KUE Community / አዲስ ነገር መረጃ /
4.08K subscribers
314 photos
4 videos
180 files
67 links
Kotebe University of Education Community / አዲስ ነገር መረጃ /
Download Telegram
Forwarded from Daniel
Forwarded from nigussie Edao
Forwarded from Daniel
Please share this urgent notice.
Forwarded from yot
1,
#አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ

በ2014 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 3 እና 4 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመረው ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡

ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ካምፓሶች የተመደባችሁ በየካምፓሶቻችሁ በሚገኙ የሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ።

የተመደባችሁበት ካምፓስ መረጃ ከዩኒቨርሰቲው ድረ-ገጽ www.amu.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።

2,

#Kotebe_University_of_Education

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የተመዘገባችሁ የመግቢያ ፈተና ሚያዝያ 29 እና 30/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል።

የፈተና ማመልከቻ ክፍያ 100 ብር ያልከፈላችሁ ከፈተናው ቀን በፊት በተቋሚ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 1000449424658 በመክፈል ለፋይናንስ ክፍል ገቢ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

(የፈተናው ፕሮግራም ከላይ ተያይዟል።)

https://t.me/HabeshaMediaMouse
https://t.me/HabeshaMediaMouse
Kefeyaw Yemim
eleketew online mezegeba akafahidachehu kefeya becha yalefetsemachehuten newe!!!
"MASTERS OF BUSINESS ADMINSTRATION(MBA) LIST OF CANDIDATES FOR WEEKEND PROGRAM" "MASTERS OF BUSINESS ADMINSTRATION(MBA) LIST OF CANDIDATES FOR EVENING PROGRAM" "MASTERS OF BUSINESS ADMINSTRATION(MBA) LIST OF entrance CANDIDATES 2021/2022