በስድስት ወር ውስጥ እናትና አባታቸውን በሞት የተነጠቁትን የጋዜጠኛ ከተማን ልጆች እንርዳ!!
ልጆቹ የ10 እና 6 ዓመት ህፃናት ናቸውና መልካም ነገር ለማድረግ እጃችንን እንዘርጋ!!
ለጋዜጠኛ ከተማ ኃይለማርያም ልጆች ድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንት ተከፍቷል።
ሁላችንም በአንድነት በመተባበር ወዳጆቹ፣ ጓደኞቹ፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ የምትኖሩ የከተማ ወዳጆች የሁለት ልጆቹ አደራ የኛ በመሆኑ አደራውን በመቀበል አንድ ቋሚ ነገር ለማስቀመጥ በምትችሉት ሁሉ እጃችሁን ዘርጉልን።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፦ 1000393254983
በአቢሲኒያ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፦ 61882251 በማስገባት የበኩልዎን እንዲያበረክቱ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው በፈጣሪ ስም ጥሪውን ያቀርባል።
እባክዎ #ሼር በማድረግ ይተባበሩ !!

በቅርቡ በሞት ያጣነው ወንድማችንን ጋዜጠኛ ከተማ ኃይለማርያም ልጆች በቋሚነት ለመደገፍ የሚደረገው ጥረት አካል የሆነው የ #GoFundMe አካውንት ተከፍቷል።
ከስድስት ወር በፊት እናታቸውንም በሞት ያጡትን ህጻናት ለማገዝ የበኩላችሁን እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
https://gofund.me/f3621b41

gofundme.com
Fund Raising for Ketema Hailemariam's Children, organized by Natnael Debebe
በስድስት ወር ውስጥ እናትና አባታቸውን በሞት የተነጠቁትን የጋዜጠኛ ከተማን ልጆች እንርዳ!!
ልጆቹ የ10 እና 6 … Natnael Debebe needs your support for Fund Raising for Ketema Hailemariam's Children

#ማጀቴ
አዲስ የሙዚቃ አልበም!
በ #ኒና_ግርማ
የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ገበያ ላይ ይውላል።
ልብ እና ጆሮአችንን ለአዲስ ሙዚቃዊ ድምጽ እናዘጋጅ!
በግል ጥረቷ ጥቂት ነጠላ ዜማዎችን የለቀቀችው ኒና ግርማ፥ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ በምትለቃቸው አጫጭር የዘፈን ቪዲዮዎች ትታወቃለች። እነዚህን ቪዲዮዎች የተመለከተው የሙዚቃ አቀናባሪ #ካሙዙ_ካሳ የሙሉ አልበም ፕሮጀክትን አስጀመራት።
እንደ ማሟሻም #የታል_አለቃ የተሰኘ ነጠላ ዜማዋ ላይ በዜማ ድርሰት እና በቅንብር አንድ አለ። በዚያ የጀመረው የካሙዙ ተሳትፎ፥ እነሆ "ማጀቴ" የተሰኘውን የሙዚቃ አልበም ወልዷል፡፡
የ"ማጀቴ" አልበም ግጥም እና ዜማ ሙሉ በሙሉ በራሷ በኒና ግርማ የተሰራ ሲሆን፣ ካሙዙ ካሳ ደግሞ የሙሉ ዘፈኖቹ አቀናባሪ ነው፡፡
ከራፕ በተጨማሪ የአር ኤንድ ቢ፣ የዳንስሆል፣ አፍሮቢት እና ሌሎች ቅይጥ ስልተ-ምቶችን ያካተተው "ማጀቴ" አልበም፣ በዜማ እና በግጥም ስብጥራቸው የተመረጡ 14 ስራዎችን ይዟል፡፡
አልበሙን አስቀድሞ እንዳደመጠ ሰው ይህን እላለሁ። ደርዝ ባላቸው ግጥሞች አማካኝነት በፍቅር፣ በቤተሰብ፣ በአገር እና ሌሎች ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩት ስራዎች የኒናን ተሰጥኦ አጉልተው የሚያሳዩ ናቸው። በአጠቃላይ "ማጀቴ"፣ ኒና የራሷን ቀለም ይዛ የመጣችበት አዲስ የሙዚቃ አልበም ነው፡፡
#Nina_Girma #Majete #New_Album #Kamuzu_Kassa #Shakura_Records #Ethiopian_Music #Awtar_Music #Awtar #Get_It_On_Awtar #Ethiopia #Awtar_App #MusicForEveryMood #Ethiopia #Musician #በአውታር

አሪፍ ቆይታ ከሄኖክ መሃሪ ጋር! በድንገት የሚያገኘው 'ሰርፕራይዝ' እንግዳም አለ።
#henokmehari #meharibrothers #mankeman #messaywondimeneh