ማንን ነው የሰጠኸኝ?
🫵 #ንነጽር_109
በጨነቀኝ ጊዜ አጽናኝ ይሆነኝ ዘንድ #ማንን_ነው_የሰጠኸኝ? ልፋቴን ሳዋየው መፍትሔ እንዲሆነኝ #ማንን_ነው_የሰጠኸኝ? ብኩንነቴን ሲገባኝ ያበረታኝ ዘንድ #ማንን_ነው_የሰጠኸኝ? ምድር ስትመሽብኝ ማረፍያ ይሆነኝ ዘንድ #ማንን_ነው_የሰጠኸኝ? ብዬ ስጠይቅህ ምላሽ ይሰጠኝ ዘንድ #ማንን_ነው_የሰጠኸኝ??
"ልጄ ሆይ ምላሽ ይሆንህ ዘንድ #መጽሐፍ_ቅዱስን፤ አጽናኝ፣ አበርታች... ይሆንህ ዘንድ #ቃሌን አልሰጠሁህምን?" የምትለኝ የምትለኝ መስሎ ታየኝና አጽናናኸኝ።
ከአንተ እና ከባለሟሎችህ ውጪ ለካ ማንም የለኝም!
ክርስቶስ ሆይ! አንተንና ባለሟሎችህን ብቻ እንድቀርብ ቀርቤም ሰው እንድሆን እርዳኝ🙏
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ" አቤቱ ሆይ ስማኝ🙏
https://t.me/MekuriyaM

Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (፩◦ M² ፪◦)