Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
3ተኛ

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍21
🎯 ለልጆች የክህሎት ስልጠና ምርጫ ብቻ ሳይሆን ወሳኝም ነው!

ልጆች በክረምት ወቅት የተለያዩ ክህሎቶች ባለቤት እየሆኑ ሲያድጉ የህይወታቸውን መንገድ ለመምረጥ አይቸገሩም በጓደኛ ተፅዕኖ ውስጥም አይወድቁም

📕 አንደኛውና ዋነኛው በክረምት ወቅት መማር ያለባቸው ክህሎት ደግሞ የህይወትን ክህሎቶች መማር፣ መወቅና፣ መፈተሸ ነው፡፡

ለዚህ መልካም ዕድል ደግሞ ብዙ ልጆችን ያፈራው ለ8 ክረምቶች ለልጆች ስልጠናን በመስጠት የሚታወቀው ማይንድ ሞርኒንግ ነው!

🔹🔹🔹 ልጆች

🧩 ሳይሰለቻቸው፣ 🧩 እየተጫወቱ፣ 🧩 እየተሳተፉ፣ 🧩እየኖሩ ለህይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ክህሎቶችን ይማራሉ!!

🔺 አማራጭ የመማሪያ ሰዓቶች እየሞሉ ነው ቀድመው ይወስኑ!!

🟡 እድል ይስጧቸው

🟢 ለልጆች የክህሎት ስልጠና ምርጫ ብቻ ሳይሆን ወሳኝም ነው!

#creativity #problem_solving #purpose #learning_style #Questioning #Self_awarness #Responsblity #Respect #Program #studing #Critical_thinking # self-discovery #Emotions #Confidence #positive_thinking #Decision

🟢 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452
3👍3
በክህሎት ስልጠና የተጠቀሙ እናትና ልጅ (ከ3ቱም ልጆችሽ ጋር)።
👍3
4ተኛ ላይ ደርሰናል!

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?

እያያችሁ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍6
እስካሁን ራስዎን ስንተኛው ላይ አገኙት? ልጅዎንስ?

አሁን 5ተኛው ላይ ደርሰናል!!

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው መግለጫ ነው?

እያያችሁ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍3
አሁን 6ተኛ ላይ ነን!

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?

እያያችሁ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍21
🛎 ቤተሰብ ለልጁ የሚሰጠው ውዱ ስጦታ ፍቅርና ጊዜ ነው!!

📍 ለልጆች የምንሰጣቸው ጊዜ ውስጥ ምንድን ነው ያለው?

ፍቅር፣ ማስቻል፣ መምራት፣ መቅረፅ፣ ብቁ ልጅ ማድረግ፣ ማረጋገጥ....

ጊዜ በሌለበትስ...

መውቀስ፣ መቆጣት፣ መጨቃጨቅ፣ ያለ ተግባር መምከር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ክስ፣ ወቀሳ፣ ስጋት...

🤔 ራስዎን ይመዝኑ 🤔
የቱ ጋር ነዎት
????

💎 ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ለልጅዎ ማረጋገጫና ማስቻልን ከሰጡ እርስዎ ውድ ወላጅ ይሆናሉ፡፡

    🌟 በጊዜ በልጅችዎ ያርፋሉ!!
    🌟 ክስ እና ወቀሳ ይጠፋሉ!!
    🌟 ህብረት፣ ፍቅርና ሃላፊነት መውሰድ ይመጣሉ

በክረምት ወቅት ለልጆች የሚሰጠው ውዱ ስጦታ ደግሞ ልጆችን በክህሎት ለማስቻል የሚሰጠው የጊዜ ስጦታ ነው!!

🖍 መማር ያለው በጊዜ ውስጥ ነው! 🖍 መቅረፅ ያለው በጊዜ ውስጥ ነው! 🖍ማስቻል ያለው በጊዜ ውስጥ ነው!

ለልጆች ወሳኝ የሆነ የክህሎት ትምህርት በማይንድ ሞርኒንግ!!

ይቀላቀሉን

0912 333020💫💫💫 0935 545452
👌2
7ተኛው የወላጅ አሻራ...

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?

እያያችሁ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍1
👏 በአንድ እጅ አይጨበጨብም

🥰 ጊዜ የሌለው ፍቅር እንዴት ይገለፃል?
ፍቅር የሌለበት ጊዜስ ምን ያደርጋል
?

⚖️ እሺ ሁለቱም አሉ እንበል ምን እያደረጉበት ነው?

🔑 ለልጆችዎ ምን አይነት ስንቅ እየሰጡ ነው?
? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?

Mind Morning
👍62
8ተኛው የወላጅ አሻራ...

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?

እያያችሁ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
2👍1
9ነኛው ወሳኝ ጉዳይ ነው....
ልጅዎ በጓደኞች ተፅዕኖ ስር እየወደቀ/ች ከሆነ ምክንያቱን ለማወቅ በዚህ ገፅ ራስዎን ይመልከቱ።

🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?

እያያችሁ ነው?

👁 አንድ በአንድ ይከተሉን

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍3
📍 10ኛ ለአሁን የመጨረሻ የሆነ….

🔎 ግን ያላየናቸው አሻራዎች ስለሚኖሩ በልጆችዎና በራስዎ ባህሪ ለመፈተሸ ጊዜ ይውሰዱ::

🌓 ልጅዎ ራሷን የምትገልፅ ሆና ወይም ራሱን የሚገልፅ ሆኖ ከጊዜ በኋላ የተወች ከሆነ፣ ወይም ብዙ ጊዜ ከቤተሰብ ይልቅ ወደ ውጪና ወደ ጓደኞች መግለፅና ማውራት የምታበዛ / የሚያበዛ ከሆነ።
ምንአልባት ቤትዎን በዚህ ሃሳብ ይፈትሹ ፣ አሻራዎን ቼክ ያድርጉ⚡️

🔥 ዋናው ለምንን ማወቅ ነው!!

💥 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ በእርስዎ ቤተ ያዩት መገለጫ አለ??? ካለ፤ ጊዜ ቢወስዱበት የማይፈታ ነገር የለም!!

🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!

🤷‍♀️ ምክንያቱም👣  አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣

🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!

🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው  ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን  እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!

ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!

ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!

mind morning
👍63
ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!

🛎 ስልጠና ሐምሌ 10 ይጀመራል!

🚫 ልጆች በክረምት እቤት ሲውሉ ለምን ለምን ይጋለጣሉ

◾️ አብዝቶ ለኤሌክትሮኒክስ መጋለጥ
◾️ አካላዊ እንቅስቃሴያቸው መገደብ
◾️የምግብ ፍላጎት ማጣት
◾️ የሰውነት ክብደት መዛባት
◾️ለድብርት መጋለጥ
◾️ለስሜት አልባነት እና ለብቸኝነት መጋለጥ
◾️ሃሳብን ለመግለፅ መቸገር /ቃላት ማጣት
◾️የግል ንፅህናን መዘንጋት
◾️ስልጩ እና ቸልተኛ ለመሆን መጋለጥ
◾️ከወንድም እህት ጋር ፀብና ክርክር መብዛት
◾️ህይወትን የሚያዩበት አቅጣጫ መጥበብ
◾️አዲስ ነገር የመጋፈጥ እና ችግሮችን የመፍታት አቅም ማሳጠት
◾️በቀጣይ ለሚጀመር ትምህርታቸው መነሳሳትና መነቃቃት ማጣት

🟥 ኧረ ብዙ ናቸው....

ግን ግን ከነዚህ ሃሳቦች ልጆችን ለማሻገር የወላጅን ጊዜ እና ዕይታ ይፈልጋል

#አዲስነገር #መርህ #ተግባር #በራስመተማመን #ትኩረት #መማር #ማወቅ #መሰልጠን #አዲስእይታ #ማደግ #መንቃት #አሃ #ሃላፊነትመውሰድ #ክህሎት #ክረምት #ልጆች #ራስንማወቅ #አቅምመጠቀም

#ማይንድሞርኒንግ
👍3
🎯 በሚለው ፖስት

🤔 ጊዜ የሌለው ፍቅር እንዴት ይገለፃል?
🤔 ፍቅር የሌለበት ጊዜስ ምን ያደርጋል!!

ፍቅር በቤተሰብ እና በልጆች ላይ እንዴት ይገለፃል?

እነዚህ ጥቂትና ዋና መገለጫዎች ናቸው!!
የፍቅር ሚዛን ሲያደላ🤗🤗🤗

Mind Morning
5👍1
🔎 ልጆች የባህሪ እና የትምህርት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት

የክረምት የክህሎት ስልጠና!!

⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452

Mind_Morning
7
Forwarded from Emnete Dillnessa
4👍2
🔎 ልጆች የባህሪ እና የትምህርት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት
🔎 ማረጋገጫዎችን የሚያገኙበት
🔎 ራሳቸውን የሚፈትሹበት

የክረምት የክህሎት ስልጠና!!

⚡️ ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!! ቦታ እየሞላ ነው!!
🎯 ስልጠናው ሐምሌ 10 ይጀመራል!!
📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452

Mind_Morning
👍9
👀 2 ቀን  ቅዳሜና እሁድ ብቻ
😍😍😍😍😍😍😍

t.me/mindmorning
2
የክረምት ለልጆች ስልጠና ያሉን የሰዓት አማራጮች