Audio
🎙የለይል ሰላት በወንድማችን:-አብዱል አዚዝ ሙሀጅር አላህ ይጠብቀው።
📖«تلاوة ما تيسر من سورة البقرة ³»
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
📖«تلاوة ما تيسر من سورة البقرة ³»
📅 ረመዷን, 01/1447 ሂ
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
➡️
➡️ አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
➡️አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
➡️አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ
➡️አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው
(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]
እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
አንድ መስመር ብትቀራ ከሶስት መቶ በላይ አጅር አለህ➡️ አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
➡️አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
➡️አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ
➡️አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው
(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]
እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
ዱንያው እንደ ረመዷን የኖረ;
አኼራው ዒድ ሆኖ ይጠብቀዋል!!
منقول
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
አኼራው ዒድ ሆኖ ይጠብቀዋል!!
منقول
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
🎉4
ተጅዊድ በአማርኛ.pdf
1.5 MB
ተጅዊድ በአማርኛ በፒዲኤፍ
🤌በቀላሉና ለጀማሪ በሚሆን መልኩ የተዘጋጀ ነው፣ ተጠቀሙበት
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
🤌በቀላሉና ለጀማሪ በሚሆን መልኩ የተዘጋጀ ነው፣ ተጠቀሙበት
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
👍2🎉1
🔑
ስንት ቁልፍ ትወስጂ ነበር??
አንድ በወርቅ የተሞላ ሳጥን አለ እንበል; …… አስር የመክፈቻ ቁልፍ ተሰጥቶሽ
"ከእነዚህ አስር ቁልፎች በአንዱ ይከፈታል ሞክሪ"
ብትባይ ስንት ቁልፍ ትወስጂ ነበር??
አንድ? ሁለት? ሶስት? ወይስ አምስት ቁልፎችን ብቻ ይዘሽ ትሄጃለሽ❓
ወይንስ………
አስሩንም ወስደሽ ትሞክሪያለሽ??
👇 👇 👇 👇 👇 👇
💎«ለይለተል ቀድር ከአስሩ ሌሊቶች በአንዱ ይገኛል» ሲባል ልክ እንዲሁ ነው። በየትኛዋ ሌሊት እንደሆነ አይታወቅም። እናም………
አስሩንም ሌሊቶች ላይ ወጥረሽ
🕌ስገጂ
📖ቅሪ
🤲ለምኚ!!
م.ق

🌙
ከፆመኞች በላጩ ፆመኛ………
«فأفضلُ الصُوَّامِ، أكثرُهُم ذِكراً لله عزّ وجل في صَوْمِهِم».
"ከፆመኞቹ በላጮቹ ማለት፦
በፆማቸው ላይ አላህን የበለጠ የሚያወሱት ናቸው።"
/ኢማም ኢብኑል ቀይም/
[ الوابِلُ الصيِّب ]
ያስተውሉ: አላህ ከምናወሳባቸው መንገዶች በላጩ
📖ቁርኣን ማንበብ ነው።

اكثروا من قول اللهم انك عفو تحب العفو فاعفوا عنا
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁
https://t.me/medresaa2
https://t.me/medresaa3
ሰለፎች ይሄን ቀን እንዲያደርሳቸው 6 ወር ይለምኑ ነበር እኛ ግን አላህ አድርሶን ለሊቱ ተኝተን እያሳለፈን ከሆነ ወላሂ ትልቅ ኪሳራ ነው !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢድ ሙባረክ
كَبُرُوا لِيَبْلُغَ تَكْبِيرَكُمْ عَنَاءِ السَّمَاء
🎙የኢድ ተክቢራ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹