Messay Wondimeneh
336 subscribers
102 photos
14 videos
30 links
Download Telegram
በቅርቡ በሞት ያጣነው ወንድማችንን ጋዜጠኛ ከተማ ኃይለማርያም ልጆች በቋሚነት ለመደገፍ የሚደረገው ጥረት አካል የሆነው የ #GoFundMe  አካውንት ተከፍቷል።
ከስድስት ወር በፊት እናታቸውንም በሞት ያጡትን ህጻናት ለማገዝ የበኩላችሁን እንድታደርጉ እንጠይቃለን።

https://gofund.me/f3621b41