ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.89K subscribers
463 photos
10 videos
22 files
453 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
ጠይቁኝ ብለህ የለ

፤ልቦናዬን አብራልኝ

#ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ፣የሚራራ አንጅት

#ይቅር የሚል ልብ ፣የሚያመሰግን አንደበት

#ለጸሎት የሚንበረከክ ጉልበት፣አስተዋይ ልቦናን ስጠን

http://t.me/MekuriyaM
#አንዳንድ መዘግየቶች መቅረት አይደሉም

#እግዚአብሔር እምባን አይረሳም

#ጠይቀነው ነግረነው የሚረሳ አምላክ የለንም

#ስለዚህ በእርሱ ዘንድ ሁሉም ይቻላል የመይጠፋው ከክርስቶስ ጋር ያለህ ጊዜ ብቻ ነው

#ሌላ ምንም ነገር ብናደርግ እዚህ ይቀራል
ከመቃብር በላይ የሚቆም አንዳች ነገር የለም



http://t.me/MekuriyaM
http://t.me/MekuriyaM
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️የመስቀል✝️ ምልክቱን ይጫን !!!

✝️ መስቀል የአንዲት ቀጥተኛ
ሃይማኖት መልክት ነው 👇👇👇

❖ ❖ ❖
❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖
❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖

..........💚.........💛.........❤️.........

❖ ❖ ❖
❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖
❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖

..........💚.........💛.........❤️.........

❖ ❖ ❖
❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖
❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
📚 አስካሁን ባለዉ ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱስ ለ 15 ዓመት ያህል ታርሞ በየጊዜዉ ሲታተም ቆይቶ ለመጨረሻ ጊዜ በስንት ዓመት ምህረት ታተመ⁉️
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
ለምንድን ነው ቆይ ጸሎት ሳደርግ የባጥ የቆጡ ሃሳብ በአእምሮዬ የሚመላለሰው🤔🙄

#ለምንድን ነው አንድ ሳምንት በተመስጦ ከጸለይኩኝ በኋላ በሌላኛው ቀን የሚሰለቸኝ😫

#ለምንድን ነው በመደበኛ ቀን ያልመጣብኝ የምግብ አይነት ፆም ስጀምር ጠብቆ በአይኔ ውል የሚለው🙊🙈

#ምክንያቱም ጥንካሬ የለንም። የሰናፍጭ ታክል እምነት የለንም! አለም በዘፈኗ ከወሰደችን ቆይታለች ። ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ብለን በጥርጣሬ ውስጥ ነው ከአምላካችን ጋር ለማውራት የምንዘጋጀው‼️

#ክርስቲያኖች ግድ የላችሁም እንበርታ የነገዋን ቤታችንን ከአሁኑ እናዘጋጅ🙏



http://t.me/MekuriyaM
❝የሚገርም ነገር እኮ ነው ስትለኝ❞ አዎ እኔም ገርሞኛል ስላት እኮ ነው የባሰ የደነቃት!

ነገሩ እንዲህ ነው... ሚዲያው ከተመሠረተ ገና 2ወር አካባቢ ነው። በዚህ በጥቂት ወር ከ35,000 በላይ ቤተሰብ አፍርቷል።
ምሥጢሩ ግልፅ ነው፤ ሚዲያው ከሳምንት እስከ ሳምንት ሰዓታት መድቦ፣ መምህራን አቀናጅቶ፣ መርሐግብር ደልድሎ ሳቢ በሆነ መንገድ ያቀርባል። ይሄንን መንገድ ያስደሰተው ሰው ወገኑን እየቀላቀለ ዛሬ እዚህ ደርሷል። ነገ የተሻለ ነው...

እርሶም ይምጡና ይመልከቱን፥ ይወዱናል!👇👇👇

@Awude_Wengel_Media_21
@Awude_Wengel_Media_21
@Awude_Wengel_Media_21

እንዲያው በእግረ መንገድዎ ወደዚህም ጎራ ይበሉ👇
t.me/MekuriyaM
t.me/MekuriyaM

ዐውደ ወንጌል ሚዲያ VS ማርመድሕ ሚዲያ

ልብን ይከፍታሉ ልክ እንደ ሊዲያ!
4k እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️የመስቀል✝️ ምልክቱን ይጫን !!!

✝️ መስቀል የአንዲት ቀጥተኛ
ሃይማኖት መልክት ነው 👇👇👇

❖ ❖ ❖
❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖
❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖

..........💚.........💛.........❤️.........

❖ ❖ ❖
❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖
❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖

..........💚.........💛.........❤️.........

❖ ❖ ❖
❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖
❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
#ትዝ ይላችኋል?

#ልጆች እያለን ሙሉ የሰፈሮቻችን ልጆች ተሰብስበን ለማስቀደስ የምንሄደው🥰

#ለስሙ ማስቀደስ ተባለ እንጂ በጨዋታ ነበር ሰአቱ ሙሉ የሚያልቀው😁

#ደሞ እኮ ግርም የሚለኝ ካስቀደሰው እኩል ተሽቀዳድመን የቅዳሴ ፀበልና ቡራኬ የምንቀበለው ነገር ነው😂

#በህይወት ዘመኔ እስኪመጡ የምጓጓባቸው ነገሮች መካከል አንደኛዋ ጾመ ፍልሰታ አንደኛ ነች።በእውነት 16 ቀን ሙሉ በረከቷን የምታትረፈርፍበት ጊዜ እኮ ነው🥹

#እግዚአብሔር ይመስገን ይኸው አደረሰንና ዘንድሮም መጣችልን❤️

#እንኳን አደረሳችሁ🙏


http://t.me/MekuriyaM