Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
መድረክ የአንድ ሰው እወነተኛ ማንነት የሚገለጥበትና በርካታ ክህሎቶችንም ለመማር ዕድል የሚገኝበት ነው!

ለምሳሌ
🔺ፍርሃትን የመግራት ችሎታን
🔺ጥያቄ የመመለስን ጥበብ
🔺የሰዎችን ስሜት መረዳት
🔺የጊዜ አጠቃቀምን እና ሌሎች ቴክኒካል ነገሮችን የያዘ ነው!

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና

👌 ለ አራት (4) ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል!

🗓 ህዳር 19/2016 ዓ.ም ይጀምራል

🕐 11:30-1:30 ሰዓት

💥 ረቡዕና አርብ ይሰጣል


📞 ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍2
የዛሬ የልጆች ቆይታ ይህን ይመስል ነበር💕

ልጆች በዛሬ ቆይታቸው እነዚህን ተምረዋል:

☀️ ፍርሃታቸውን ማሽነፍ መቻልን
☀️ ችግርን ወደ መልካም ዕድል መቀየር
☀️ የሚከብዳቸውን ትምህርት ቀላል እንዲሆን ማድረግ መቻል እና
☀️ ሌሎች ተማሪዎችን እንደ ዕድል መጠቀም መቻል

👌 ልጆች ንቁና ጠያቂ ናቸው!

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍21👏1👌1
ራስን የማወቅ አራተኛ (4) ቅዳሜያችን እንዲህ ነበር

እነዚህን ጉዳዮች በዋነኛነት ተመልክተናል

🔥 ከአዲስ ነገር ጋር በቀላሉ መላመድ መቻልን
🔥 በራስ መነቃቃት መቻልን
🔥 ምንም ነገርን መስማት መቻልን እና
🔥 መልካም ዕድልን (opportunity) የምናገኘው ምን አይነት ባህርያቶች ሲኖሩን እንደሆነ ተመልክተናል

❤️ ሰልጣኞች ከራሳቸውም ጋር እያገናኙ ተምረውበታል: የቤት ስራም ወስደዋል!

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍3👏1
እንጠየቅ

ሁሌ ሳትፎርሹ የምትሰሩት ስራ ምንድን ነው? ለምን?

ሃሳባችሁን ፃፉልን!

+251-935545452
+251-970414243

Telegram |Facebook |YouTube
በሰዎች ፊት ቆሞ መድረክ ላይ መናገር ለምን ይከብዳል? 🤔

💥 ስህተት መስራት ስለምንፈራ
💥 ሀሳባችን ዋጋ ያለው መሆኑን ሰለምንጠራጠር
💥 ከፍተኛ ግምት ስለምንይዝ
💥 የልምምድ ማነስ እና በሌሎችም ተጨማሪ ምክንያቶች ይከብደናል

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና
ሁሉም ይፈታል!

🗓 የፊታችን ረቡዕ ህዳር 19/2016 ዓ.ም ይጀምራል!

ረቡዕና አርብ ይሰጣል

ምሽት ከ 11:30-1:30 ሰዓት ይካሄዳል

👌በ አራት ሳምንታት ይጠናቀቃል

👏 ሰርተፍኬትም ይሰጣል!


+251-935545452
+251-970414243

Telegram |Facebook |YouTube
👍1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

ሁሌ ሳትፎርሹ የምትሰሩት ስራ ምንድን ነው? ለምን? 🤔

👌አንድ ሰው መለካት የሚችለው በወጥነት ሳያቋርጥ በሚያደርጋቸው ነገሮች ነው!

👂ያድምጡት: የአድማጮች ምላሽና ሙያዊ እይታ ተሰጥቶበታል

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍2👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💥 ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና

🗣ዛሬ ረቡዕ 11:30 ሰዓት ላይ ይጀምራል! 📢📢📢

ስልጠናው :
🎯 ፕራክቲከምን ( በተግባር መድረክ መያዝን)
🎯 ፍርሀት ሙሉ በሙሉ እስኪጠፋ የሚያስቆይ እና
🎯 ከማይንድ ሞርኒንግ ጋር በአጋርነት አብሮ መስራትን ይጨምራል

በቀሩን ቦታዎች ላይ መመዝገብ ይቻላል!

ዛሬ 11:30 ሰዓት ላይ እንገናኛለን


+251970414243
+251935545452


Telegram |Facebook |YouTube
👍2👏2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #4_ ተምሳሌት አልባ ኃላፊነቶች

ምሳሌ ያላገኘ ሕይወት
ፀፀት: ፍርሃት: ተስፋ ማጣት: ህመም ያለው ሕይወት
ባልታሰበ የሕይወት ውጣውረድ የተፈተነ ማንነት

👌 ሙያዊ መፍትሄ የተሰጠበት የአድማጭ ታሪክ ነው!

👂ያድምጡት... ይማሩበት.... ያጋሩት!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram: t.me/mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
1👍1
ተጀምራል

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና እንዲህ ተጀምራል!

🎯 ሰልጣኞች ከስልጠናው የሚጠብቁትን ለውጥ ነግረውናል

🎯 የመድረክ አያያዝ ችሎታ ካለፈ ታሪክ ጋር እንዴት እንደሚገናኝ ተመልክተናል

🎯 ከራሳቸው ጋር መገናኘት የሚያስችሏቸውን የቤት ስራዎች ወስደዋል::

☀️ የሰልጣኞች የመለወጥ ተነሳሽነት አርአያነትን የሚያመለክቱ ነበሩ!

👌አርብ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍63👏2👌1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት_ ምስጢር የደበቃቸው ስሜቶች

🧭 በምስጢር ምክንያት በውስጣችን ታፍነው ያሉ ስሜቶች
🧭 ምክንያታቸውን የማናውቃቸው ህመሞች መነሻ ምክንያት እና
🧭 ስሜትን ማጋራት ያለውን ጠቀሜታ

👂ያድምጡት..... ይማሩበት...... ያጋሩት


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍3
ሊጀመር ነው!!

ወላጅነት በልዩነት

💧ወላጅነት ላይ ያሉ ጥያቄዎች የሚመለሱበት ስልጠና
💧ለአመታት ብዙዎች የተጠቀሙበት ስልጠና
💧በየጊዜው አዲስ የሆነ ስልጠና

በቅርቡ ይጀምራል!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5