مدرسة الإتقان 🎈 ኢትቃን መድረሳ
187 subscribers
ኡስማን ኢብኑ አፋን  رضي الله عنه ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ ይለናል  ከናንተ በላጫቹ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው ይሉናል ።


💫💫 ኢትቃን online የሴቶች መድረሳ የሚሰጣቸው የት/ት አይነቶች


* ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
* ቁርአን ነዘር በተጅዊድ
* ቁርአን ሂፍዝ በተጅዊድ
* የተጅዊድ ኪታቦች



ለመመዝገብ @abu_ferhan
If you have Telegram, you can view and join
مدرسة الإتقان 🎈 ኢትቃን መድረሳ right away.