KUE Community / አዲስ ነገር መረጃ /
4.07K subscribers
316 photos
4 videos
180 files
67 links
Kotebe University of Education Community / አዲስ ነገር መረጃ /
Download Telegram
Forwarded from wegen
ለ2015ዓም የሁለተኛ ዲግሪ በእግር ኳስ አሰልጣኝነት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ በዘንድሮው ዓመት በዚህ ፊልድ ያመለከቱ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ ስለሆነ የመማር እድሉን ለመጠቀም ምርጫችሁን ስፖርት ማኔጅመንት ወይም አትሌቲክስ በቅዳሜና እሁድ በማድረግ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እየገለፅን የመቀየርያ ቀን ዛሬ ሀሙስ ታህሳስ20 ብቻ መሆን እንገልፃለን። ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ።
👍1
This is the current Estudent System link address.
To_All_2015_Entry_1st_Year_PhD,_Masters,_Degree,_and_PGDT_Regular.pdf
753.6 KB
To All 2015 Entry 1st Year PhD, Masters, Degree, and PGDT Regular, Extension ,and Weekend students Steps to register to the courses.
ቀን 04/05/2015 ዓ.ም

በ2015 ዓ.ም አዲስ ለሚገቡ የድህረ-ምረቃ፣ ተከታታይና ርቀት ተማሪዎች በሙሉ

በ2015 ዓ.ም አዲስ የሚገቡ የድህረ-ምረቃ፣ ተከታታይና ርቀት ተማሪዎች Online ምዝገባ ከ08/05/2015 ዓ.ም እስከ 10/05/ 2015 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ ስለዚህ User name እና Password ያልደረሳችሁ ከትምህርት ክፍላችሁ በመውሰድ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- በክፍል ውስጥ የሚኖረው የተማሪ ቁጥር ካልሞላ ፕሮግራሙ የማይከፈት መሆኑን እንገልፃለን::

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳይሬክቶሬት
Forwarded from wegen
አስቸኳይ! አስቸኳይ! ለ2015ዓም የሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁና ተቀባይነት ያገኛችሁ ምዝገባ ለማከናወን የሚያስችላችሁን የይለፍ ቃል (password) እስከ እሮብ ጥር10,2015 6:00 ድረስ ብቻ ወስዳችሁ መመዝገብ እንዳለባችሁ እናሳስባለን። ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ።
ቀን 10/05/2015 ዓ.ም

በ2015 ዓ.ም አዲስ ለሚገቡ የድህረ-ምረቃ፣ ተከታታይና ርቀት ተማሪዎች በሙሉ
******

በ2015 ዓ.ም አዲስ የሚገቡ የድህረ-ምረቃ፣ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ተማሪዎች Online ምዝገባ እስከ 15/05/ 2015 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን፣ በሲስተሙ ምክንያት መመዝገብ ያልቻላችሁ፤ ሠኞ 15/05/2015 ዓ.ም ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 20 ሪፖርት እንድታደረጉ እናስታውቃለን፡፡

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳይሬክቶሬት
Registred_PGDT_weekend_Program_2900_Birr_Paid_Return_600_Birr.pdf
497.3 KB
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች 2900 ብር የከፈላችሁ ሲሆን 600 ብር ተመላሽ ይሆናል፡፡
Forwarded from Werkaferahu Seyoum, PhD
Academic Calender 2015 (Second Year and Above).pdf
870.9 KB
Academic Calendar for first year will also be realeased soon