችን እንድንኖር ጥሪ እናቀርባለን።

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport

“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
ስሜ ቀልቤሳ በየነ ይባላል ።
በሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ላይ በማስተርስ ፕሮግራም የቢዝነስ ማኔጅመንት የኦንላይን ሞዳሊቲ ተማሪ ነኝ ። እዚህ ትምህርት ቤት በመማሬ በጣም ደስተኛ ነኝ፣ ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው ፣ ትምህርት አሰጣጡ በተቀለጠፈ ሁኔታ እየሄደልኝ በመሆኑ ክላስ ያለው( Face to Face ) የምማር ነው የሚመስለኝ። በድጋሚ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሰለሆኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል። በመጨረሻ ማስተላለፍ የምፈልገው ለአድስ ተመዝጋቢዎች ፣ በመመዝገብ ሂደት ላይ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጣችው ትምህርቶች ከሌሎች online ትምህርት ቤቶች የተሻለ ክፍያ ፣ የተቀላጠፈ መስተንግዶ ፣ ምቹ የትምህርት አሰጣጥ ያለው በመሆኑ ይህን እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስል መልዕክቴን በትህትና አስተላልፋለው።

#ቀልቤሳ_በየነ
#ከጋምቤላ_ከተማ
#ማስተርስ_ተማሪ

ልምዳችሁን እና ምስክርነት ለማካፈል 👉https://forms.gle/nstZ3ndGnSSXqgSu7

“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
ከቀናት በፊት በጎፋ ዞን በገዜ ወረዳ በተከሰተው የመሬት ናዳ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለጽን ለተጎጂ ቤተሰቦች እና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ልብን የሚደግፍ ከመታወቅ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ማጽናናት ልባቸውን እንዲያጽናና ጸሎታችን ነው።

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ
በነጻ ይማሩ!
   እግዚአብሔርን የሚያስከብር ህይወት መኖር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ክርስቲያናዊ ጋብቻ በሚል ርዕስ በነጻ እያስተማረ ይገኛል። የእጅ ስልኮዎን ወይንም ኮምፒውተር በመጠቀም በኦንላይን መማር ይችላሉ።

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

📚www.missionaryuniversity.org

ከዲፕሎማ በላይ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን
ወደ ልጁ መንግስት የጠራን እግዚአብሔር ይባረክ ። አሜን
እኔ ይሄን እድል በማግኘቴ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በወንጌል ለመመስረት ወጥነት ያለው ትምህርት መማር ብቸኛ አማራጭ ነው ብዬ አምናለው። ወጥነት ያለው ትምህርት ደግሞ በዚህ አግኝቻለው ። በዚህ ትምህርት ከምንም በላይ በብዙ ተሰርቼበታለሁ። ካለሁበት የስራ ሁኔታ አንጻር ምንም እንኳን በሚጠበቅብኝ እና በምፈልገው ልክ ለማጥናት ያለኝ ጊዜ ምቹ ባይሆንም ነገር ግን አሁንም ወደፊትም በሙሉነት ልማረው የምፈልገው ትምህርት ነው። የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አገልጋዮች ( ሰራተኞት ) ስለ ትዕግስታችሁ እና ስለ ትህትናችሁ ጌታን አመሰግናለሁ። በመጨረሻም ላስተላልፈው የምፈልገው ነገር የዚህ እድል ተካፋዮች የሆናችሁ በርቱ፣ መማር ለምትፈልጉ ና አድስ ለሆናችሁ ተመዝግባችሁ ተማሩ እላለው።

#ገነት_ሲሳይ
#አቡዳቢ #ዩናይትድ_አረብ_ኤሚሬት
#ዲፕሎማ_ተማሪ

ልምዳችሁን እና ምስክርነት ለማካፈል 👉https://forms.gle/nstZ3ndGnSSXqgSu7

“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2)

👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport

📚www.missionaryuniversity.org

ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk