ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
144K subscribers
895 photos
4 videos
6 links
Owner - @Dagim_18
Download Telegram
📊የ21 አመቱ ራስመስ ሆጅሉንድ በማንቸስተር ዩናይትድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሁሉም ውድድሮች

👉-42 ጨዋታዎች
👉-16 ግቦች
👉-2 አሲስት

የወደፊት ትልቅ ተስፋ 🔴

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian
ይህ ቡድን ከ 🔟 ስንት ይገባዋል..?🥰
.
.
.
.

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ስለ ኤሪክ ቴን ሃግ ቆይታ አሁንስ ምን ያስባሉ..?
Anonymous Poll
53%
ይቆይ
47%
ይሰናበት
📊 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከኤደን ሀዛርድ በኃላ በተከታታይ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በፕሪምየር ሊግ ብዙ የጎል እድሎችን መፍጠር የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኖል።

2022/23
👉119 እድሎች ፈጥሯል።

2023/24
👉114 እድሎች ፈጥሯል ።

ማግኒፊኮ❤️

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨ማንችስተር ዩናይትዶች አድሪያን ራቢዮትን በነፃ ዝውውር በክረምቱ ለማስፈረም ንግግር እያደረጉ ነው።

[Caughtoffside]


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
📊አሌካንድሮ ጋርናቾ ከኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው አስደናቂ ጎል የቢቢሲ ስፖርት የ PL የወቅቱን ምርጥ ጎል ሽልማት አሸንፏል።


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨: የማንቸስተር ዩናይትድ ስካውቶች የጄርሚ ፍሪምፖንግ አድናቂዎች ናቸው።

[FabrizioRomano]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 🌕| የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜው ውጤት ጠቃሚ ይሆናል።ነገር ግን ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ አይደለም - በጨዋታው ውስጥ ያለው አፈፃፀም እና አስተሳሰብ ከኤሪክ ቴን ሃግ ስራ ጋር በተያያዘ መልኩ ይገመገማል።

[FabrizioRomano,United StandYT]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨🚨|፡ ማንቸስተር ዩናይትድ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ሲሆን ይህም በሊጉ የውድድር ዘመኑን 𝐖𝐎𝐑𝐒𝐓 ያደርገዋል።

ሆኖም ክለባችን የመጨረሻ እድል ወደ ኢሮፓ ሊግ ለመግባት ግዴታ በዌምብሌይ ላይ የሚደረገወን ኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ 🏆
ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ ይኖርበታል .።


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ማርከስ ራሽፎርድ ለአውሮፓ ዋንጫ ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ውጪ ተደርጓል።

@Man_United_Ethiopian
🗣️ ማርኮ ቫን ባስተን የቀድሞ የኤስ ሚላን እና አያክስ ተጨዋች :- "እኔ እንደማስበው በ28 አመቴ በጉዳት ምክንያት ጫማ እስከ ሰቀልኩበት ጊዜ ድረስ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ልወዳደር እችላለዉ  በጣም ቅርብ ነኝ ለሱ እና ምናልባት እኔ የተሻልኩ ነበርኩ ።"

🇳🇱 ቫን ባስተን በ28 አመቱ:-
3x ባሎንዶር🏆
2x ቻምፒየንስ ሊግ
ዩሮ 1🏆
በጠቃላይ 18 ዋንጫዎች 🏆
300 ጎሎቾ

🇵🇹 ሮናልዶ በ28 አመቱ:-
2x ባላንዶር🏆
2x ቻምፒየንስ ሊግ🏆
ከብሄራዊ ቡድን ጋር 0 ዋንጫ
14 በአጠቃላይ ዋንጫዎች🏆
339 ጎሎች⚽️

ትስማማላቹ? 🤔


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 NEW:-የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ጎል ይፋ ሲደረግ የክለባችን ተጨዋቾች የሁኑት

👉ብሩኖ ፈርናንዴዝ ➲በርንሌይ ላይ ያስቆጠረው ጎል

👉ማርከስ ራሽፎርድ ➲ሲቲ ላይ ያስቆጠረው ጎል

👉ኮቢ ማይኖ ➲ወልቭስ ላይ ያስቆጠረው ጎል

👉አለሀንድሮ ጋርናቾ ➲ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው ድንቅ ጎል

ዕጩዎች ውስጥ ተካተዋል።

➔እናንተስ የማን ጎል የሚያሸንፍ ይመስለቹሀል?💬👇


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨BREAKING ኤሪክ ቴን ሆግ በክረምቱ ማንቸስተር ዩናይትድን ይለቃል !

[DI MARZIO ]

@Man_United_Ethiopian
ኤሪክ ቴን ሀግ የሚለቁ ከሆነ ዩናይትዶች እነኚን አሰልጣኞች በእጩነት ይዘዋል።


➔ኬራን ማኬና
➔ፖቸቲኖ
➔ዲዘርቤ
➔ቶማስ ቱሄል


@Man_United_Ethiopian
ከ ዛሬ ልምምድ የተገኙ ምስሎች 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Wembley 🔥🔥🔥🔥