ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
146K subscribers
916 photos
4 videos
6 links
Owner - @Dagim_18
Download Telegram
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዩናይትድድድድድድድድድድ
+6 ደቂቃ ጭማሬ
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኒውካስትል ሆል አስቆጠረረ!
    ተጠናቀቀ

37ኛ ሳምንት 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ


➝ማንችስተር ዩናይትድ 3-1 ኒውካስትል
ማይኖ 31'⚽️                ጎርደን 49'⚽️
አማድ 57'⚽️
ሆይሉንድ 85' ⚽️

🏟 || ኦልድትራፎርድ

@Man_United_Ethiopian
በሁለቱም በኩል የጎል ሙከራወች የተደረጉበት፣ ሆይሉንድ ከረጅም ግዜ በኋላ ጎል ባስቆጠረበት፣ ዲያሎ ምርጥ ጎል ባገባበት፣ ምናልባት ካስሜሮ ቢሳካ ኢቫንስ አምራበትን ጨምሮ የመጨረሻ የ ኦልድትራፎርድ ጨዋታቸውን ባደረጉበት ጨዋታ ዩናይትድ ኒውካስትልን 3ለ2 ማሸነፍ ችሏል።

@Man_United_Ethiopian
🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡ "አሁንም ቢሆን ስራ አላለቀም በፕሪምየር ሊግ አንድ ተጨማሪ ጨዋታ አለን::

ክለቡ አሁንም እስከፈለገኝ እና የወደፊቱ አካል እንድሆን እስከፈለጉኝ ድረስ እዚህ እቆያለው።"

@Man_United_Ethiopian
ራስመስ ሆይሉንድ በዚህ ሲዝን ለ ማንችስተር ዩናይትድ!

⚽️ 15 ጎል
🅰️ 2 አሲስት

በጉዳት ምክንያት በርካታ ጨዋታዎች እንዳለፉት አይረሱም!
👏

@Man_United_Ethiopian
➮አማድ በትላንትናው ጨዋታ የነበረው እንቅስቃሴ

⌚️82 ደቂቃዎችን ተጫወተ

1 ግብ
1 አሲስት
4 ሹት
2 ዒላማ የጠበቀ ሙከራ
2 ዕድሎች ተፈጥረዋል
23/28 የኳስ ንክኪ
82% የተሳካ ኳስ አቀበለ
43 ንክኪዎች
2/2 ድሪብሎች


@Man_United_Ethiopian
🗣️ ቴን ሃግ

“መተማመን ትልቅ ነገር ነው። በዚህ ወቅት የለውጥ ነጥቡን አላገኘንም፣ አሁን አንድ እርምጃ መውሰድ እንችላለን። የአርሰናል ጨዋታ ትዝ አለኝ በ87ኛው ደቂቃ አሸነፍን ብዬ አስቤ ነበር። ይህም ለቡድኑ ትልቅ መነቃቃትን ሊፈጥር ይችል ነበር።


መቼም ይህንን አላገኘንም ነገር ግን እንደ ትላንትናው ጨዋታ ይጠቅመናል በተለይ ወጣት ተጫዋቾች። ብዙ በራስ መተማመን ይሰጠናል"

@Man_United_Ethiopian
ፓትሪስ ኤቭራ 🗣️ ዳሎት የምወደው ተጨዋች ነው፣ ጥረቱ ያስደስተኛል፣ በጣም ታጋይ እየሆነ መጥታል፣ ሜዳ ላይ ስትመለከተው በወኔ ነው የሚጫወተው፣ ይህም ጥረቱ አሁን ላለበት ምርጥ ደረጃ አድርሶታል።

@Man_United_Ethiopian
#የጨዋታ_ቀን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 38ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሀ ግብር !

🔵 ብራይተን 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ🔴

| ዛሬ አመሻሽ 12:00 ላይ

🏟️ | አሜክስ እስታዲየም

🔴 | ድል ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🗣️ኤሪክ ቴን ሃግ ዩናይትድ ከ12 ወራት በፊት ከነበረው የበለጠ ጠንካራ አቋም ላይ ካልን-ውጤቱን ስትመለከት አይሆንም ትላለህ። ግን ከጀርባ ያሉትን ምክንያቶች ስለምናውቅ አዎ እላለሁ:: በቡድኑ ውስጥ ብዙ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች አሉን ስለዚህ ከዚህ አንፃር የተሻለ አቋም ላይ እንገኛለን። "

በዩሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ መጫወት ለማንቸስተር ዩናይትድ አሳፋሪ ነው ወይ ተብሎ ሲጠየቅ፡-

"በአሉታዊ ሁኔታ አላስብም, በእጃችን የተረፈ እድል ነው,

እንደማስበው ለእያንዳንዱ ተጫዋች ማንቸስተር ዩናይትድ በጣም ማራኪ ክለብ ነው እና በእርግጥ በከፍተኛ ደረጃ መጫወት ትፈልጋለህ። ነገር ግን እንደ ዩናይትድ ባሉ ክለብ ውስጥ ወደ አንድ ፕሮጀክት መሄድ ከፈለጉ እርግጠኛ ነኝ ማንቸስተር ዩናይትድ ለእያንዳንዱ ተጫዋች በጣም ማራኪ ክለብ ነው።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨፡JUST IN

ኤሪክ ቴን ሃግ አዲስ ኮንትራት ለማቅረብ ቁርጠኝነትን ለማሳየት ሰር ጂም ራትክሊፍን እየፈለገ ነው - ግን እስካሁን ስለ ማራዘሚያ ምንም አይነት ንግግር አልተደረገም። ዩናይትዶች ሆላንዳዊውን አሰልጣኝ ካሰናበቱ ወደ £10m የሚጠጋ ካሳ መክፈል ይኖርባቸዋል።

ራትክሊፍ በውድድር ዘመኑ መገባደጃ ላይ ትክክለኛውን ድጋፍን መስጠት ካልቻለ ቴን ሃግ ሊሰናበት የሚችልበት እድልም አለ።

[MullockSMirror]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
አሰላለፍ !

@Man_United_Ethiopian
🔴የዉጤት ግምት አስቀምጡ ቤተሰብ
ትክክል ለገመተ 📶የካርድ ሽልማት አለው። 👇💬


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ገና ጨዋታው እንደተጀመረ ሲቲዎች መሪ ሆኑ 🔥🔥🔥🔥🔥
ሆይሉንድ 16ኛ ጎሉን ባስቆጠረበት ጨዋታ ዩናይትድ ብራይተንን 2ለ0 ባሸነፈበት ጨዋት በድል ሲዝኑን አጠናቆ፣ ወደ ግንባታው አምርቷል።
መልካም የዝውውር መስኮት ይሁን፣ መልካሙን ሁሉ ለታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 😍

@Man_United_Ethiopian
ማንችስተር ዩናይትድ በአውሮፓ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ያለው ብቸኛ አማራጭ የFA CUP'ን ማሸነፍ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ FA CUP የሚያሸነፍ ከሆነ ዩሮፓ ሊግ ይሳተፋል

ማንችስተር ዩናይትድ FA CUP የማያሸንፍ ከሆነ ቼልሲ ዩሮፓ ሊግ ይቀላቀላል

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian