Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.64K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ወላጆች የሚጠብቁትን የልጆቻቸውን የትምህርት ውጤት ማጣት የለባቸውም!

የልጆች:
🔑 ባልተስተካከለ ሰሜት መማር
🔑 አብሮነትን መፍራትና መገለል የትምህርት ውጤታቸውን ይቀንስባቸዋል አልፎም ለበሽታ ያጋልጣቸዋል!

👌 የፊታችን ቅዳሜ የሚጀምረው የልጆች ስልጠና ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ነው!

ይደውሉ ልጅዎን ያስመዝግቡ!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍71👏1
Audio
📻ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔

1⃣ መቀበል መቻል
2⃣ ኃላፊነት መውሰድ
3⃣ ራስን መግለፅ

👂 ያድምጡት ራስዎን ያዩበታል!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
2👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #2

በዝምታ የተኖረ ታሪክ
ብቻን በማሰብ የተኖረ ታሪክ
ማረጋገጫ የሚሻ ታሪክ

የአድማጭ ታሪክ የሚቀርብበትና ሙያዊ ሃሳብ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው

🎧 ያድምጡት: ከራስዎ ጋር ያገናኙት: ይማሩበት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍1
ማይንድ ሞርኒንግ ልጆችን ምን ያግዛል?

1⃣ ለስሜታቸው በካውንስሊንግ ትርጉም ያበጃል
2⃣ አብሮነትን በቡድን ስራዎች ከፍ ያደርጋል
3⃣ ለትምህርታቸው ያልተለመዱ ማቅለያ ዘዴዎችን ያቀርባል

🎯 የፊታችን ቅዳሜ የልጆች 2ኛ ዙር ስልጠና ይጀምራል!

💥 ከ 8-19 እድሜ ለሆኑ ልጆች ይሰጣል

ቅዳሜ ከ 3:00-5:30 ሰዓት

⚠️ ከተጀመረ በኃላ የሚኖረን ምዝገባ ለቀጣይ ዙር ብቻ ነው!


+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
1👍1
❄️ ከሰዎች ጋር መግባባት እንዳለብኝና እንዴት ማድረግ እንደምችል ተምሬያለሁ
❄️ በሰዎች ፊት ቆሜ ማቅረብ ችያለሁ
❄️ ስሜቴን በግልፅ መናገር ችያለሁ

🏵 ልጆች ማይንድ ሞርኒንግ በመማራቸው እነዚህንና ሌሎች ነገሮችንም መቀየር ችለዋል

🎯 ነገ ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት የልጆች ስልጠና እንጀምራልን

ወላጆች የሚያርፉበት ልጆች የሚቀየሩበት ግዜ ነው!


+251-970414243
+251-935545452

@mindmorning

Facebook | YouTube
👍3
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት: ልጅነትን የተሸከሙ ማንነቶች

☑️ የልጅነታችን ግዜ አሁን ላይ ባለን ሕይወት ውስጥ ምን ያህል ድርሻ እንዳለው ታውቃላችሁ? 😲

👂ያድምጡት የመጣንበት ታሪካችን ምን ማለት እንደሆነና እንዴት መቀየር እንደሚቻል ያገኙበታል!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍4
ከ8-19 እድሜ የሆናችሁ:

💥 ከዚህ በፊት ማይንድ ሞርኒንግ የሰለጠናችሁ እና
💥 የማሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ልጆች

🟡 ቅዳሜ ቅዳሜ ልምዳችሁን እንድታካፍሉ በተጨማሪም የአሰልጣኞች ስልጠና እንድትወስዱ ተጋብዛችኋል።

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍1
❤️ የዛሬ የልጆች ስልጠናችን ይህን ይመስላል!

ልጆች በዛሬው ቆይታቸው:

👌ለሕይወት ያላቸውን ምልከታ ተስተካክሏል
👌ራሳቸውንና ተፈጥሮን መቀበል ችለዋል
👌በትምህርት ውጤታማ መሆን ምን ማለት እንደሆነ ተረድተዋል

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
4👍3
ራስን የማወቅ ስልጠና 3ኛ ቅዳሜያችን እንዲህ ያማረ ነበር👏

ጥያቄዎች መልስ እያገኙ ነው!

📝 የተለያዩ ባህሪያቸውን ተለክቶ ያወቁበትና ራሳቸውን እንዲያዩ የሆነበት ስልጠና ነበረን

በዋነኛነት እነዚህን ጉዳዮች ተመልክተናል:

🩸መታዘብ መቻል ምን እንደሆነ
🩸ነገሮችን በዝርዝር የማየት ችሎታ
🩸የሃሳባችንን አይነትና ቅደም ተከተል ማወቅ መቻል
🩸እንዴት በሌሎች ጫማ ውስጥ መሆን ይቻላል? እና ሌሎችም

🔶 ሰልጣኞች ለውጥ እያመጡ ነው ንቁና ጠያቂም ናቸው::

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍1👏1
እንጠየቅ

ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለምን ያታልላሉ? እናንተስ? 🤔

+251-970414243
+251-935545452

Telegram| Facebook |YouTube
👍31
የምንፈራው በቂ ልምድ ስለሌለን ነው!

አዎ በቂ ልምድ ቢኖረንማ ፈርሃታችን ልክ ይገባ ነበር!
ታዲያ ይህን ልምድ ከየት እናምጣው???🤔

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና ለናንተ ነው!

🏆 በተግባር ችሎታዎችን ማዳበር የሚቻልበት
🏆 በቀላሉ ተፅዕኖ መፍጠር የሚያስችል
🏆 ፍርሃትን ወደ አላማ መቀየር የሚያስችል ሰልጠና ነው!

⚠️ 15 ሰዎችን ብቻ እንቀበላለን!

🎯 የስልጠና ቀናቶች: ረቡዕ እና አርብ

11:30-1:30 ሰዓት ይካሄዳል

🗓 ህዳር 19/2016 ዓ.ም ይጀምራል

👌 ለ 4 ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል!

ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ

+251-970414243
+251-935545452


Telegram | Facebook | YouTube
👍42
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለምን ያታልላሉ? እናንተስ? 🤔

🪀 የእርካታ ማጣት
🪀 ማመንታት
🪀 ስራ አጥ መሆን
🪀 በሌሎች ዘንድ ከፍታን ለማግኘት
🪀 ግጭቶችን ለማስታረቅ

👂ያድምጡት: የአድማጮችን መልስና ሙያዊ ማብራሪያ ተስጥቶበታል!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍52
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና

🔺 በሰዎች ፊት የመናገርን ጥበብ ንግግር ከማዘጋጀት ጀምሮ በተግባር የሚማሩበት
🔺 ሕይወትዎን አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርጉበት ውብ ስልጠና ነው!

🟡 15 ሰዎችን ብቻ እንይዛለን በቀሩን ቦታዎች ላይ ይመዝገቡ

የስልጠና ቀናቶች: ረቡዕ እና አርብ

🗓 ረቡዕ ህዳር 19/2016 ዓ.ም ይጀምራል

11:30-1:30 ሰዓት

👌 ለ አራት (4) ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook | YouTube
👍41
Audio
📻 ነጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #3: የተንሸራተቱ ኃላፊነቶች

ከሰዎች ተነጥሎ ብቻን የተኖረ ሕይወት
በበቀል ስሜት የተኖረ ሕይወት
በፀፀት በፍርሃት በግራ መጋባት.... ውስጥ የተኖረ ሕይወት

ቤተሰብ ኃላፊነቱን መወጣት ሲያቅተው በልጅ ላይ ያለውን ተፅዕኖ የሚያሳይ የአድማጭ ታሪክ ነው

👌 ሙያዊ መፍትሄ ተሰጥቶበታል!

👂 ያድምጡት
📔 ከራስዎ ጋር ያገናኙት ይማሩበት
🤝 ለወዳጅዎ ያጋሩት


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-935545452
+251-970414243

Telegram |Facebook |YouTube
👍41👌1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት: ምንጩን ትቶ ወራጁን

🎯 እረፍት ያለው ሕይወት ለመኖር ጊዜ ወስደን ወደ ምንጩ (የኃላ ታሪካችን) መሄድ ይገባናል!

ምክንያቱም
👌 በደንብ የሚገባን እና
👌 የውሳኔያችን ልክ መሆን ማረጋገጫ ምንጩ ስለሆነ ነው

ታዲያ
እንዴት ነው ወደ ኃላ ታሪካችን ወደ ምንጩ መሄድ የሚቻለው?

👂ያድምጡት መልሱን ያገኙታል!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251935545452
+251970414243

Telegram |Facebook |YouTube
👍6