KUE Community / አዲስ ነገር መረጃ /
4.08K subscribers
314 photos
4 videos
180 files
67 links
Kotebe University of Education Community / አዲስ ነገር መረጃ /
Download Telegram
ማስታወቂያ
08/04/2015ዓ.ም

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም ለትምህርት ፈላጊዎች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት አመልክታችሁ ያለፋችሁ፡

 ከታህሳስ13-16 ቀን 2015ዓ.ም የሁለተኛ ዲግሪና የሦስተኛ ዲግሪ
 ከታህሳስ 20-23 ቀን 2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪና PGDT

ከዚህ በታች የተገለፁትን ማስረጃዎች ለሚመለከታችሁ ኮሌጅ/ፋካሊቲ ሬጅስትራር እንድታቀርቡ እናስታውቃለን ፡፡

ለሁለተኛና ሶስተኛ ድግሪ
 የመጀመሪያ ዲግሪ/የሁለተኛ ዲግሪ ዋናውንና ኮፒ
 ትራንስክርፒት ዋናውንና ኮፒ
 Letter of Recommendation ከአሰሪ ተቋም /በመስረያ ቤት ስፖንሰር ለሚማሩ ተማሪዎች /ፎርሙን ከዩኒቨርሲቲያችን መረጃ መረብ https://www.kue.edu.et ማውረድና በመሙላት
 ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ Official Transcript ማስላክ
 አንድ ክላሴር
 አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

ለመጀመሪያ ድግሪ
 የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
 የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክርፒት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ
 የ12ኛ ክፍል ስርተፍኬት ከማይመለስ ኮፒ ጋር
 አንድ ክላሴር
 አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ
 በደረጃ 4 የተመረቀ ከሆነ ዲፕሎማውን፣ ትራንስክሪፕትና የብቃት ማረጋገጫ እና 2(ሁለት) ዓመት የስራ ልምድ ማሰረጃ ዋናውንና ኮፒ ከአንድ ክላሴርና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር
 በመምህርነት ዲፕሎማና በዲግሪ የተመረቀ ከሆነ ዲፕሎማ/ዲግሪውን እና ትራንስክሪፕቱን ዋናውንና ኮፒ ከአንድ ክላሴርና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር
 በደረጃ 4 እና በዲፕሎማ ለተማሩ ከተማሩበት ተቋም Official Transcript ማስላክ

ለፒጂዲቲ
 ዲግሪውንና ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ
 ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ Official Transcript ማስላክ

ማሳሰቢያ
 የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በግል ዩኒቨርሲቲ የተማሩ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን መስሪያ ቤት የትምህርት ማስረጃው ትክክለኛነት ማረጋገጫ እንዲኖረው ይገባል፡፡

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት
Channel name was changed to «የኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኢንተርኔት መስመር-ላይ ኦንላይን ለርኒንግ ማኔጅመንት ሲስተም የመረጃ ቻናል፡፡»
Channel name was changed to «ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ኢንተርኔት መስመር-ላይ ኦንላይን ለርኒንግ ማኔጅመንት ሲስተም የመረጃ ቻናል፡፡»
Forwarded from Gezahegne Beyene
admited SNEf inal.docxtelegram.docx
18 KB
Share 'admited SNEf inal.docxtelegram.docx'
Forwarded from Gezahegne Beyene
Admitted BED1.xlsx
14 KB
Share 'Admitted BED1.xlsx'
MSc in Computer Science and BED in Information Technology
Forwarded from Don't give up!
List_of_Accepted_Applicants_for_BEd_in_Social_Studies_Focus_in_Geography.docx
33.1 KB
Dear new applicants! how do you do? Here is the list of both accepted and rejected applicants for BEd in Civics and Geography departments. If you want further information, please feel free to contact the respective departments. Thank you!