Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ምዝገባችን እየተገባደደ ነው!

🛎 ስልጠና ሐምሌ 10 ይጀመራል!

🚫 ልጆች በክረምት እቤት ሲውሉ ለምን ለምን ይጋለጣሉ

◾️ አብዝቶ ለኤሌክትሮኒክስ መጋለጥ
◾️ አካላዊ እንቅስቃሴያቸው መገደብ
◾️የምግብ ፍላጎት ማጣት
◾️ የሰውነት ክብደት መዛባት
◾️ለድብርት መጋለጥ
◾️ለስሜት አልባነት እና ለብቸኝነት መጋለጥ
◾️ሃሳብን ለመግለፅ መቸገር /ቃላት ማጣት
◾️የግል ንፅህናን መዘንጋት
◾️ስልጩ እና ቸልተኛ ለመሆን መጋለጥ
◾️ከወንድም እህት ጋር ፀብና ክርክር መብዛት
◾️ህይወትን የሚያዩበት አቅጣጫ መጥበብ
◾️አዲስ ነገር የመጋፈጥ እና ችግሮችን የመፍታት አቅም ማሳጠት
◾️በቀጣይ ለሚጀመር ትምህርታቸው መነሳሳትና መነቃቃት ማጣት

🟥 ኧረ ብዙ ናቸው....

ግን ግን ከነዚህ ሃሳቦች ልጆችን ለማሻገር የወላጅን ጊዜ እና ዕይታ ይፈልጋል


#አዲስነገር #መርህ #ተግባር #በራስመተማመን #ትኩረት #መማር #ማወቅ #መሰልጠን #አዲስእይታ #ማደግ #መንቃት #አሃ #ሃላፊነትመውሰድ #ክህሎት #ክረምት #ልጆች #ራስንማወቅ #አቅምመጠቀም

#ማይንድሞርኒንግ
👍3