ዩኒቨርሲቲው በአቅም ግንባታ ስልጠናው በመጀመሪያው ዙር (2016 ዓ.ም) ያስመዘገበውን ውጤት ዘንድሮም ለመድገም ይሠራል ።
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
የዘንድሮውን ልዩ የክረምት የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠናን በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እንዲወስዱ በትምህርት ሚንስቴር ለተመደቡት መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በዩኒቨርሲቲው ኦረንቴሽን ተሰጠ፡፡
በዘንድሮው ስልጠና ከአዲስ አበባ ከተማ፣ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል፣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ከሱማሌ ክልል ከ1900 ለሚበልጡ መምህራን፣ በ12 የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው የወረፋ መጨናነቅ እንዳይኖር ከወረቀት ንክኪ ነፃ የሆነ የኦንላይን ምዝገባ ያከናወነ ሲሆን ፣ ሰልጣኞቹ የመኝታ ክፍል እና የምግብ አገልግሎት የሚያገኙበትን መታወቂያ፣ የመማሪያ ክፍሎችን የማሳወቅ እና የሞጁል እደላን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል፡፡
_የህዝብ እና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት_

❤2
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና በጥናት የተለዩ ክፍተቶችን በመሙላት አቅም የሚገነባበት መሆኑ ተጠቆመ፤
ከሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው፡፡
-----------------------------------------------
(ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም) የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ የህይወት ዘመን ትምህርት ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር እዮኤል አባተ (ዶ/ር) ስልጠናው መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ይቸገሩበታል ተብሎ በጥናት የተለዩ ክፍተቶችን መሰረት ያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በአገራችን ትምህርትን ከተማሪዎች ሀይወት ጋር አገናኝቶና ተግባር ተኮር አድርጎ በመስጠት ተማሪዎች ትምህርቱን ወደውትና ለህይወታቸውም የሚጠቀሙበትን እውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ ከማድረግ አንጻር ክፍተት መኖሩን ዶ/ር እዮኤል አመልክተዋል፡፡
ስልጠናው ተማሪዎች እውቀት ወይም ሀሳብ (concept) ወደ መሬት አውርደው ከራሳቸው ህይወት እና ተግባራዊ ሊሆን ከሚችል የማስተማር ስነ ዘዴ ወይም ፍልስፍና ጋር አቆራኝተው መስጠት እንዲችሉ አቅማቸውን የሚገነቡበት መሆኑንም ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል፡፡
በመሆኑም ሰልጣኝ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠናው በትምህርት ስርዓታችን ላይ አለ የሚባለውን ዋና እና መሰረታዊ ችግር ሊፈታ የሚችል የአቅም ማጎልበቻ ፕሮግራም በመሆኑ በአግባቡ መከታተልና ተገቢውን እወቀትና ክህሎት መጨበጥ እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል፡፡
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲም የተመደቡለትን ሰልጣኝ የሁለተኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮችን በመቀበል፣ የማደሪያ፣የመመገቢያ ፣የመማሪያና ሌሎችም ተገቢ ዝግጅቶች አጠናቆ በአስራ ሁለት የስልጠና ዘርፎች ማስተማር መጀመሩንም ዶ/ር እዮኤል ጨምረው ገልጸዋል፡፡
በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ የተመደበችውና የደጃዝማች ወንድይራድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የኢኮኖሚክስ መምህርት ምስራቅ ሀይሉ በሰጠችው አስተያየት ለስልጠናው አዲስ መሆኗን ገልጻ በስልጠናው ከመምህራንና ከሌሎችም የኢኮኖሚክስ መምህር ባልደረቦቿ እውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ አገኛለሁ ብላ እንደምትጠብቅ ተናግራለች፡፡
ከቦሌ የዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሂሳብ መምህርት አሰገድ ተስፋዬ በበኩሏ ለስልጠናው ትኩረት በመስጠት የሷን ድጋፍ የሚፈልጉ ልጆቿንና ቤተሰቦቿን ትታ መምጠቷን ጠቁማ ከስልጠናው በተለይ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለውጥ ለማምጣትና ለተማሪዎቿ የተሻለ እውቀትና ትምህርት ለመስጠት አስባ ወደ ዩኒቨርስቲው መምጣቷን ተናግራለች፡

❤5
The Minstry of Education Ethiopia hosted a community of learning workshop at the CUAS Kotebe Univrsity of Education on August 11-12, 2025 Addis Ababa, Ethiopia
The FAITH project 7th Work package led by the Ministry of Education Ethiopia forms a “community of learning” - training institute for an exchange on the experiences from the pilot projects according to the FAITH project. As a result, the MoE hosted a community of learning workshop marked a significant milestone for the FAITH Project, bringing together representatives from 15 Ethiopian Universities of Applied Sciences to advance institutional transformation through applied learning. The workshop was officially opened by honorable Dr. Berhanemeskel Tena, the Kotobe University of Education President assuring that the University is working hard to implement the FAITH project tasks together with the partner institutes and all the EUAS. He emphasized that the project is playing its own pivotal role for smooth transformation of the Universities of applied sciences. Dr. Ephrem Tekele, the FAITH project coordinator addressed the participants with his welcoming remark wishing them a productive and successful workshop. Following that, he provided insights on the 10 characteristics of Universities of Applied Sciences. Six tandem areas were presented by the FAITH project tandem experts. The experts conducted a professional explanation on the six characteristics and on the progresses made toward their accomplishments. On the second day, group discussions on the 10 characteristics led by the tandem experts were held among the Universities’ representatives.
Behailu Korma, MoE representative and FAITH project senior expert, gave a brief summary of the data input following the representatives’ group presentation. The event was inclusively running categorical discussions, participants’ questions and answers, and presenters reflections. Finaly, Mr. Behailu Korma concluded the event tasks of the workshop recommending that all stakeholders should cooperate to speed up the project implementations and ensure successful transformation.
Ephrem Tekle Almaz Wasse Gelagay Fekadu Yehuwalashet Hawi Teshome Oli Kedir Mecca Zufan Gebrehiwet Behailu Korma Ministry of Education Ethiopia Kotebe University of Education Wolaita Sodo University Arsi University Ambo University Samara University, Samara, Ethiopia Assosa University Wallaga University Aksum University Wollo University Dire Dawa University Institute of Technology, Ethiopia Jigjiga University Debre Berhan University Debre Markos University European Union in Ethiopia

❤3🔥1
ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር ያስገነባቸውን ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2018 የትምህርት ዘመን ስራ ለማስጀመር መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከስር የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ መምህራን ከነሐሴ 07/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በ https://sbs.moe.gov.et/profile/teacher ላይ በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

❤5👎1💩1
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡
መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
📌 የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
📌 የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 12/2018 ዓ.ም
📌 የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
📌የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡