Audio
👀 የንቃት ጊዜ
🧠 የባዘኑ ህይወቶች/ ጭንቀት/
👉🏻 ቅደም ተከተል የሌለው ሕይወት የምንኖር ከሆነ መልከ ጥፉ ያደርገናል
👉🏻 ለጭንቀትና ለጫና የሚዳርግ አኗኗር
👉🏻 የጭንቀት አይነቶች
✨ ራስዎን ይፈትሹ
መልካም ጊዜ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning

👍7❤1
😍በብዙዎች ሲጠየቅ የነበረው ስልጠና
👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ
👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452
https://t.me/mindmorning
👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ
👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452
https://t.me/mindmorning
👍1
Audio
📕 እንጠየቅ
🔺 ጥያቄ ክቡር ነው!!
ጥያቄ የሌለው ሰው በዝግ በር ውስጥ እየኖረ እንደሆነ ይቆጠራል!!
ጥያቄው
👇👇👇👇
ሰዎች ሞትን ቀድመው ማወቅ ይጠበቅባቸዋል ወይስ ሞት ሲመጣ እንጂ ማወቅ አያስፈልግም?
ለምን?
##እርስዎ ምን ይላሉ???
መልካም ጊዜ
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

👍9👏5❤1
🖍 እርስዎ ምን አይነት ወላጅ ነዎት?
🤔 ምንም አይነት ወላጅ ይሁኑ ራስን በማወቅ የተቃኘ ወላጅነት ግን ያተርፋል!!
🧩 የአንድ ጥያቄ መልስ አንድ አይደለም!!
🧩 ለውጥ የሚመጣው ከመቀበል ቀጥሎ ነው!!
🤔 ራስን ማወቅ ልጆችን ያተርፋል! በቤተሰብ ውስጥ እረፍትን ያመጣል!!
#ወላጅት_በልዩነት_ልዩ_እና_አዲስ_ የአራት_ ተከታታይ_ቅዳሜዎች_ስልጠና!
📍 ቆሞ ማሰቢያ
📍ራስን መጠየቂያ
📍ብዙ ጥያቄዎችን ማንሻ
📍የንቃትና የለውጥ መነሻ የሆነ ስልጠና!!
🖍 ቅዳሜ ሰኔ 10 ይጀመራል!
🖍 የቀረን ጥቂት ቦታ ነው!!
ለመመዝገብና ለበለጠ ማብራሪያ
📞 0912 33 30 20 📞 0935 545452

👍9❤2
🌦🌧⛈ ክረምት መጥቷል!
👀 የልጆች የአዕምሮ ምግብ ያስፈልጋል!
📖 ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የህይወት ክህሎቶችን መማርና ማዳበር ነው፡፡
🫵 ብዙ ክህሎት ያሏቸው ልጆች አይሰበሩም፣ አይቆሙም፣ በተፅዕኖ ውስጥ አይወድቁም ፣ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ አይሆኑም
👂👂
ይህን ለማስተማር ደግሞ ይህ የክረምት ወቅት ወሳኝ ጊዜ ነው!
⏳ ብልህ እና ስለ ልጆቻቸው የውስጥ ማንነት የሚጨነቁ ወላጆች እቅድ ያደርጋሉ ጊዜ ይመድባሉ!
🌦ስለሆነም በዚህ የክረምት ወቅት
🌾 ልጆችዎ
🧩 ለህይወታቸው የሚጠቅሟቸውን ክህሎቶች ይማሩበታል
🧩 ችግሮቻቸውን ይፈቱበታል
🧩 ራሳቸውን ለመመልከት ጊዜ እና እድል ያገኙበታል
🧩 ጥንካሬዎቻቸውን እና አቅማቸውን ይጠቀሙበታል
🧩 በተግባር የሞክሩበታል ይኖሩታል
🧩 ቤት ውስጥ በኤሌክትሮኒክስ ከመደንዘዝ ይገላገሉበታል
🧩 ሳይሰለቻቸው ጓደኞችን አፍርተው ተምረው፣ ተደስተው ጊዜ ይወስዱበታል!
✨✨✨
🌴 ወላጆች ደግሞ
💫 ከስጋት ነፃ ይሆናሉ
💫 ቤታቸው ውስጥ ሰላም እና ውይይት ይመጣል
💫 ክርክርና ጭቅጭቅ ይቆማል
💫 በቤተሰቡ መከባበርና ራስን ማክበር ይመጣል
💫 የልጆች አቅም ተግባር ላይ ይውላል
💫 ባህሪያቸው ጤናማ በሆነ መንገድ ይቃኛል
🔑 ምን አለፋችሁ ወላጅ ያርፋል!
💚💛❤️
ዘጠኝ አመት የልጆችና የወላጆችን ስልጠና በመስጠት የሚታወቅው
ማይንድ ሞርኒንግ ለልጆችዎ ለቤተሰብዎ ትልቅ ስጦታ ነው!
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ፣ ቦታ ይያዙ
👉🏻 አንድ ክፍል ውስጥ 20 ተማሪዎችን ብቻ ነው የምንይዘው
👉🏻 የመማርያ ቀን እና ሰዓትዎን ይምረጡ
👉🏻 ስልጠናው ሐምሌ10/2015 ተጀምሮ በምርቃት በሰርተፊኬት ነሐሴ27/ 2015 ይጠናቀቃል!
ለበለጠ መረጃ 0912333020 ✨ 0935545452
t.me/mindmorning

👍15❤9👌4
✨ወላጅነት በልዩነት ✨
ለ4 ተከታታይ ቅዳሜዎች በዚህ መልኩ ተጀመሯል።
ለ4 ተከታታይ ቅዳሜዎች በዚህ መልኩ ተጀመሯል።
❤10👍1
🛎 ልጆች መገኘት ያለባቸው በዕድሜያቸው በሚመጥን ሁኔታ ውስጥ ነው!!
🔎🔎🔎🔎
🤔 ልጆች የሚማሯቸው፣ የሚውሉባቸው፣ የሚሰሟቸው እና የሚያዩዋቸው ጉዳዮች ከዕድሜያቸው ያለፉ ሲሆኑ ወላጅ ልጁን ለመምራት፣ ልጆችም ትምህርታቸውን ተቀብለውት ለመጓዝ ይቸገራሉ!
🖍 ያለ እድሜያቸው የተጋለጡ ልጆች ደስታቸው አጭር ይሆናል፣ ያልተገቡ ድርጊቶች ውስጥ ይገባሉ፣ የዕድሜያቸውን ሃላፊነት አይረዱትም!
🚫 ላልተገባ ሁኔታ ከሚያጋልጣቸው ምክንያት አንዱ ደግሞ የክረምት ወቅት ነው፡፡
📍 ልጆች በክረምት ወቅት ሰፋ ያለ ጊዜ ስለሚኖራቸው በሚያዩት፣ በሚሰሙት እና አብረዋቸው በሚውሉ ሰዎች ላልተገባ ነገር እንዳይጋለጡብዎት ትክክለኛ እቅድና ተግባር ያስፈልጋል፡፡
😍 በደንብ ከተጠቀሙበት ልጆችዎ ላይ መሰረት መጣል ይችላሉ!!
⏳ ለዚህም ደግሞ ሁሌም የተሸለው ጊዜ አሁን ነው

👍7👌2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልጆችዎ በዚህ ክረምት አይለፋቸው!!
የህይወት ስንቅ እንዲኖራቸው፣ መልካም ባህሪ እንዲሰሩ፣ ትምህርታቸው ላይ ትኩረት ማድረግ እንዲችሉ መልካ አጋጣሚ ነው!!
ለዕድሜያቸው የሚመጥን የተመሰከረለት ፕሮግራም
የህይወት ስንቅ እንዲኖራቸው፣ መልካም ባህሪ እንዲሰሩ፣ ትምህርታቸው ላይ ትኩረት ማድረግ እንዲችሉ መልካ አጋጣሚ ነው!!
ለዕድሜያቸው የሚመጥን የተመሰከረለት ፕሮግራም
👍3❤1
1ኛ
🤔 ከ1 እስከ 10 ባሉት ሂደቶች ውስጥ እናንተ ቤት ያለው የትኛው በግለጫ ነው?❓
👁 አንድ በአንድ ይከተሉን
🗣 ልጆች ለምን ተሰማቸው እንዴት እንዲህ ይላሉ ብሎ መውቀስ አያዋጣም!!
🤷♀️ ምክንያቱም👣 አንዳንዴ የምናስቀምጣቸው አሻራዎች አይታወቁንም 👣👣
🔥 ይልቁን ራስን ለመመልከት፣ ማስተካከያዎችን ለማድረግና ለመመካከር መልካም በሮች ናቸው!
🧩 ወቀሳ ነው ብለን ለጉዳዮቹ እይታ ካልሰጠናቸው ወዴት እንደሚያድጉ፣ ወይም ከበጎነት እና ከጥሩ ባህሪ እንዴት እንደሚገድባቸው እና ምን እንደሚፈጥርባቸው ለማየት ውሎ ማደር ይጠበቅብናል!!
ዝግጁዎች ሁሌ መልካም አጋጣሚዎችን ይጠቀሙባቸዋል!!
አንድ በአንድ ይከተሉን
ምላሽዎን በ Comment ላይ ያስቀምጡልን!!
ለሌሎችም ያጋሩት!!
mind morning

👍7
2ኛ

👍6❤1👏1