ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
162K subscribers
1.18K photos
4 videos
3 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
በ ቀጣይ የ ውድድር ዘመን በሜዳችን የምንለብሰው KIT ኢሄንን ይመስላል🔴

🔴እንደኔ ደርሶ እስኪገዛው የጓጓ ማነው?🖐
🔴ቅመሟ🔴

Butcher 🔪🔪🔪
የክለባችን ተጫዋች የሆነው ሜሰን ማውንት በዛሬው እለት ወደ ልምምድ ተመልሷል።

He's Back 🔥🔥

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ከሰባት አመታት በፊት በማንቸስተር አሬና የቦምብ ጥቃት ከደረሰው አሳዛኝ ክስተት በኋላ የ22 ንፁሀን ህይወት ጠፍቷል።

ከቅዳሜው ደርቢ በፊት በኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ተጎጂዎችን እና በዚያ አስከፊ ምሽት የተጎዱትን በማስታወስ ይተባበሩን።

🐝
#ACityUnited

@Man_United_Ethiopian
🚨 ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 65 ሚልዮን ፓዉንድ የተገመተዉን የክሪስታል ፓላስ ተከላካይ ማርክ ጉሂን ለማዘዋወር አማራጮችን እየተመለከቱ ይገኛሉ።

[Mail Sport]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ክለባችን በቀጣዩ ሲዝን ይዞት ይገባል ተብሎ ሚጠበቀው አሰላለፍ !

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ደህና እደሩ ቤተሰብ!!

የነገ ሰው ይበለን!!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
|ቀጣይ ጨዋታ|

|የእንግሊዝ ኤፌኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ !


🔴 |ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ማንችስተር ሲቲ🔵

📆 | ቅዳሜ ግንቦት 17

| አመሻሽ 11:00 ላይ 🇪🇹

🏟️ | በዌምብሌይ እስታዲየም

🟥 | ድል ለክለባችን ማን' ዩናይትድ !


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን።

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ጋስፓሪኒ ወደ ክለባችን እንዴት ትመለከቱታላችሁ ?

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
The One Last Dance!💔

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 ሮቤርቶ ዴዘርቢ ህልማቸዉ ማንችስተር ዩናይትድን ማሰልጠን ነዉ።

[AlfredoPedulla]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የክለባችን POTY በመባል ተመርጧል።

@Man_United_Ethiopian