Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ፍርሃትን የመግራትና የምድረክ አያያዝ ስልጠና የመጀመሪያ ሳምንት ተጠናቋል

👌 የፍርሃቶቻችን መነሻ ምን እንደሆነ በተግባር ተመልክተናል

👌 መደረክ ላይ ስንሆን የሚሰሙን የተለያዩ ስሜቶች ምን ማለት እንደሆኑና ከየት እንደመጡ

👌 መድረክ መቻላችንን እንዴት እንደምናውቅ ተመልክተናል

💥 ሌላ የሚለማመዱበት መድረክ ተዘጋጅቶላቸዋል ልምምዳቸውንም ጀምረዋል!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍4
የዛሬ የልጆች ቆይታችን እንዲህ ያማረ ነበር

ልጆች በዛሬ ቆይታቸው:

☀️ እንስካሁን ያሻሻሉትን ባህሪ ነግረውናል
☀️ ሃሳብን :ስሜትን እና ፍላጎትን ማወቅ: መለየት እና መግለፅ መቻልን ተምረዋል

ልጆች ንቁና ጠያቂ ናቸው!

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍1
የሕይወት ብቃት ስልጠና አምስተኛ (5) ቅዳሜያችን እንዲህ ነበር

በዋናነት:
🔺 የሕይወት ካርታ ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራ እና
🔺 አሁን ላይ የደረሱበትን የለውጥ ሂደት ተመልክተናል

👏 ሰልጣኞች ለስልጠና የመጡበትን አላማ እያሳኩ ነው
የተማሩትን በተግባር ይሞክራሉ ይጠይቃሉም!

👌 ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
እንጠየቅ

ዐዕምሯችን አዲስ ነገር ለማሰብ የሚያቅተውና ድንዝዝ የሚለው ምን ሲሆን ነው?

መልሶቻችሁን ፃፉልን

+251-935545452
+251-970414243


Telegram |Facebook |YouTube
1
ወላጅነት በልዩነት

👌 ለወላጆች ብቻ የተዘጋጀ ስልጠና

ወላጅ ላይ ብቻ የሚታዩ ስሜቶች መኖራቸውን ያውቃሉ?

ለምሳሌ:
💙ናፍቆትና ትዝታ
💙እርካታና ስጋት
💙ድካምና ኩራት
💙ፍቅርና የጥፋተኝነት ስሜት እና ሌሎች....

ለምን?

መልሶቹ በሰልጠናው ይመለሳሉ!

💥ለ 4 ተከታታይ ሳምንት ይካሄዳል!

ቅዳሜ 8:00-11:30 ሰዓት

🗓 ታህሳስ 06/2016 ዓ.ም ይጀምራል


+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
👍31
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

አእምሯችን አዲስ ነገር ማሰብ የሚያቅተውና ድንዝዝ የሚለው ምን ሲሆን ነው? 🤔

🧿 የሃሳብ መደራረብ
🧿 የተጠራቀሙ ስሜቶች
🧿 ፍንጭ አለማግኘት ወዘተ.


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍71
ንቁ ልጆች የንቁ ወላጆች ውጤት ናቸው
ብቁ ልጆች የብቁ ወላጆች ውጤት ናቸው

መቀበል አንዱ የብቁ ወላጆች መገለጫ ነው!

🔵 ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🗓 ታህሳስ 06/2015 ዓ.ም ይጀምራል

👌 ለ አራት (4) ተከታታይ ሳምንት ይሰጣል

ቅዳሜ 8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-935545452
+251-970414233

Telegram |Facebook |YouTube
👍62
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና ዛሬ ምሽት እንዲህ ያማረ ነበር

በዋነኛነት

✴️ መድረክ ከምክንያት በላይ መሆኑን
✴️ ብቁ የመድረክ መሪ አመለካከትና የግል ባህርያት
✴️ መድረክ የአንድን ሰው ሕይወት በሁለንተናዊነት የሚቀይር መሆኑን እና
✴️ የታሪክ አይነቶችና አወቃቀራቸውን ተመልክተናል

👌በተግባር ልምምድ እያደረጉ አስተያየትም እየተቀበሉ ነው!

አርብ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
ወላጆች ከሌሎች ዜጎች በምን ይለያሉ?🤔

🧡ልጆቻቸውን ያለምንም ምክንያት መቀበላቸው
🧡ሳይናገሩ በተግባር ብቻ ማስተማር መቻላቸው
🧡የስነ-ምግባር መነሻ መሆናቸው
🧡ራሳቸውን አሳልፈው ለወደዱት መስጠታቸው
🧡የስሜትን ቁስል ማንበብና ማከም መቻላቸው

ስንቱ ይነገራል…….

🍊ስልጠናችን እነዚህን ማንነቶች የበለጠ ያደምቃቸዋል... ያስውባቸዋል.... ያስቀጥላቸዋል!

ወላጅነት በልዩነት ስልጠና

🗓 ታህሳስ 06/2016 ዓ.ም ይጀምራል

ቅዳሜ 8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

👌ለአራት (4) ሳምንታት ይሰጣል!

📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
👍3
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #5_ የቤቱን ትቶ የሜዳውን

🔸ቂም ያዘለ ታሪክ
🔸ሰዎችን በጥላቻ የመዘገበ ታሪክ
🔸ከሰዎች ጋር መገናኘት እንደ ተራራ የከበደበት ታሪክ

👌ሙያዊ መፍትሄ የተሰጠበት የአድማጭ ታሪክ ነው!

👂ያድምጡት..... ይማሩበት..... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍32
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት : መልካም ፍቃድን የጣሱ ጣልቃ ገብነቶች

▫️ገደብ ማበጀት
▫️ተሳትፎን መጨመር
▫️ስነ-ምግባርን ማዳበር
▫️የሌሎችን ፍቃድ መጠበቅ

👂ያድምጡት.... ይማሩበት..... ያጋሩት!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍4
የዛሬ የልጆች ቆይታችን

✴️ ስለራሳቸው የሚሰማቸው ስሜት ምን ያህል እንደሆነ አይተዋል
✴️ ጥንካሬዎቻቸውን ለይተዋል ማረጋገጫም አግኝተዋል

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
የሕይወት ብቃት ስድስተኛ (6) ቅዳሜያችን እንዲህ ነበር

💧የሁሉንም ስልጣኞቻችንን ድክመትና ጥንካሬ በዝርዝርና በጥልቀት ተመልክተናል!

💧በቀጣይ ምን ማድረግ እንደሚገባቸውም ግልፅ አቅጣጫ ወስደዋል!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5