Missionary University
13K subscribers
93 photos
3 videos
8 files
100 links
+251960840001

Online Learning www.missionaryuniversity.org

Website www.missionaryuniversity.com

Chat @musupport

Register https://bit.ly/3y46rtB

Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba
Download Telegram
አስደሳች ዜና

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን የሰርተፍኬት ፕሮግራም በነጻ አዘጋጅቷል።
የትም ሆነው በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ሞጁሎችን በ pdf እያወረዳችሁ፣ ፈተና እየተፈተናችሁ እና አሳይመንት እያስገባችሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ ስልጠናውን መጨረስ ይችላሉ።
ስልጠናውን ሲጨርሱ መማርዎን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካለን።
የስልጠናው ርዕስ "ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ"
የሚሰጡ ኮርሶች፦
1. ክርስቲያናዊ ብቸኝነት
2. ክርስቲያናዊ እጮኝነት
3. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
ይህንን ስልጠና ለመውሰድ መመዝገብ አለብዎት። ለመመዝገብ ሁለት አማራጭ አለዎት፦
የምዝገባ አማራጭ አንድ
www.missionaryuniversity.org ላይ Google Chrome ኣፕሊኬሽን ወይም የዩኒቨርሲቲውን አፕሊኬሽን ከ ፕሌይ ስቶር በማውረድ "Create New Account" የሚለውን ከጫኑ በኋላ በሞሉት ኢ-ሜይል ማረጋገጫ መልዕክት ከዩኒቨርሲቲው ሰርቨር/Server በቅጽበት ይላክላችኋል።
በኢሜይል የተላከውን መልዕክት Confirm ሲያደርጉ የሰርተፍኬት ምዝገባውን ስላጠናቀቁ በሞሉት Username እና Password ትምህርቱን መጀመር ይችላሉ።
የምዝገባ አማራጭ ሁለት
አክቲቭ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ላይ መማር እንደሚፈልጉ በማሳወቅ ሥልጠናውን መማር እንደሚፈልጉ ሲገልጹልን እንመዘግባለን።

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960840001 / 0468220581

👇👇👇👇👇👇👇
@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
Step 1፦ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦንላይን ያለ ምንም ክፍያ #በነጻ መማር ከፈለጉ መጀመሪያ የዩኒቨርስቲውን አፕሊኬሽን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከቴሌግራም ቻናሉ ያውርዱ!
በመቀጠል አፕሊኬሽኑን ከፍተው "CREATE NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ!

በፎቶው ላይ እንደተገጸው ስለራስዎ ማንነት የሚገልጽ መረጃ ይሙሉ፡፡ በመቀጠልም "CREATE MY NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Step 2፦
CREATE MY NEW ACCOUNT የሚለውን እንደተጫኑ የሞሉት መረጃ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ወደእርስዎ ኢ-ሜይል መልዕክት ይገባል፡፡

የሚሰራ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ተመዝገበው የተሰጣቸውን Username እና Password ተጠቅመው በአፕሊኬሽኑ መማር ይችላሉ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Step 3፦
ወደ እርስዎ ኢ-ሜይል የገባውን ማረጋገጫ መልዕክት ሲጫኑት ቀጥታ ወደ አፕሊኬሽኑ ይወስዳችኀል፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
Step 4 በአፕሊኬሽኑ ትምህርቱን መማር ይጀምሩ!
በአፕሊኬሽኑ ገብተው Pdf ሞጁል እያወረዳችሁ፣ እያነበባችሁ እና እየተፈተናችሁ ትምህርቱን ስትጨርሱ ሰርተፍኬት መውሰድ ትችላላችሁ!

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
ጉዳዩ፦ ነጻ የትምህርት ዕድል ስለማመቻቸት ይሆናል

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ለሃያ ዋና መጋቢዎች እና ቄሶች ብቻ በዲፕሎማ እና በዲግሪ ፕሮግራም ደረጃ የስነ መለኮት ትምህርት በኦንላይን በነጻ ለመስጠት አቅዷል።
ስለሆነም የትምህርት መስፈርቱን የምታሟሉ ከአጥቢያ ቤተክርስቲያናችሁ ዋና መጋቢ ወይም ቄስ መሆናችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ለዩኒቨርሲቲው በማስጻፍ ስካን አድርጋችሁ ከትምህርት ማስረጃችሁ ጋር እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ድርስ በ +251960840001 ስልክ ቁጥር ወይም @musupport በቴሌግራም እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
የወንጌል ትምህርት ለሁሉም!

#SHare

👇👇👇👇👇👇👇👇
@MissionaryUniversity
@MissionaryUniversity